አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
💫ብስራት 💫ብስራት 💫ብስራት 🫧[[ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ]]🫧 🌃 በዉቢቱ'ና የወሎ መናገሻ በሆነቺው "ደሴ" ከተማ ታላቅ የደዕዋ ቅፍለት ✈️ 📢 ለመላው ደዕዋ ናፋቂ ሙስሊም ማህበረሰብ እነሆ የፊታችን እሁድ መስከረም -12/01/2017- በአይነቱ ለየት ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል። 🔄የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች ፦ 💥1️⃣ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ] 💥2️⃣ ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ(አቡ ሙአዝ) -ሐፊዞሁሏህ -[ከሀርቡ] 💥3️⃣ ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ- ሐፊዘሁሏህ [ከደሴ] 💥4️⃣ ሸይኽ ጀማል አዘ ሀቢ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ] 💥5️⃣ ሸይኽ ኢማም ፔፕሲ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ] 💥6️⃣ ሸይኽ አህመድ አወቀ -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ] 💥 7⃣ ሸይኽ ሀሰን ቃዲ -ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ) እና በሌሎችም ተናፋቂና ብርቅየ ኡስታዞች ደሴ ደምቃ እና ተውባ ትውላለች-ኢንሻ አሏህ- ስለሆነም የደሴ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች እና በየትም የምትገኙ የደዕዋ ናፋቂዎች በሙሉ በክብር ተጋብዛችኋል። 🕌 አድራሻ ፦ ደሴ ከተማ በተለምዶ "መንበረ ፀሀይ" ጨርጫሪት በመባል የሚጠራው ሰፈር "ሁዘይፋ መስጅድ" አዘጋጅ = ኢህሳን የበጎ አድራጎት ጀመአ መጣቶች በአካል መገኘት የማትችሉ ኔት ካለ -ኢንሻ አሏህ- በዚህ ቻናል ለማስተላለፍ እንሞክራለን! 👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid/4305https://t.me/Sobabilalmesjid/4305
⌚ የፕሮግራሙ ሰዓት፦ ጠዋት 2:00 🚙እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል❕ መልዕክቱን ሸር እና ኮፒ አድርጉልን❕ ሸር ሸር ሸር
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:
https://t.me/abumuazhusenedrisአሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_botይጠቀሙበት!!!
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.