cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Campus Handout

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
43 617
المشتركون
+2124 ساعات
+1167 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

⚡️ በትኩረት እና በጥንቃቄ የምናዘጋጃቸው የኛ Short Note ይህን ይመስላል! ከላይ የምትመለከቱት የ Moral and Civic Chapter 4 ሙሉ Short Note ነው እንዴት ለማንበብ የሚያሰለቸውን ሞዱል ለማንበብ ወደሚመች Short Note እንደቀየርነው ማየት ትችላላችሁ ብዙ ተማሪዎች አፕልኬሽናችን ላይ የተለያዩ ትምህርቶች Study Book, Short Note እና Exam Book የ አንድ ጊዜ ክፍያ 150 ብር ብቻ በመክፈል እየተጠቀሙ ነው!
ዛሬውኑ የአፕልኬሽናችን ተጠቃሚ በመሆን በአጭር ጊዜ ለፈተና ዝግጁ ይሁኑ
ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ኮርሶችን ተዘጋጅታችሁ ግቡ ✌️ —————————- 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) —————————- 🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ አናግሩን ቴሌግራም -> @campus_pdf © Campus Handout
إظهار الكل...
Civic Chapter 4 Short Note.pdf3.20 KB
👍 2
አፕልኬሽናችን ጋ በቅርቡ ... ✅ Daily Tips 📰 Daily English 💻 Daily Skills አፕልኬሽናችንን በክፍያ እየተጠቀማችሁ ላላችሁ ከዩንቨርስቲ ትምህርት ባሻገር በየቀኑ የሚጠቅሟችሁን ነገሮች አፕልኬሽኑ ጋ ለማካተት ዝግጅት ጨርሰናል 🫡 እንደምትወዱት አንጠራጠርም © Campus Handout
إظهار الكل...
🏢 ዩንቨርስቲ መቼ ነዉ የተጠራቹ ?Anonymous voting
  • Already ገብተን እየተማርን ነዉ
  • በዚ ሳምንት
  • የዛሬ ሳምንት
  • የዛሬ ሁለት ሳምንት
  • የዛሬ ሶስት ሳምንት
  • የዛሬ ወር
  • ከወር በኃላ
0 votes
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
📲 አፕልኬሽናችን ከ 2,500 በላይ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል 🔥 🙏 እናመሰግናለን! ⚡️እነዚ ጠቃሚ Study Books ፣ Short Notes እና Exam Books አፕልኬሽናችን ጋ በአሁኑ ሰዓት ተካተዋል! 🔸 Exam Books 📑 Exam Book - Anthropology 📑 Exam Book - Civics 📑 Exam Book - Emerging Technologies 📑 Exam Book - Entrepreneurship 📑 Exam Book - Inclusiveness 📑 Exam Book - Global Trends 📑 Exam Book - Economics 🔸 Study Book/Short Note 📗 Civics Chapter 1 - 5 📔 Anthropology Chapter 1 - 3 📓 Emerging Chapter 1,2,4,6 📙 Global Trends Chapter 1 - 5 📘 Logic Chapter 1 - 5 📘 Entrepreneurship Chapter 1 & 2 👉 ተጨማሪ ትምህርቶች እና Chapters በየጊዜው አፕልኬሽናችን ጋ ይካተታሉ -------------------------------------------------- 💳 ዋጋ፡ የአንድ ጊዜ ክፍያ 150 ብር ብቻ በመክፈል ሁሉንም ማግኘት ይችላሉ! 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) -------------------------------------------------- 🔸 Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት 👉 ይህን Sample Study Book ተመልከቱት -------------------------------------------------- 🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ አናግሩን ቴሌግራም -> @campus_pdf © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 8 2👎 1
⚡️ በትኩረት እና በጥንቃቄ የምናዘጋጃቸው የኛ Study Books እና Short Notes ይህን ይመስላሉ! ከላይ የምትመለከቱት የ Anthropology ፣ Global Trends እና Logic Chapter 1 ሙሉ Study Books ናቸው። እንዲሁም የ Civic ፣ Emerging Technologies እና Entrepreneurship Chapter 1 Short Note ተካተዋል። 📖 Study Book እንዴት ለማንበብ የሚያሰለቸውን ሞዱል ለማንበብ ወደሚመች Short Note እና ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተውጣጡ የ Mid እና Final ጥያቄዎችን እስከነመልስ እና ማብራሪያቸው እንዳካተትን ማየት ትችላላችሁ ብዙ ተማሪዎች አፕልኬሽናችን ላይ የተለያዩ ትምህርቶች Study Book, Short Note እና Exam Book የ አንድ ጊዜ ክፍያ 150 ብር ብቻ በመክፈል እየተጠቀሙ ነው!
ዛሬውኑ የአፕልኬሽናችን ተጠቃሚ በመሆን በአጭር ጊዜ ለፈተና ዝግጁ ይሁኑ
ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ኮርሶችን ተዘጋጅታችሁ ግቡ ✌️ —————————- 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) —————————- 🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ አናግሩን ቴሌግራም -> @campus_pdf © Campus Handout
إظهار الكل...
Campus Handout

⚡️የ Campus Handout App አሁን Install አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ✌️ ከዚ ጋ ያለዉን File Download አድርጋቹ አፕልኬሽኑን Install  አድርጉት በመቀጠል 🔰 እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ የሚገልፅ ይህን አጭር ቪዲዮ ተመልከቱት 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) © Campus Handout

