cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቀለሜ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው ። --------------------------------------------------------------------- 📚 ለ አስተያየት እና ጥያቄ : @Keleme2013_bot 📚 ለ መወያየት: @keleme_2013Discussion

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
83 351
المشتركون
+1924 ساعات
+147 أيام
+7230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946
إظهار الكل...
👍 7
✅Remedial Modules ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
Unit 1 Mathematics Remedial.pdf4.59 MB
History Remedial Note.pptx1.12 MB
Mathematics Remedial Module.pdf12.39 MB
English Remedial Module.pdf3.33 MB
History Remedial Module.pdf1.21 MB
Chemistry Remedial Module.pdf4.97 MB
Geography Remedial Module.pdf8.32 MB
Physics Remedial Module.pdf2.49 MB
Biology Remedial Module.pdf1.55 MB
👍 18 2🔥 1
📚 የመጀመሪያ አመት የተፈጥሮ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአብዛሀኛው ግቢ ላይ የሚወስዷቸው የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች ናቸው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
Communicative English Module (1).pdf1.53 MB
Mathematics for Natural Science.pdf6.41 MB
physics freshman.pdf4.55 MB
General psychology Freshman.pptx5.16 MB
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf2.63 MB
Pysychology Module (2).pdf1.82 MB
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
👍 8
Repost from UAT Center
Photo unavailableShow in Telegram
#AAU_UAT 🔥እንኳን ደስ አላችሁ 🥰 ✨ዘግይታችሁ ዝግጅት ለጀመራችሁ ይህ እጅግ ወሳኝ ነው ❗️ 💡ነገ እንዲሁም ከነገወዲያ ዉሎም ምሽትም በUAT CENTER 👌 ✔️ጥያቄ እንሰራለን ✔️ፈተና እንለማመዳለን ✔️ምክር እንለዋወጣለን ⌛️ ከዚህ ውጭ AAU ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?...ምንም 🤷 📍AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ አድርሱ 🙏 ◼️ለUAT Preparation ምዝገባ ⤵️ => @UATRegistration_Botለማንኛውም ጥያቄ ☎️ 0916687665 => @UAT_bot 📥 =>@UATCenter @AAU_UAT_Center ❤️ @AAU_UAT_Center ❤️
إظهار الكل...
👍 17
📚Second semester courses ✨ Second semester ላይ Other health ያማለት ከጤና ዘርፍ ከ medicine እና pharmacy ውጭ፣ የምትገቡ ተማሪዎች ከምትወስዷቸው ቀሪ common የ freshman courses በተጨማሪ General Biology እና chemistryን ይጨምራል። እኒኺ courses አብዛኛው ግቢ ውስጥ ለ medicine እና pharmacy ተማሪዎች አይሰጡም።በምትኩ organic chemistry ይወስዳሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
GENERAL BIOLOGY module.pdf5.06 MB
General_Chemistry_Module.pdf39.96 MB
Bio ch 1 @keleme_2013.pdf3.19 KB
Bio ch 2 ቀለሜ.pdf5.56 KB
bio ch 3 @keleme_2013.pdf1.91 MB
👍 12👏 2 1🤩 1
የ2017 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሒደት በተለያዩ ክልሎች ተጀምሯል። የመማር ማስተማር ሒደቱ በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በጋምቤላ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል። @keleme_2013
إظهار الكل...
👍 27👏 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ። - 6000+ tech and non tech ኮርሶች - በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች - በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል - ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን - በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : https://bit.ly/4cQrem2 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.me/+3nNaOCMHiXgyMTA0
إظهار الكل...
👍 8
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Save Ad
00:24
Video unavailableShow in Telegram
#Advertisement ✅ቀጥታ ወደ አሜሪካ ወይም አዉሮፖ ለመሄድ የሚያስቸግሩበት ምክኒያቶች አሉ። እነሱም: - ዝቅተኛ Grade - በቂ bank statement ያለመኖር - English proficiency letter - የኤምባሲ interview challenge 🔴 When you apply to dubai, you won't have any of these problems. And after a year you'll have the chance to transfer to their partner universities in Europe🇪🇺 and USA🇺🇸 ⚠️We accept no agency fees for this process. For more details: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       +251913793620       +251928908520       +251937162229 🔹Or simply, send us a message @twoonetwoinfo ⚠️ For the latest updates on studying abroad: Join our tiktok page
إظهار الكل...
