cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 703
المشتركون
-224 ساعات
+67 أيام
+5830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ
إظهار الكل...
👍 13 4
إظهار الكل...
#2017 ዓ'ም ለስንተኛ ጊዜ እየተከበረ ነዉ...??

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook

https://www.facebook.com/Evangelical

MEDIA/Councilእና Telegram

https://t.me/EGBCC

ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

🙏 10👍 3 1
#የ2017_አዲስ_ዓመትን_አስመልክቶ_የእንኳን_አደረሳችሁ_መልዕክት....🌼🌼🌼🌼 የኢትዮዽያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ አዲሱን 2017ዓ/ም አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ መግለጫ ሰጡ። ጠቅላይ ፀሃፊዉ በመግለጫቸዉ ለኢትዮዽያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮዽያዉያን በሙሉ እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አሸጋገራቹ ያሉ ሲሆን ምንም እንኳን ያሳለፍነዉ አመት እንደ ሃገር የገጠሙን ችግሮች ቢኖሩም ቀላል የማይባሉ ስኬቶች እንደተመዘገቡ ገልፀዋል። በዚህም ታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ ተጨማሪ ሃል በማመንጨቱና ከፍፃሜ በመቃረቡ ለመላዉ የኢትዮዽያ ህዝብ እንኳን ደስ አላቹ ብለዋል። በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔርን መፍራት እና በእዉነት ማምለክ በቅድስና መመላለስ ቅድሚያ የሚሰጠዉ ብርቱ ጉዳይ ነዉ ሲሉ አሳስበዋል።ኢትዮዽያዉያን ባለፈ ታሪክ ከመነታረክ እዉነተኛ እርቅን በማድረግ ነገአችን ብሩ ይሆን ዘንድ ሰላማችንን ለመጠበቅ እንትጋ ብለዋል። እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን ልሳን በመዝጋት ልዩነቶችን በዉይይት እና በይቅርታ ለመፍታት እንነሳ ሲሊ ጥሪያቸዉን አቅርበዋል። የሃይማኖት መሪዎች እና የሃገር ሽማግሌዎች ከሌሎች አጋዥ ወገኖች ጋር በመቀናጀት ሰላም በምድሪቱ ላይ እንዲሰፍን ያለ እረፍት መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል። የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት የምንታወቅባቸዉን የልማት ስራዎች ይበልጥ በማጠናከር ለሃገራችን ዕድገት መፋጠን እንረባረብ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። በአሁኑ ወቅት በልዩ ልዩ ችግሮች ዉስጥ የሚገኙ ወገኖችን በመደገፍ አዲሱን ዓመት በደስታ እንዲያሳልፋ እጆቻችንን እንዘርጋ ሲሉ አሳስበዋል። እግዚአብሔር ሕዝባችንን ፣ ሀገራችንን ይባርክ ፣ ይጠብቅ ፣አሜን!! #ለበለጠ_መረጃ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/ ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 ቴሌግራም፦ https://t.me/EGBCC ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 3 2🙏 1
إظهار الكل...
#የቀጠና2_ሙሉ_ወንጌል_ለ_መዘምራን../የአብዮቱ ፍንዳታ ዘመን ከሞት ጋር ተናንቀዉ ያገለገሉ ጀግኖች...

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook

https://www.facebook.com/Evangelical

MEDIA/Councilእና Telegram

https://t.me/EGBCC

ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.