cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
17 170
المشتركون
-124 ساعات
+3937 أيام
+68330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ይችን ታዳጊ ህፃን እንርዳት ለአሏህ ስንል ቤተሠቦቾ ሀቅማቼው በላይ ገዘብ ተጠይቀዋል አልቻሉም ውድ ቤተሰቦቼ የምችሉ በገዘብ የማችሉ በዱዓ አንርሳት
إظهار الكل...
👍 2
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GDZsPh6eRB56LVZ65DAuL6
إظهار الكل...
እህታችንን ሀድራ መሀመድን እንርዳት የደም ካስር ታማሚ ናት ከአሏህ በታች እገዛችንን ትፈልጋለች እና እንርዳት

WhatsApp Group Invite

💎ሴት ልጅ ከተስተካከለች👑 ማህበረሰቡ ይስተካከላል! እናት ከአባት ይልቅ እቤት ውስጥ ያሉ ነገሮች ከፍተኛው ድርሻ ትወስዳለች ልጅን በማሳደግ በኩል ከፍተኛ ሚና ትጫወታለች። ➲በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!! https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

👍 12
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
👍 3
00:10
Video unavailableShow in Telegram
➴ትእግስተኛ ሁኚ...🌺 ኢንሻ አሏህ  ሁሉም ነገሮች ከምታስቢው በተሻለ መልኩ በትክክለኛው ጊዜ ወደ        አንቺ ይመጣሉ!! እናማ....... ~صبراً  جميلاً🌺 ሁሉም ነገር በጊዜው ቆንጆ ነው። كل شي في وقته جميل🍃🥀 ‎
إظهار الكل...
9.15 KB
👍 29
Photo unavailableShow in Telegram
🌸   🌸 መልካም ጥንዶች ስኬታማ  የሆነ ትዳር   በመካከላቸው  እንከን  ስለሌለው  ሳይሆን ➾አለመግባባታቸውን በውይይት ሰለሚመቱትና  አንዱን አንዱ በይቅርታ ሰለሚያልፈው ብቻ ነወ ። https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
👍 18💯 8
Photo unavailableShow in Telegram
➣, ሴት ልጅ ስጦታ ናት !    , ህፃን ስትሆን አጫዋች ልጅና እህት ትሆናለች። , ከፍ ስትልም እናቷን አጋዥ እና ታናናሾቿን ተንከባካቢ የቤቱ ሁለተኛ ናት። ይበልጥ ስትበስልም ለወላጆቿ ወግ መአረግ አሳይታ ተድራ፤ ትዳሯን ተንከባካቢ፣ የቤቱ አድማቂ እና ውድ ልጆችን የምትሰጥ ውድ ሚስት ትሆናለች። , ከዛም አልፎ ለልጆቿ አሳቢ፣ እራሷን ጥላ ለቤተሰቧ የምትኖር አዛኟ እናት ትሆናለች። ኮፒ https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
👍 35
Photo unavailableShow in Telegram
ደሀ ባል ማለት አቂዳ የሌለው ነው ። አቂዳው ያማረ እና  የተስተካከለ ባል ካለሽ  ሀብታም  ባል ነው ያለሽ ። https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
💯 22👍 14👌 5
ከተዋደዱ ቶሎ ብለው ወደ ትዳር ይሂዱ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لم يُرَ لِلْمُتَحابَّيْنِ مثلُ النكاحِ﴾ “ለሁለት ለሚዋደዱ ጥንዶች ኒካህን (ትዳርን) የመሰለ መልካም ነገር አላየሁም።” https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

👍 21
እሰይ እንኳን አቃጠለችህ በድጋሚ ......ሚስቴ አቃጠለችኝ ለሚለዉ ወንድ 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
እሰይ እንኳን ተቃጠልክ.mp34.48 KB
👍 25
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.