InShot_20240131_153344459.mp432.15 MB
👍 14 2
📚 የታላቅ መልዕክት ለፍሬዎች ✔ግቢ በየትኛውም ሰዓት ብትደርሱ ስለሚያስተናግዷቹህ በጭራሽ ቤርጎ እንዳትከራዩ ፤ በተለይ ከሩቅ ቦታ የምትመጡ ተማሪዎች ግቢው ስለሚረ'ዳቹህ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳትዳረጉ ፤ ስርቆትም ሊኖር ስለሚችል ለብቻቹህ ከሆናቹህ ቤርጎ ባትከራዩ ፒስ ነው(በተለይ ሴቶች) ✔ከብዙ ወከባዎች ለመትረፍ ከፈለጋቹህ አንድ ቀን ቀደም ብላቹህ ግቢ ግቡ ማለት ግቢው በ29 ከጠራ እናንተ በ28 ግቡ ያስገቧቹሃል ፤ ቀደም ብሎ የሚመጣን ተማሪ አናስተናግድም የሚሉት ሳክስ ነው ፤ቀደም ብላቹህ ከመሄዳቹህ በፊት ግን ነባር ተማሪዎችን ለማንኛውም አናግሩ ።   ✔ሻንጣ እንዳይቀያየርባቹህ የናንተን ሻንጣ የምትለዩበት መለያ ምልክት ይኑራቹህ ፤ ብዙ ሻንጣ ሊኖር ስለሚችል በስህተት እንዳይቀያየር (ለክፉም ለደጉ ግን ስልክ ቁጥር የሆነ ቦታ ላይ አስፍሩበት በወረቀትም ቢሆን....!) ✔ግቢ በር ላይ ጥብቅ ፍተሻ ስለሚኖር ባለፈው የጠቀስኩላችሁን ነገሮች ይዛቹህ እንዳትመጡ ፤በስህተት ካመጣቹህ በር ላይ ይቀሟቹሃል ። የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ቅርብ ቦታ አስቀምጡ ማለት ሻንጣ ውስጥ አታርጉት ፤ በር ላይ ቅድሚያ ስለምትጠየቁ ሁሉንም ዶክመንቶች በእጃቹህ ለመያዝ ሞክሩ ። ✔ወንዶች ፀጉራችሁን ከልክ በላይ አታሳድጉ ቀለምም አትቀቡ ፤ የመጀመሪያ ቀናቶች ላይ ፀጉር ምናምን ሊባል ስለሚችል በተቻላቹህ ያህል እይታ ውስጥ የሚያስገባ የፀጉር style አይኑራቹህ(ምቺ ያስመታቹሃል....!) ✔ሴቶች አለባበስ ላይ ወጥ አትርገጡ ፤ አንዳንዶቻቹህ ለትምሮ የምትሄዱ እስከማትመስሉ ድረስ ትራቆታላቹህ ፥ የምር አይነፋም ይብራብሽ እርድናም አይደለም ( ለነገሩ ግቢ በር ላይም አይፈቱሽም ጥበቃዎች...!) ✔ግቢ ስትገቡ ፀባያቹህ የቱንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን ትዕግስተኛ መሆን አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ከማንም ጋር ብትጣሉ ካለምንም ማስተዛዘኛ የመባረር እድላቹህ ይሰፋል ። ✔የጥላቻና የዘረኝነት ንግግሮችንም ይሁን አመለካከቶችን በፈጠራቹህ ጌታ ይሁንባቹህ እንዳትጠቀሙ ፤ የማንንም ስብዕና የሚነካ ንግግር በስህተት እንኳ እንዳትናገሩ ። ✔ ግቢ ውስጥ ማንንም እንዳትንቁ ፤ ከየትኛውም ከተማ ልትመጡ ትችላላቹህ ግቢ ውስጥ እስካላቹህ ድረስ ግን እኩል ናቹህ ማለትም አትበላለጡም። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
👍 47 4🥰 4🎉 1
👩‍⚕ MEDICINE(ህክምና)👨‍⚕ ❗️❗️          ✍ በposh academy  ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።             Medicine❗️ ☘ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን  ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ። ☘medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches  ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ... ☘ዶክተሮች  ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን  የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ. ☘ በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል 👩‍🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓ ☘ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡ ☘በመጀመሪያ ፣ ለአራት ዓመት በሚቆየው የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እንጀምራለን ፡፡ ምንም እንኳን የተወሰኑ ት /ቤቶች ለሶስት ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ቅድመ-ህክምና መርሃ ግብሮችን የሚያካሂዱ ቢሆንም  አማካይ አራት ዓመት ነው ፡፡ ☘በሁለተኛ ደረጃ ፣ የሕክምና ትምህርት ቤት መከታተል አለብዎት ፡፡ ለማጠናቀቅ ብዙ የህክምና ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከሶስት እስከ አራት ዓመት ይፈጃሉ ፡፡ ይህ ለአንዳንዶች መኖሪያን ሊያካትት ቢችልም ፣ ለሌሎች ግን መኖሪያን አያካትትም ፡፡ ☘በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡ ✳በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን ቢያንስ 10 ዓመት ያስፈልጋል። ☘ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ከንዘብ አለ። ☘ Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም አሁን ላይ አንዳንድ depን  ኸልዝን ጨምሮ COC ተደርጓል። 