cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌏Abu Hafsua (አቡ ሐፍሷ)

አስተያየት ጥቆማ ካለዎት!! /t.me/Abu_hafsua_imam_Bot «رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 691
المشتركون
+524 ساعات
+557 أيام
+18930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከኹጥባ የተቀነጨበ ሐምዛ ያሲን፣ ነቀምት
إظهار الكل...
Jaalala rasuulaa ..1.m4a3.55 MB
Photo unavailableShow in Telegram
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው *"""""""""""""" ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም *** የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች 1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ 2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ 3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ 4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር 5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን     🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። 💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል 📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ። #️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
إظهار الكل...
01:07
Video unavailableShow in Telegram
"መጠጥ እር. ኩስ ነው ማለት ሃጢአት ነው።" ይሄው ቄስ ሌላ ቪዲዮ ላይ "ወይን ቅዱስ ነው" ይላል። . "ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ" የሚለው ዘመቻ ውሃ በላው ማለት ነው። ጠርሙሱ የያዘው መጠጥ ቅዱስ ነው ማለት አይደል? መቼም "ይነሳል ቅዱሱ ከቅዱሱ" አይባል ነገር። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
1.61 MB
በቃ ግዜው እንድህ ይፈጥናል ማለት ነው? ያአላህ. እውነት አልመስለኝ አለ።
إظهار الكل...
~የታየህን አሳይ፣ያልታየህን አጥራው።በደንብ ያልተረዳኽውን አታስተምረው።ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ። ∆ተብሏል @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
የሽንት ቤት አጠቃቀም ስነ ስርኣት ~ ① እንዳይሰረቁ ወይም እንዳይጠፋ ካልሰጉ በስተቀር የአላህ ስም ያለበት ነገር ይዞ ሽንት ቤት ውስጥ አለመግባት። ② የሚፀዳዱት ሜዳ ላይ ከሆነ ከሰው እይታ ራቅ/ ሰወር ማለት። [ሶሒሕ ኢብኒ ማጃህ: 1/ 60] ③ በሰው መተላለፊያ መንገድ ላይ ወይ አጠገብ፣ ሰዎች ከሚጠለሉበት ዛፍ ስር፣ ፍሬው ከሚበላ ዛፍ ስር፣ የፍራፍሬ ዛፍና አትክልቶች አጠገብ፣ ወራጅ ባልሆነ ውሃ ላይ፣ የውሃ ምንጭ ላይ፣ መቃብር ውስጥ አለመፀዳዳት። [ኢርዋኡል ገሊል: 1/100] [ሙስሊም: 269፣ 281] [ኢርዋእ: 1/102] ④ ንፋስ ወደሚነፍስበት አቅጣጫ ዙሮ አለመፀዳዳት። ⑤ የተሰነጠቀ መሬት ላይ ወይም ቀዳዳዎች ላይ አለመፀዳዳት። [አቡ ዳውድ: 29] ⑥ ውጭ ላይ የሚፀዳዱ ከሆነ ወደ መሬት ዝቅ እስከሚሉ ልብስን አለመሰብሰብ ወይም አለማውረድ። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 4652] ⑦ ውጭ ላይ በሚፀዳዱ ጊዜ ወደ ቂብላ አለመዞር፣ ጀርባንም ለቂብላ አለመስጠት። ሽንት ቤት ውስጥ ከሆነ ወይም ከፊት የሚጋርድ (ግድግዳና መሰል) ነገር ከኖረ ችግር የለውም። ይህንንም ቢሆን ከተቻለ መጠንቀቅ። [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] [ኢርዋእ: ቁ· 61] ⑧ ሽንት ቤት ሲገቡ ግራ እግርን ማስቀደም። ⑨ ሽንት ቤት ሲገቡ "ቢስሚላህ። አላሁመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ኹቡሢ ወልኸባኢሥ" ብሎ ከሸይጧን መጠበቂያ ዱዓ ማድረግ። