cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Caxxaleqeeli Daqaarak Leedâ Partih Ku/Buxa የሀደሌኤላ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
139
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
☞ የብልጽግና ፓርቲ መርሆዎች ***************************  ሕዝባዊነት  ዴሞክራሲያዊነት  የሕግ የበላይነት  ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት  ተግባራዊ እውነታ  ሀገራዊ አንድነትና ህብረ ብሔራዊነት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
© ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱ እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ የብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ #መጋቢት~19/2014 ዓ.ም --------------------------- € የብልፅግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው አንደኛ ጉባዔው ያስተላለፋቸውን ውሳኔዎችና ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች አስመልክቶ በመላ ሀገሪቱ ከህዝቡ ጋር ሲያደርግ የነበረውን ውይይት አጠናቋል፡፡ € የውይይቶቹን መጠናቀቅ ተከትሎም በዛሬው እለት በማእከል ደረጃ የመድረኮቹ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ € የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በተገኙበትና የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በመሩት የዛሬው መድረክ በሁሉም ክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደር መድረኮች የተነሱ ዋና ዋና ሃሳቦች ተገምግመዋል፡፡ € በህዝቡ የተነሱትን የህዝብ ጥያቄዎች ለመመለስና ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ ዝርዝር እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ ከስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ € በመሆኑም በአጭር ጊዜ ውስጥ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ እቅዶች ተዘጋጅተው ወደ ተግባር እንዲገባ ፓርቲው አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡ #ምንጭ;— የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት የማህ/ድረ–ገፅ
إظهار الكل...
© የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የድንበር ተሻጋሪ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማህበራት ለአፋር ብ/ክ/መንግስት በሀገርን ህልውና ማስከበር ዘመቻ ወቅት ለደረሰው ውድመትና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡ _______ ¢ የኢፌድሪ የትንስፖርትና ሎስቲክስ ሚኒስር ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በተጨማሪ የድንበር ተሻጋሪ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማህበራት በመቀናጀት በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች አገልግሎት የሚሆን አልሚ ምግብ፣ዱቄት፣ ብስኩት እና የታሸገ ውሃን በአካል ተገኝተው ለክልሉ መስተዳደር ለክቡር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡ ¢ የኢፌድሪ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ የሆኑት ክቡር አቶ በርኦ ሃሰን ድጋፉን ሲያስረክቡ እንደገለፁት ቀደም ብለን የሀገርን ህልውና ለመታደግ ለተሰለፉ ጀግኖችና ለተፈናቃዮች ድጋፍ ስናደርግ በክልሉ የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን ለመደገፍ ቃል በገባነው መሰረት ቃላችንን ጠብቀን ድጋፍ አድርገናል በቀጣይም ድጋፉን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡ ¢ እንዲሁም የድንበር ተሻጋሪ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማህበራትን በመወከል አቶ ወርቅነህ ዳኘው እንደገለፁት በአፋር በተሰራው ጀግንነት የጂቡቲ ኮሪደር እንቅስቃሴ ሳይስተጓጎል ስራችንን በአግባቡ ማከናወን መቻላቸውን ጠቅሰው ማህበራቸውም በቀጣይ የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ላይ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡ ¢ በመጨረሻም የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አወል አርባ በዚህ ወቅት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የድንበር ተሻጋሪ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማህበራት ያደረጉትን ድጋፍ እንደ ወትሮ ሁሉ አጋርነታችሁን ለክልሉ በማሳየታቸሁ በራሳቸውና በክልሉ ህዝብ ስም አመስግነዋል፡፡ #የመረጃምንጭ;– የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ማህ/ድረ–ገፅ
إظهار الكل...
® Caxxaleqeeli Daqaarak Migiliis Kutbeh Buxa 3hayto Rubqi Sanatak 30hattò Kobuxuh Daffeyna Gexsenim Qaddowte. #QadoDirrik~11/2014 i.l.l °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ↠ Asaakih Ayrol Caxxaleqeeli Daqaarak Migiliis Kutbeh Buxa Sanat 2014 Taama Liggidah 3hayto Rubqi Sanatak 30hattô Kobuxuh Daffeyna Gexsenim Kinni. ↠ Ta Daffeyna Yaabal Faktem Migiliisik Naharsi Afteena Yanih Yan Massakaxxa Le Gifta Samla Qali Kinnuuk, Daqaarak Ciggila Saqalay Tonnah Culenti Kutbeh Buxah Saqal Gifta Cusen Macammad Dihinat Sanat Ekraarok 8 Alsih Addat Tekkeh Tan Baxaa Baxsale Daddos Taamoomih Gabbaaqu Xayyoysem Kinni. ↠ Ta Daffeynal Xayyoweh Yan Gabbaaqul Migiliis Adoytiiti Eseroora Kee Mablooli Ugusak Daqar Miraaciini Elle Faxximtannal Ugteh Tan Eseroorah Raddi Gacseenim Kee Illaacaboh Daqaarak Ciggiila Saqal Amogacsi Raddi Elle Acayuk Daffeyna Qaxmeqe Gurral Yumurruqem Kinni. Website: http://Www.hadaleilacommunicationoffice.gov.et Facebook: https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fhadalelaworedacommunicationaffairsoffice Telegram: https://t.me/HawGcao Twitter: http://twitter.com/hadwgcao
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.