👩‍🏫 Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል❓ ☘በጣም ምሁር መሆን አለበት በዛ ላይ entrance above 500 ማምጣት አለበት አሁን ላይ ማለት ነው ድሮማ 400 ነበር። ☘ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ልላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🤗 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው! ☘በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን  ያስፈልግዎታል።  ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት  ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው። ☘ Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry 👩‍🏫 medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው❓ Subjects you need ►A-levels (or equivalent) usually required. ►ChemistryBiology ►Useful to have ►Critical Thinking... Hmmm🤔🤔🤔 ►Human reproduction ►Research project in medicine ►core epidemiology ►Biochemistry ►body system ►molecules to disease ►Behavioral sciences ►Patients,doctors & society... 👩‍🏫የmedicine ምሩቅ የት የት ተቀጥሮ መስራት ይችላል ❓ ↘ በዋነኝነት በመንግስትና የ ግል አጠቃላይ ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያና ክሊኒኮች ውስጥ ተቀጥሮ ገቢ ማግኘት ይችላል። ↘ የግል ክሊኒክ ከፍቶ መስራት  ይቻላል። ↘ ጤና ጣቢያ  መስራት ይቻላል ↘ከትምህርት ሥራዎ በተጨማሪ በክልል ማሽከርከርን በመጠቀም ሰፋ ያለ ክሊኒክ ይሰጥዎታል. የሕፃናት ሕክምና, የእርግዝና እና የማህጸን ህክምና, የቤተሰብ መድኃኒት, ቀዶ ጥገና, የአስቸኳይ ህክምና እና የውስጥ ህክምናን ጨምሮ በተለያዩ የህክምና ክሊኒኮች ውስጥ ለመሥራት, ከህመምተኞች ጋር ስልጠና በመውሰድ ይሳተፉ። 👩‍🏫 Medicine የስራ ዕድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 👩‍🏫ስራ ላላገኝ እችላለሁ❓ ☘ ኢትዮጵያ ላይ የዶክተር እጥረት ቢኖርም እንደበፊቱ የት ነው ያላችሁት መባል እየተተወ ነው ያው CV አስገብቶ መቀጠር ይችላሉ። ሌላ እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ። ☘አመልካቾች ባዮሎጂ አጠቃላይ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ሂሳብ እንግሊዝኛ እና ስታቲስቲክስን ጨምሮ በሳይንስ ኮሌጅ የቅድሚያ ኮሌጅ ትምህርቶች መፈፀም አለባቸው። ምንም እንኳን የተወሰኑ መመዘኛዎች በትምህርት ቤት ቢለያዩ አሜሪካን ሜዲካል አሶሼት (AMA) የ 4 ነጥብ ነጥብ 4  ደረጃ 4 ነጥብ  እንዲገባ ይደረጋል (የአሜሪካ የሕክምና ማህበር ለህክምና ትምህርት ቤት መዘጋጀት). በተጨማሪም, አንድ ሰው በ Medical College Admissions Test (MCAT) ላይ በደንብ ማከናወን አለበት። 👩‍🏫 የmedicine ትምህርት ቀላል ነው ወይስ ከባድ ❓ ☘ BIO ጋር ተያያዥነትና ቅርርብ እንዳለው ለማንም ግልጽ ነው ስለዚህ ትምህርቱ ትኩረትና ግዜ ይጠይቃል ከዛ ውጪ ጠንክሮ ማንበብ ነው በይበልጥ በተለይ Biology & Chemistry  ውጤታማ የሆነ ተማሪ ስኬታማ መሆን ይችላል። 👩‍🏫 medicine በግል የት የት መማር እችላለው ❓ አንዳንድ Collages በግል መማር ይቻላል ግን ብዙም አልተለመደም 👩‍🏫 የሚከፈላቸው ብር 😋 ይህ ነው አይባልም... ከ10,000-30,000 ከዚያም በላይ ነው። ☘በተጨማሪ ጽሁፉ በተጨማሪ ኦስትሮፓቲክ የሕክምና መርሃግብር አመልካቾች ብዙዎቹ በዕድሜ ትላልቅ የሆኑ (25% የሚሆኑ እድሜያቸው 26 ወይም ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸው ተማሪዎች) ናቸው💁‍♀💁‍♂. እነሱ የተለያየ ከሆነ የሥራ መስክ የመጡ ናቸው። ☘☘☘☘☘ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
👍 56 2🎉 2🤩 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.