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 3611] [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] (10) በሚፀዳዱ ጊዜ ብልትን በቀኝ እጅ አለመንካት፣ በቀኝ እጅ አለመፀዳዳት። [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] (11) በሚፀዳዱበት ጊዜ ያለ ምክንያት ከማውራት መቆጠብ። (12) ቢያንስ በሶስት ድንጋይ፣ ሶፍት፣ ወረቀትና መሰል ነገር መፀዳዳት። አንድም ቢሆን ሶስት የተለያዩ ጎኖች ወይም ገፆች ከኖሩትም በቂ ሊሆን ይችላል። ወይም በውሃ መጠቀም። አጥንት፣ ፋንዲያ፣ ምግብ ነክ ነገር እና ንፁህ ያልሆነ ነገር ለመፀዳጃነት አይውልም። [ሙስሊም፡ 262፣ 263፣ 271] (12) ከሽንት ቤት ሲወጡ ቀኝ እግርን አስቀድሞ መውጣት። (13) ከሽንት ቤት ሲወጡ "ጉፍራነክ" ማለት። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 4707] = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 23/2010) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

~አረ ተው ግን ~አጁሩምያ እንኳን ያልሞከረ ሰው ሙብተዳና ኸበር ፊእልና ፋኢል ያለየ ሰዉ ቂረአት አቅርቶ ሪከርድ ተደርጎ ከትልልቅ ኡስታዞች ጋር በአፕ ተዘጋጅቶ መቅረቡ ጥሩ ነው ትላላችሁ? አረ ዲን ነው ።ዲን አማና ነው ።የምንችለውን ያክል እናገልግለው። የማንችለውን አለማድረጋችሁን ዲንን ከማገልገል ነው። ለስንት ትውልድ መሰላችሁ የሚደርሰው። አረ አቅማችንን እንወቅ? አላህን እንፍራ ?የተከታይ ብዛት አይሸውዳችሁ? ነገ ታፍራላችሁ ? ተው ተው ትልቅ ጥፋት እየጠፋ ዝም መባሉ ጥሩ አይደለም? @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
~ለሀብታም አትሳቅ፣ ~የድሀ ጉልበት አይለፍብህ፣ ~ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰውን አትጥላ፣ ~የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር፣ለመውረድም ያስፈልገሀልና፣ ~ያየሀትን ሴት ሁሉ የመውደድ ፀባይ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ፣ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን፣ ~ባልጠሩህ ስፍራ አቤት አትበል፣ካልሾሙህ መሪ አትሁን፣ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን። @AbuHafsaYimam @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
~ባልጠሩህ ስፍራ አቤት አትበል፣ካልሾሙህ መሪ አትሁን፣ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን። @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
``አንድ ነጥብ`` ~አሁን አሁን ላይ ወንዱ  ውጭ ያለችን ያገባና ወይ አግብቶ ይልክና የሷኑ የወር ደሞዝ መጠባበቅ እንደ ስራ አድርጎታል። እሷ እዛ ብትሰራ እሱ እዚህ ስራ ቢያመቻችና ቢሰራ የሚስቱም የስደት ቆይታ ባጠረ ነበር።ለውጥም ይኖር ነበር። በስደት ኑራ ሀገር ስትገባ   ይሻላል የሚባለው ወንድ  ቤት ብቻ ሰርቶ ይጠብቃታል። ሌላ ምንም የተሰራ ስራ፣የተማረው ሙያ የለውም።ቤት አይበላ መቸም ። መልሳ እንድትሰደድ ይነዘንዛታል።ሳትፈልግ፣ሳትወድ እሱን ላለ ማጣት መልሳ ትሰደዳለች። አንዳንዱ ደሞ ወይ ጣም ያለ ቤት አልሰራ፣ወይ ጭራሽኑ አልሰራ፣ ወይ ስራ አልጀመረ ከዛም ከዚህም ያልሆነ እሱም ባክኖ የሚስቱንም ግዜና ገንዘብ አባክኖ የሚጠብቅ ወንድ አለ።  እንድህ ያለ ቆማጣ፣ወኔ ቢስ፣ሰነፍ፣ ከሆነ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ። ~ወንድ ልጅ መስሪያ ሲያገኝ ተፍ ተፍ ሲል፣ሞካሪ ሲሆን፣ስራ ፈጣሪ ሲሆን፣ሰበብ ሲያደርስ አላህም ያግዘዋል።  ~ወንድሜ ሆይ ድህነትን ለመዋጋት ሚስትህን ልከህ ሊሆን ይችላል። እጅህን አጣጥፈህ ግን አትጠብቃት።ስራ ፈጥረህ፣ንግድ ጀምረህ የተለያዩ ገቢ ማግኛ ስራዎችን አመቻችተህ እመቤት ሆና እንድትኖር. አድርጋት።በስደት ያሳለፈችውን ልፋትና ስቃይ ካሳት። የእውነት ልባም ፣ጎበዝ፣ፈጣን፣የስራ ሰው ሁነህ ጠብቃት። @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.