Life in one word@ym
🌸😍 yene zemen @ Join ma Chanel to ge💓In dis Channel u get 🛑✨Ŋāøľ€ pīç😎 🛑✨Quote❤ 🛑✨Music🎵 🛑✨Video🎬 🛑✨Entertianment 🛑✨Vine & prank🤣 🛑✨Books📖 🛑✨Dance & tiktok 🥳 🛑✨poem💬 🛑✨ All in one channel🛑✨ Comment&💁
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
308
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ጂጂ:እኔን የራበኝ❤️
ልቤ በፍርሀት እጅግ ተበክሏል 🥺
በርሀብ በጥማት ሰውነቴ ዝሏል
እግሬ አልንቀሳቀስ እጄ አልሰራ ብሏል
ጆሮየም አልሰማ ዓይኔም አላይ ብሏል
የራበኝ እንጀራው እህሉ መስሏቸው
የጠማኝ ወተቱ ወይ ጠጁ መስሏቸው
ችግሬ ጭንቀቴ ምንጩ ያልገባቸው
ያቺ ሰው ተራበች ሲሉ ሰማኋቸው
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው💚🤐❤️
........
ጎጃም ያረሰውን ለጎንደር ካልሸጠ
ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ
የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ
የሐረር ነጋዴ ወለጋ ካልሸጠ
ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም
ሀገርም አለችኝ ወገን የኔ ህመም😖
ስሩ እንዳይበጠስ መቋጠሪያው ደሙ
አረንጓዴ 💚ቢጫ 💛ቀይ ❤️ነው ቀለሙ
.....እኛን የራበን ፍቅር ነው!
ፈጣሪ ለኛ ፍቅርን ለሀገራችን ሰላምን ይስጠን💚
ፍቅር ቅዳሜ 🙌🏾
@eden 16
14110
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.