cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

مشاركات الإعلانات
10 668
المشتركون
+224 ساعات
-97 أيام
-15630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የወራሪዋ ወታደሮች የፍልስጤማዊያንን ጀናዛ ከፎቅ ሲወረውሩ ተመልከቱ። ከሜዳው እጅ ለእጅ ገጥመው መርታት ሲሳናቸው የከተማውን ህዝብ ገድለው ጀናዛውን ይወረውራሉ። አላሁመንተቂም ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
IMG_6510.MP41.92 MB
IMG_6509.MP46.16 MB
😢 17
Photo unavailableShow in Telegram
"የሰማዕትነት ጎርፍ ያሰምጣችኋል" ይህ የቀሳም ሙጃሂዶች ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ድህረ ገፃቸው የለቀቁት ፅሑፍ ነው። ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
👍 44😍 2
00:40
Video unavailableShow in Telegram
ኔታንያሁ ዛሬ በደቡብ ጋዛ ረፈህ የሚገኙትን ሙጃሂዶች ማጥፋቱን ካወጀ በኋላ የቀሳም ሙጃሂዶች ከጦር ሜዳው ለኔታንያሁ ምላሽ ሰጥተዋል። ያውም በታንኩ ላይ ባንዲራቸውን እያውለበለቡ ጋዝ አርከፍክፈው አንድደውታል። እውነተኛ የተግባር ሰዎች ተንቀሳቃሽ ምስሉን አይታችሁ ተገረሙ አላሁመ ባሪክ በሉ ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
IMG_6488.MP43.52 MB
😍 27👍 14 7🥰 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዕለቱ ረቡዕ ነው ጦርነቱ 348ኛ ቀኑን አስቆጥሯል 41,252 ሹሃዳኦች (ነህተሲቡሁም ከዛሊክ) ከ95,497 በላይ ከባድና ቀላል ጉዳት እና ከ10,000 በላይ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም የወራሪዋ ጦረኞች በጋዛ ሰርጥ በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በተፈናቃዮች መጠለያ ማዕከላት የየብስ፣ የአየርና የባህር ጥቃታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። በረፈህ በተደረገው ትንቅንቅ 4 የወራሪዋ ወታደሮች መገደላቸውንና ሰባት ሌሎች መቁሰላቸውን የጦራቸው ቃል አቀባይ ይፋ አድርጓል። የታይዋን ኩባንያ ጎልድ አፖሎ በሂዝቦላህ ወታደሮች እጅ የነበሩ የራዲዮ ፍንዳታዎች ድርጅቱ ሆን ብሎ ያቀነባበረው ነው የሚለውን ዘገባ ፍፁም ሐሰት ሲል አስተባብሏል። ይህን ተከትሎ እንደ ሮይተርስ ዘገባ የፈነዳው መገናኛ ራዲዮ በአውሮፓ የሚገኝ የታይዋን ኩባንያ የንግድ ምልክት ነው ብሏል። ሞሳድ የሂዝቦላህ የመገናኛ መሳሪያዎችን ማግኘት በመቻሉ የተፈጠረ ወጥመድ ነው ተብሏል። ትላንት በሊባኖስ ወራሪዋ ለፈፀመችው ድብደባ ሂዝቦላህ ምላሽ በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቴልአቪቭ እና በወራሪዋ እስራኤል አዋሳኝ አካባቢዎች የማስጠንቀቂያ ሳይረን ድምፅ ደጋግሞ በመሰማት ላይ ይገኛል። ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
👍 19😢 9
Photo unavailableShow in Telegram
ወራሪዋ እስራኤል ሉብናንን ስትደበድብ አምሽታለች። በጥቃቷ ሶስት ሺህ ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳትን ሲያስተናግዱ ከፊሎችም ሩሐቸው ከጀሰዳቸው መላቀቁ ተዘግቧል። ይህን ተከትሎ የቴል አቪቭ የአደጋ ጊዜ ምሽጎች ክፍት ሆነዋል። ፈረንሳይም የነገ በረራዋን ሰርዛለች። ሒዝቦላህ ምላሼን ታያላችሁ ሲል ዝቷል። ከጠበቃችሁትም ከምትጠብቁትም አቅጣጫ ውጪ የእሳት አሩሬን እለቃለሁ በማለት ዝቷል። በሌላ ዜና የቀሳም ሙጃሂዶች በረፈህ ከፍተኛ ጥቃት በወራሪዋ ላይ አድርሰዋል ባጠመዱት የወጥመድ ዘመቻ በርካቶችን አቁስለዋል ብዙዎችም ሞተዋል። ጦርነቱ ነዷል እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሏል የሙስሊሞችን ከፍታ የሚመልስ የድል አላህ ያድርገው። ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
🔥 39👍 30😢 11👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጦርነቱ ነዷል እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሎ ሉብናን ደርሷል። የወራሪዋ የጦር ጀት ብዙ ከተሞችን ስትደበድብ አድራ ውላለች። ትንቅንቁ ከሒዝቦላህም ጋር ቀጥሏል። የእሳት አሩሮች ከወዲህ ወዲያ እየተስፈነጠሩ መካከለኛውን ምስራቅ ወጥሯል። የኩፍር የበላይነት ሊያከትም በበደል እየተደቆሱ የኖሩ ሙስሊሞች በጥቂት ሙጃሂዶች ተነስረው ዓለም ሚዛኗን ልትቀይር እየተሰናዳች ይመስላል። እዚህም እዚያም የሚዋደቁ ሙጃሂዶች በደማቸው ለነስሩ ብርሀን ሊፈነጥቁ ተዘጋጅተዋል። ሰሊም ሰሊም ያ አላህ። ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
