cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 አንድ ተራ ሰው በአመራር ቦታ ላይ ያሉ ሰዎች ቀን በቀን እንዴት ያለ ከባድ ሚናዎች እና ፈተናዎች እንደሚያጋጥማቸው አይገነዘብም። 📌 መሪዎች ብዙ ጊዜ ባልሰሩት ነገር ይወነጀላሉ ። 📌 ሊያደርጉት በሚሞክሩት ነገር ደግሞ ይተቻሉ ። 👉 ያላሉትን ብለዋል ይባላሉ ። 📌 ከሰዎች ጋር አለመግባባት ያጋጥማቸዋል። 📌 ታሪካቸውንም ለማስተካከል ብዙ ጊዜ ዕድል አይሰጣቸውም። 👉 ቶሎ እርምጃ ቢወስዱ ግድ የለሽ ይባላሉ። 👉 በትዕግሥት ቢቆዩ ፈሪ ይባላሉ ። 📌 በመንፈሳዊ አመራር ላይ ያሉት ሰዎች የሚያጋጥማቸው ጫና ብቻ አይደለም ።ከሲኦል ባለቤት እና ነፍሰገዳይ ከሆነው ጠላት ጋርም መዋጋት ይኖርባቸዋል ። 👉 ሰይጣን እንደ አታላይ እባብ ሆኖ ይመጣል። 2ቆሮ 11:3 👉ሰይጣን እንደሚውጥ አንበሣ ሆኖ ይመጣል።1ጴጥ5:8 📌ክርስቲያን መሪዎች ሰይጣንን ለመቋቋም ንቁ እና በመንፈስ የታጠቁ ሆነው መገኘት ይኖርባቸዋል ። ❤ ክርስቲያን ሰዎችም ሊጸልዩ የሚገባው በመንግስታዊ ስልጣን ላሉት ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ስልጣን ላሉት ጭምር ነው።1ጢሞ 2:1-3 📌ሰይጣን አንድን ክርስቲያን መሪ ማሸነፍ ከቻለ መላው አገልግሎቱን አሽመድምዶ የክርስቶስ ጉዳይ ዋጋ ቢስ ሊያደርገው ይችላል ። <<ዋረን ዌንደል ዌርዝቢ ከጻፉት የመጸሐፈ ነህምያ ጥናት የተወሰደ>> 👉 ጥያቄ መሪ ማለት ምን ማለት ነው? መሪ ሊሆን የሚችለውስ ማነው?
إظهار الكل...
ስፈራ ስቸር ማልተነፍሰው ሚስጥሬ በዝቷል እኔ ባልናገር የልብ ወዳጄ የውስጤን ያውቃል እርሱ እንደሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ መቆም አልችልም እንኳን በንጉሥ በራሴም ደጅ የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል (2x) ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይህ አይደለም ማንነቴ እንዳትጠላኝ ደግሞ በጥፋቴ ፍቅር ነህ አያስችልህም አባቴ ያለ ምክንያት ወደህ በምክንያት አትጠላም ለምህረትህ ስፍር መለኪያ የለውም የአንተ ፍቅር መነሺያው ከራስህ የመውደድ ልብ የማያልቅብህ (2x) የእኔ ጌታ ከወዳጅ ከፍቶ ልጅህ ድርሻዬን ብሎ እርም እንዳላለ አልመች ቢለው የሸፈተበት አባቴን አለ አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል ሁልን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ
إظهار الكل...
በጣም ጠቃሚ መጽሐፍ ነው ! እንድታነቡት እመክራለሁ
إظهار الكل...
መንፈስ ቅዱስ.pdf5.91 KB
3🔥 2👍 1
👇ይሄን ሚስጥር ታውቃላችሁ? ==================== 1ቆሮ 15 ------------ 51-52፤ እነሆ፥ #አንድ #ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን #አናንቀላፋም ነገር ግን #የኋለኛው❤ መለከት ሲነፋ ሁላችን #በድንገት👉 በቅጽበት ዓይን #እንለወጣለን፤❤ መለከት❤ ይነፋልና #ሙታንም #የማይበሰብሱ❤ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን። 53፤👉 ይህ #የሚበሰብሰው #የማይበሰብሰውን❤ ሊለብስ ይህም #የሚሞተው #የማይሞተውን❤ ሊለብስ ይገባዋልና። 54፤ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ። ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል። #ጌታ #ኢየሱስ❤ ይመጣል❗
إظهار الكل...
🔥 1
#የማይለወጥ_ክህነት❗ ================= ወደ ዕብራውያን 7 ------------ ----------------- 23፤👉 እነርሱም #እንዳይኖሩ #ሞት ስለ #ከለከላቸው #ካህናት የሆኑት #ብዙ ናቸው፤ 24፤👉 እርሱ ግን #ለዘላለም #የሚኖር ስለሆነ #የማይለወጥ #ክህነት አለው፤ 💪 25፤ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር #በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ #በእርሱ ወደ #እግዚአብሔር #የሚመጡትን #ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል።
إظهار الكل...
👍 3 2👨‍💻 1
እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምሬያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌ አላበላሸውም መዝሙሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተጋብዛችኋል
إظهار الكل...
👏 1
❤❤❤❤❤👇👇 (መዝሙረ ዳዊት 1 ) ------------ 1፤ #ምስጉን ነው #በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ #በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ #በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 2፤ ነገር ግን❤ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል❤፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት #ያስባል። 3፤ እርሱም❤ በውኃ ፈሳሾች #ዳር እንደ ተተከለች፥ #ፍሬዋን በየጊዜዋ❤ እንደምትሰጥ፥ #ቅጠልዋም #እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ #የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። 4፤👉 ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን #ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። 5፤ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር #አይቆሙም። 6፤ #እግዚአብሔር የጻድቃንን #መንገድ ያውቃልና፥ #የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
إظهار الكل...
5❤‍🔥 1
10:53
Video unavailable
የሮሜ_መልዕክት_እና_የያዕቆብ_መልዕክት_አይጋጩምን_በዳዊት_ፋሲል360p.mp427.60 MB
3🥰 3
06:08
Video unavailable
ማለቅን_ወዘላኃን_||_ዘማሪ_ሳሙኤል_ታምራት[email protected]29.52 MB
2🔥 2👏 1
ትልቅ ነው የእርሱ ስራ ቢወራ ቢነገር አያልቅም
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.