cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة ». የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃሉ🇸🇦🌸 https://t.me/Aumu_Salihat

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 133
المشتركون
+524 ساعات
+337 أيام
+8430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
           🍃የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➧ገላን መታጠብ! ➧ንፁህ ልብስ መልበስ ➧ሽቶ መቀባባት(ለወንድ ልጅ) ➧በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ ➧ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➧ሁጥባን በጥሞና ማዳመጥ     👂ልብ እንበል ጀመዓ  ቀን በነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰላዋት ማብዛት ይወደዳል።       ⚠️ማስጠንቀቂያ ኢማሙ ሁጥባ ከጀመረ በኋላ ❌ማውራት ❌በሰው ትከሻ እየተረማመዱ መሄድ ❌ጨዎታ ሌሎች ያልተገቡ ነገሮች መስራት ጁመዓን ያበላሻል (የጁመዓ አጅርን ይቀንሳል)     🌷ጁመዓ ቀን ቶሎ ወደ መስጂድ ከመሄድ  የሚገኙ ትሩፋቶች መጀመሪያ ወቅት መስጂድ የገባ 🔸አንደኛ ወቅት የገባ የግመል ሰደቃ አንዳረገ 🔸ሁለተኛ ወቅት የገባ የሙክት ሰደቃ እንዳደረገ 🔸ሶስተኛ ወቅት የገባ የዶሮ 🔸አራተኛ ወቅት የገባ እንቁላል ሰደቃ እንደሰቀ ይቆጠርለታል። #✅.ሱረቱል ከህፍ መቅራት 🔴 የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንህ ብለዋል ((ጁመአ ቀን ሱረቱል ከኸፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁማአዎች መካከል አላህ ብርሃን ያደርግለታል))   🛑ልብ እንበል ሸርጡን የተሟላለት ተቀባይነት ያለው ጁማዓ ከሳምንት አስከ ሳምንት የተሰራን ጥቃቅን ወንጀል ያስምራል!!!!አላህ የጁመዓን አጅር ከሚያገኙት ያድርገን🤲    🌸ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናት በላጭዋ ቀን ጁሙዓ ቀን ናት ✍️ابو لقمان السلفي (حزيفا) 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !!                   👇👇 https://t.me/itebikitabwesuna https://t.me/itebikitabwesuna
إظهار الكل...
•🍃🌸 سورة الڪـﮫـف ‏" و افسحوا لـ سورة الكَهف وقتًا في يومڪم.. ثَمة نــور يحفڪم لا ينطفئ " #تــلاوات 🍃🌸 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
إظهار الكل...
018.mp331.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✍ "ከነቢያችﷺ ሞት ብኃላ ፋጢማ እስክትሞት ድረስ (ለ6 ወራት) ኣንድም ግዜ አልሳቀችም!"[ኢብኑ ከሲር] ቁስጡላኒበዚህ ላይ ተዕሊቅ ስያደርጉ "በርግጥ አለመሳቅም ይገባታ!" ብለዋል። ኢማሙ ዘሐቢ እንዲህ ይላል፡ "ፋጢማ ከመልዕክተነኛውﷺ ሞት ቡኃላ ለ6 ወራት (ከሐዘን የተነሳ) እየሟሟች ቆየች ከዚያም እርሱዋም ሞተች።" NB:ከመልዕክተነኛውﷺ ሞት ቡኃላ ከቤተሰባቸው መጀመሪያ የሞተችው ፋጢማ ነበረች። @Abdul_halim_ibnu_shayk @Abdul_halim_ibnu_shayk
إظهار الكل...
00:26
Video unavailableShow in Telegram
الرسول ﷺ ختم حياته الشريفة بالاستغفار وهو الذي غفر له ما تقدم من ذنبه وما تأخر | الشيخ د. عبد الرزاق البدر حفظه الله https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
2.08 MB
🟢ሙሀደራን በቪዲዮ መቅረፅ ለዚያውም መስጂድ ውስጥ !? 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ  አልዋዲዒይ 👉ሙንከር (ወንጀል) ነው ከመስጂድ አስወጡት። 👉 መስጂዱን ይበክላል 👉 መላኢካን ከመስጂድ ያባርራል ወዘተ… 📜አዩሀል ሙሰዊሩን ፥ ለቁርኣን እና ለሱነህ እጅ ስጡ።ፈሳድ አቁሙ :: https://t.me/FATTAWAS
إظهار الكل...
ما_حكم_التصوير_بآلة_تصوير_الفيديو؟_الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه.mp33.72 MB
01:06
Video unavailableShow in Telegram
🌸ዉብ ለይል ይሁንለቹ🌷🌸👇
إظهار الكل...
2.94 MB
🏆 2
✅ የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ ጊንጥ ናቸው አል ኢማሙል በርበሃሪይ – ረሒመሁላሁ — ስለቢዳዓ ባልተቤቶች ሲነግረን እንዲህ ይላል : – يقول البربهاري – رحمه الله – : " مثل أصحاب البدع مثل العقارب ، يدفنون رؤوسهم وأبدانهم في التراب، ويخرجون أبدانهم، فإذا تمكنوا لدغوا. وكذلك أهل البدع، هم مختفون بين الناس، فإذا تمكنوا بلغوا ما يريدون " طبقات الحنابلة ( 2/44 ) " የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ ጊንጥ ናቸው , አንገታቸውና ሰውነታቸውን አፈር ውስጥ ይደብቃሉ , ጅራታቸውን ያወጡና ሲመቻቸው ይነድፋሉ ። የቢዳዓ ባልተቤቶችም ልክ እንደዚሁ በሰዎች ውስጥ ይደበቃሉ ሲመቻችላቸው የሚፈልጉበት ይደርሳሉ " ። 🔹 ይህ ኢማም በሶስተኛው ክ/ዘመን የነበረ ሲሆን አሁን ስላለው ሁኔታ የሚናገር ይመስላል ። የቢዳዓ ሰዎችን ማንነትና ምንነት በመዘርዘር ከገለፁና ከእነርሱ ጋር ሊኖረን የሚገባውን ግብረገብነት የሰለፎችን መርህ በማስቀመጥ ግንባር ቀደሙን ከሚዙ አኢማዎች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ሸርሑ ሱና የሚለው ኪታቡን በቅርቡ እንጀምራለን ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

00:46
Video unavailableShow in Telegram
▪️قالَ العلاّمةُ ابنُ عُثيمين  - عليه رحمات رب العالمين - يجب أن نعالج أنفسنا إذا رأينا أننا نقرأ القرآن وكأنه حروف تتلى نرجو بركتها وثوابها، فإذا لم تؤثر على القلب باللين والخشوع والرجوع إلى الله عز وجل فإن ذلك دليل على مرض القلب وربما على موت القلب. 📓تفسير سورة غافر (٤٣٣) 🌸🍃 https://t.me/terbyataselef
إظهار الكل...
1.84 MB
👆👆👆 🔈#ከአህመድ አደም ጥመቶች እና ተመዩዑ ❴መሟሟቱ❵ 🔶 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች በሚል ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
ከአህመድ_አደም_ጥመቶች_እና_ተመዩዑ_❴መሟሟቱ.mp317.64 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.