🥰 61👍 22🔥 10🤣 2👎 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስማቸው እንደ ሥጋቸው ተመሳሳይ የሆኑ ጓደኛሞች። ቀጭን ከሲቶች። በአላህ መንገድ የተገናኙ ከደጁ የማይጠፉ ሷሂቦች። ማሪዮ ሽዌይካና ማሪዮ ኑሩሽ-ሸምስ ይሰኛሉ። መልካም ጓደኞች ጥብቅ ምስጢረኞች ናቸው። ወደ አኺራም ሲሸጋገሩ ተቃቅፈው ነበር የተገኙ። ውሏቸው መስጂድ ነው። ተኮትኩተው ያደጉትም እዚያው። አንዱ የአንዱን ለብሶ አለሁልህ አይዞህ ተባብለው ብዙ አሳልፈዋል። ብዙም ሆነዋል። ወሬያቸው መሐል አላህ አለ ስለርሱ አውርተው አይጠግቡም። በለጋ ዕድሜያቸው በአላህ መንገድ ሊፋለሙ ጠመንጃቸውን ሰብቀው ከጦሩ ሜዳ ተሰየሙ። ሲፋለሙ ከርመው በስተመጨረሻ ጥለው ወደቁ። ዱንያ ላይ የተጀመረው ጓደኝነት እስከ እለተ ሞታቸው ቀጠለ። አብረው ኖሩ አብረውም ተሰው። ፍልስጤሞች በአይናቸውም በልባቸውም አንብተው ተሰናብተዋቸዋል። ቀብራቸውን ኑር ማረፊያቸውንም ጀነተል አዕላ ያድርግላቸው። ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
32😢 25👍 2🥰 2
00:49
Video unavailableShow in Telegram
ዛሬ ማለዳ ከየመን አቅጣጫ የተተኮሰ ባለስቲክ ሚሳኤል የወራሪዋን ራዳር ጥሶ ቴልአቪቭን እንዲህ አንድዷታል አላሁመ ባሪክ ወዚድ! t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
IMG_6433.MP44.23 MB
👍 59🔥 10 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጦርነት በአንድ እግሯ ቆማለች የጋዛ ምድር ተንቀጥቅጣለች። ላየዱሩሁም መን ኸዘለሁም። በይተል መቅዲስና ዙርያዋ በነቢ ሐዲስ ያሸበረቁ ወጣቶች ጠመንጃቸውን ሰብቀውባታል። ድርድሩ ህዝባችንን ካልጠቀመ ጥንቅር ብሎ ይቅር ድል አሊያም በክብር መሞት ምርጫችን ነው ሲሉ ሐማሶች ይፋ አድርገዋል። እንደ ወራሪዋ እስራኤል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ገለፃ ሰሜናዊውን የጋዛ ሰርጥ ወደ ወታደራዊ ቀጠና ለመቀየር ያለመ ጥናት እየተደረገ መሆኑን አትቷል። የቀድሞው የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጆራ ኢላንድ ባቀረበው እቅድ መሰረት የወራሪዋ ጦር በሰሜን ጋዛ ሰርጥ የሚገኙትን ከ200,000 በላይ ፍልስጤማዊያንን ከቀጠናው በማስወጣት ሰሜናዊውን ክልል በወራሪዋ እስራኤል ወታደራዊ ቁጥጥር ስር አድርጎ እንደ ሶሪያ ከቦ ሙሉ በሙሉ በከባድ መሳርያ ህይወት ያለውን ፍጡር ሁሉ መፍጀት ሲሉ ገልፀውታል። ይሳካ ይሆን?! ከላ ወላሂ ወሀሻ ፈፅሞ አይሳካም እንደውም የምዕራቢያኑ መውደቂያ ብሎም የኃያልነታቸው ማብቂያ እዚያው ፍልስጤም ምድር ይሆናል ኢንሻ አላህ። t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
😢 53👍 46 6🔥 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
አስደናቂ ሀገር አስገራሚ መንደር ይሏታል። ቃላት የሚታዘዛቸው የቋንቋ ሊቆች እንኳ ስለነርሱ ዓረፍተ ነገር መከሸን ይሳናቸዋል። ይህን ዓለም የማትመስል ዓለምም እርሷን የማይመስል ድንቅ ከተማ ሲሉ ያሞካሿታል። በእርግጥም ከዚህ ሁሉ በላይ ይገባታል። በሸሂዶች መፍለቂያዋ ጋዛ መወለድ መታደል ነው። መመረጥን ይጠይቃል። የመከራን ጡጦ እየተጋተ ያደገ ትውልድ! የሴቶቹ መረጋጋት ይለያል። ፅናታቸው ያለንበትን ግሳንግስ ህይወት ያስረሳል። ከመስጂዱ ፍርስራሽ መሐል በጠንካራ ድምፅ የታጀበ፣ በወኔ በሚንቀጠቀጥ የአዛን ጥሪን ስትሰማ ዓይንህ ይቁለጨለጫል። መስጂዱ የበላይ ጠባቂም ሆነ ቋሚ ኢማም የለውም ሁሉም ተራውን የሚጠብቅ ተንቀሳቃሽ ሸሂድ ነው። በቋንቋ የማይብራራ በቃላት የማይገለፅ አስደናቂ ትውልድ። ጌታዬ ሆይ! በድል የታጀበን ደስታ! ስለ ቀሳም ሙጃሂዶች ስለነዚያ በአላህ መንገድ እየተፋለሙ ስለሚዋደቁት ተዋጊዎች አንድ በአንድ ታሪካቸውን መፃፍ እጀምራለሁና ይህን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ አንብቡ "ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው" 👇👇👇 https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
52👍 9😢 8
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.