👍 3
Anthropology Study Book Chapter 1.pdf8.80 KB
Civic Short Note Chapter 1.pdf1.68 KB
Emerging Technologies Short Note Chapter 1.pdf1.57 KB
Entrepreneurship Short Note Chapter 1.pdf2.97 KB
Global Trends Study Book Chapter 1.pdf5.15 MB
Logic Study Book Chapter 1.pdf8.44 KB
👍 2
⚡️ እስካሁን በነጻ ዩቱብ ጋ ያዘጋጀናቸው ትምህርታዊ Tutorial Videos 👇 🔗 https://www.youtube.com/@Campushandout
إظهار الكل...
Campus Handout

This is the best channel for first year Ethiopian university students. We upload all common course tutor videos and attaché useful handouts and lecture notes. In addition we will share practice questions in an interactive way. We also have amazing short notes/Quick notes for each course. You will benefit from: 🤓 Student Quick Note/short note 📝 👨‍🏫 Lecture notes/ handouts 🎲 Practice quiz/question With 💡explanation for each question stay connected and get more!

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጊዜ ወርቅ አይደለም! ጊዜ ገንዘብም አይደለም ... ጊዜ ምንም ነው ጊዜ የምትፈልጉትን ነው! ——————- 💲 ገንዘብ ፈለክ/ሽ? ምን ያህል ጊዜ አለህ/ሽ? ያንን ጊዜ በሆነ መንገድ ብታሳልፈው/ፊው ገንዘብ ይሆናል ... ለምሳሌ ያህል በ Video Editorነት ተከፍሎኝ ያውቃል ... ያንን ክፍያ ያገኝሁት ግን የሆነ ያህል ጊዜየን Video Editing ለመማር ፤ እንዴት ስራ ለማግኘት እንደሚቻል ለማወቅ እና በሂደቱ ብዙ አልፌ ብዙ ጊዜ ሰጥቸው ነው 🔄 ስለዚ 100 ሰዓት ወስዶብኝ ይሆናል ይህን ሙያ/Skill ለመቻል ... ሰርቼ ሲከፍሉኝ በመቶ ሰዓቴ ገንዘብን ገዝቸው ነው ——————- 👥 ጥሩ ጓደኛ ትፈልጋለህ/ሽ? ምን ያህል ጊዜ አለህ/ሽ? ያንን ጊዜ በሆነ መንገድ ጥሩ ሰዎችን ለመተዋወቅ እና መልካም ጓደኛ ለመሆን ብትጠቀመው/ሚው ጊዜ ጓደኛ ይሰጣል 🔄 አሁን አብራችሁ ያለው ጓደኛ ጋ ቢቆጠር ምን ያህል ጊዜ አሳልፋችኋል ... ጓደኝነትን በጊዜ ነው የገዛችሁት ——————- 🏃‍♂️ከፈጣሪ በታች ጤናህን መጠበቅ ትፈልጋለህ/ሽ? ምን ያህል ጊዜ አለህ/ሽ? ያንን ጊዜ በሆነ መንገድ እንቅስቃሴ ለመስራት እና በቂ እንቅልፍ ለማግኘት ብትጠቀመው/ሚው ጊዜ ጤና ይሆናል 🔄 ጤናም በጊዜ ይገዛል! ——————- ⚡️በዚ አመት በጊዜያችሁን ምን መግዛት አስባችኋል? የተሻለ ገቢ፤ ትምህርት ውጤት፤ መንፈሳዊ ህይወት፤ የተረጋጋ ህይወት ... ? ⏰ ጊዜ ያላችሁ ብቸኛው ውዱ ምንዛሬ ነው ወደፈለጋችሁት የምትመነዝሩት
ትናንት TikTok ጋ ያንን ያህል ጊዜ ስታሳልፉ ምን ነው የገዛችሁ ? ጠቃሚ ነገር ነበር በጊዜ ያችሁ የገዛችሁ ?
🗝 ጊዜ ቁልፍ ነው ምንም ምትከፍቱበት ... ጊዜ ህይወት ነው የምትኖሩበት! ቆጥባችሁ መንዝሩት 💬 From Campus Handout Admin
إظهار الكل...
👍 24🙏 8 2👏 1
Psychology Study Book/Short Note ማሰራት የምትፈልጉ 👉 በ @campus_pdf አናግሩን 👥 ቡዙ ሰዉ ማሰራት የሚፈልግ ከሆነ በአነስተኛ ክፍያ ጥራት ያለዉ የፈተና መዘጋጃ ኖት በአጭር ጊዜ እናዘጋጃለን 📊 እስካሁን 1 ተማሪ ፍላጎት አሳይቷል ©️Campus Handout
إظهار الكل...
👍 16
🌟 Join Campus Uplift! 🌟 Dear Campus Handout Family, I’m excited to announce Campus Uplift – your new hub for mastering in-demand skills, freelancing, and staying ahead in the industry! 🚀 To celebrate the New Year 2017, we’ll be sharing free, valuable content to help you grow and thrive. 🎉 🔥 Why join? ▫️Learn freelancing & earning ▫️Stay updated on industry standards ▫️Access free content in the new year ▫️Be part of a supportive community 👉 Join Campus Uplift today and start your journey Let’s succeed together in 2017 E.C.! 🌟 ©️Campus Uplift
إظهار الكل...
Campus Uplift

Welcome to Campus Uplift! 🚀 Here, you'll find a wealth of resources, tips, and opportunities to help you earn more, enhance your skills, and achieve your goals. Stay updated with the latest insights, practical advice, and community support.

👍 7👏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.