cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጠቅላላ እውቀት |general knowledge

አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕እውነታዎች እንዲሁም ጥያቄ የምታገኙበት ቻናል ነው ~~~~~~~~~~~~~~~~~ የማናውቀውን እንወቅ እንገረም❕❕ መልካም ቆይታ @generalknowledges1 ጋር✌ ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት በ 👉 @nikoappteach1bot ላይ ያድርሱን እናመሰግናለን።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የህፃን ልጆችን ጆሮ መሳም ሊያደነቁራቸው ይችላል፡፡
إظهار الكل...
ድርሰቶችን ወይም ፅሁፎችን ከመፃፍህ በፊት መጠነኛ አልኮል መጠጣት ፈጠራህን ያዳብረዋል፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከንፈራችን በባክቴሪያ የተሞላ በመሆኑ ሁለት ሰዋች ሲሳሳሙ ከ 10ሚሊዮን እስከ 1ቢሊዮን ባክቴሪያ ይለዋወጣሉ.
إظهار الكل...
መሬት መዞሩዋን ብታቆም እንዳቆመች ሁላችንም ወደ ምስራቅ 465 ሜትር ያህል አየር ላይ እንሆናለን ከዛን ወዲያው እንሞታለን
إظهار الكل...
የዘንድሮ የገና በዓል በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ ነዉ የተከበረዉ ?Anonymous voting
  • 1000 ተኛ
  • 1988 ተኛ
  • 2014 ተኛ
  • 2000 ተኛ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
#አስደናቂው_ጫማ ✅ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጫማ DigitSole የተሰኘ ስኒከር ጫማ ነው። ይህንን ጫማ ከስልካቹህ ጋር በብሉቱዝ ኮኔክት በማድረግ ማሰሪያው ከላላ እንዲያጠብቅ ወይንም ከጠበቀ እንዲላላ ማዘዝ ትችላላችሁ። ✅ ጫማው በሙቀት ግዜ ውስጡ አየር እንዲመላለስ ስታዙት ቀዝቀዝ ይላል።በቀዝቃዛ ወቅት ደሞ ጫማው እንዲሞቅ ማዘዝ ይቻቻላል። ✅ ከዚህም በተጨማሪ የስልካቹህ ባትሪ ቢያልቅ ስልካችሁን ከጫማው ጋር በማገናኘት የቻርጅ አገልግሎት ይሰጣል። ©️yofantech ©️dani_apps
إظهار الكل...
ከኢትየጵያ ተነስቶ ከኢትዮጵያ የማይወጣዉ ወንዝ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • Abay
  • Barrow
  • Awash
  • Omo
0 votes
በ ገና በዓል የ ገናን ዛፍ( Christmas tree) የማስቀመጥ ባህልን የጀመረች ሀገር ማናት ?Anonymous voting
  • USA
  • England
  • Greece
  • Germany
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ጥቁር ማምባ የተባለው የአፍሪካ እባብ በሰአት 7ማይልስ ምድር ለምድር ይምዘገዘጋል፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት Kishore Badra የተባለ የ45 አመት ጎልማሳ ሲሆን በህንድ Odisha በተባለ ገጠራማ አካባቢ ከሚሰራበት የሩዝ ማሳ ስፍራ ወደ ቤቱ ሲመለስ እግሩን እባብ ይነድፈዋል፡፡ በዚህም የተበሳጨው Badra በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት እባቡን እንደምንም በእጁ ይዞ ነካክሶ ገድሎታል😳
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.