cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Esubalew Abera N.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 451
المشتركون
+324 ساعات
+397 أيام
+7330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በቸር ያቆየን፣ በቸር ያገናኘን።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ጊዜን ማስቆም | የዐዲስ ዓመት ተስፋ | አጭር ፊልም | Short movie | Gebrela G Films

Welcome to Gebrela G films. My name is Gebrela Shewakena. Via this channel I will share my short and experimental films with you. Stay tuned. እንኳን ወደ «Gebrela G films» በሰላም መጣችሁ። ገብሬላ ሸዋቀና እባላለሁ። ይህ ቻናል አጫጭርና ኤክስፐርመንታል ፊልሞቼን ወደ እናንተ የማደርስበት ቻናል ነው። #newshortfilm #trending #trendingshortfilms #youtubeshorts #youtubeshortfilm #ebs

Photo unavailableShow in Telegram
🦉
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
—የጠፋሁ ልጅህ ነኝ — እጅግ ለምወደው ዘማሪ ዲያቆን Ermiyas Girma የሰጠሁት «የጠፋሁ ልጅህ ነኝ» የሚል ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከርኩት የንስሓ የመዝሙር ግጥም ነበር። ከሰሞኑን ትዝ ብሎኝ መለስ ብዬ ሳደምጠው ሰው ጋር ከደረሰ 4 ዓመት እንዳለፈው አየሁ። በጊዜው የግል ንስሓዬን የተናዘዝኩበት ሥራ ነበር —ዛሬም ንስሓዬ ነው። ባደመጥኩት ቁጥር የሚያስገርመኝና የሚያስደንቀኝ ነገር ቢኖር ግጥሙ አይደለም። ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር ዲያቆን ኤርምያስ የግጥሙን መንፈስ ተረድቶ የደረሰለት ልብን የሚያራራ ኦርቶዶክሳዊ ዜማና የዘመረበት መንገድ ነው። እስከ አሁን ድረስ 63 ሺህ ሰዎች አዳምጠውታል። ስለዚህ መዝሙር በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች መሃል የሚያውቁ ጥቂት ናቸው። እናም ምናልባት ሌሎችም ሰዎች ጋር እንዲደርስ ከረዳ በሚል ዛሬ በይፋ ላጋራው ወድጄያለሁ። ሊንኩ 👇 🛑 https://youtu.be/mcnS_ULmw9A?si=lYVu7zR4E4yxPa0z
إظهار الكل...
🛑 ተለቀቀ! የባይተዋር ስንብት | አጭር ፊልም https://youtu.be/wwerHFfeACY?si=l8dd-I6QI7EquP2S
إظهار الكل...
የባይተዋር ስንብት | አጭር ፊልም | Gebrela G Films | Short Movie

Welcome to Gebrela G films. My name is Gebrela Shewakena. Via this channel I will share my short and experimental films with you. Stay tuned. እንኳን ወደ «Gebrela G films» በሰላም መጣችሁ። ገብሬላ ሸዋቀና እባላለሁ። ይህ ቻናል አጫጭርና ኤክስፐርመንታል ፊልሞቼን ወደ እናንተ የማደርስበት ቻናል ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
የዐዲስ ዓመት መዳረሻ እንዲሆነን በ Esubalew Abera Nigussie ተጽፎ፣ በ «Gebrela G Films» ተቀርጾ ዳይሬክት የተደረገውን «የባይተዋር ስንብት» የተሰኘውን አጭር ትዕይንት ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻነል በኩል ልንጋብዛችሁ ወደድን። እስከዚያው በማስተዋወቅና ሰብስክራይብ በማድረግ ማገዝ ይቻላል 😊 ሊንኩ 👉 https://youtube.com/@gfilms.1?si=Z6cg2_rraUtr7r55
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
ስለሰበርሺኝ ይቅርታ | የመለያየት ስሜት | Short movie

Welcome to Gfilms. My name is Gebrela Shewakena. Via this channel I will share my short and experimental films with you. Stay tuned. እንኳን ወደ «Gfilms» በሰላም መጣችሁ። ገብሬላ ሸዋቀና እባላለሁ። ይህ ቻናል አጫጭርና ኤክስፐርመንታል ፊልሞቼን ወደ እናንተ የማደርስበት ቻናል ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
ጎበዙ ፎቶግራፈር Gebrela Shewakena ለ “G—films” የአጫጭር ፊልሞች ፕሮጀክቱ የምትጽፋቸው አጫጭር ጥቅሶች ይሆኑኛል። ያም ብቻም አይደለም፣ የትወና አቅምህን አወጣዋለሁ ብሎ፣ ለተዋናይነትም ዐጭቶኛል። ልናይ ኋላ 😅 “ስለሰበርሽኝ ይቅርታ” የተሰኘውን አጭር ጽሑፍ በሲኒማቶግራፈርነትና በዳይሬክተርነት አዘጋጅቶ ወደሚያምር ተንቀሳቃሽ ምስልነት ቀይሮታል። ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። እስከዚያው ቻነሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉለት ደስ ይለኛል። ሊንኩ ይኼው 👇 🛑 https://m.youtube.com/@Gfilms.1?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3c0tFk5BX0euIMCq9bLmhJclaQDSOI9IKRqEsXtizp4PVkS0nx5nnrs1A_aem_AGqDsjVdnukISD2VJVfI7w
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.