cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ĩslamic ᴍᴇssᴀɢᴇs

Peace nd blessings of allah be upon u dear families of our channel in this channel u can get daily Islamic messages,Islamic quotes,islamic knowledge,Hadith's,islamic news👀nd others🤞 Friendly channel👉 @Strong_iman 🖇

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
130
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ያልተገደበ የአንድ ወር ኢንተርኔት 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ K ብቻ ነው አሁኑኑ start ይበሉ👇 @SafariComofficialbot
إظهار الكل...
❤️ልብ የሚነካ ቂሷ አንድ በጣም እናቱን የሚወድ ህፃን ልጅ ነበረ... እናም የአላህ ፍቃድ ይሆንና እናት ወደ አኸራ ትሄዳለች። ያው የሆነው ሆኗል አባትም ሌላ ሚስት አገባ። ነገር ግን አባት ምንም እኳን ሌላ ሚስት ቢያገባም ለልጁ ያለው ቦታ ከበፊቱ ይብሳል... በገባ በወጣ ቁጥር ስለሱ ይጠይቃል እናም አባት አንድ ቀን ልጁን ስለ አዲሷ ሚስቱ ሊጠይቀው ይወስንና... እንዲህ ይለዋል፦ "እስቲ በመጀመሪያዋ እናትህ እና በአዲሷ እናትህ ያየከውን ለውጥ ንገረኝ?" ልጁም፦"አዎ አባዬ ልዩነት አለ።የመጀመሪያዋ እናቴ ውሸታም ነበረች በቃሏ አትገኝም አዲሷ ግን ሁሌም ቃሏን ትሞላለች።"ይለዋል። አባትም በልጁ ንግግር በጣም ግራ በመጋባት "እንዴት?" አለው። ልጁም፦.......wellahi ልጁ አሳዛኝ መልስ ነው የመለሰው 😭 Bamse 😎 ነኝ የውሸት ማስታወቂያ አልሰራም ሙስሊም ነኝ የኔ ማስታወቂያ ሚለየው እራሱ ወደ ታሪኩ ይወስዳቹሀል ሌላ ማስታወቂያ ላይ Bamse ሚል ካያቹሁ ያለምንም ማመንታት join በሉ😊 wellahi ሙሉውን ለማንበብ see more 👇👇👇ሙስሊም አይዋሽም ታሪኩን ለመጨረስ ወላሂ ውሸት አይደለም | አሁኑኑ ገብተው ያንብቡ! 😔 👇👇👇👇 ............OPEN........... 👆👆👆👆
إظهار الكل...
Open😔
Join
See more
እናትህን ትወዳታለህ ከወደድካት ለእናትህ ውለታ ይህቺን ፅሁፍ አንብብላት ። ከሁሉም በላይ ግን ሼር አድርግ። : ◣የእናት ውለታዋ◥ : "እናቴ አንድ አይና ስለነበረች በጣም እጠላት ነበር።" ይላል ባለ ታሪኩ..... "እጅግም ታሳፍረኝ ነበር ፣ እኔ የምማርበት ትምህርት ቤት ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች ምግብ በማዘጋጀት ነበር ቤተሰባችንን የምታስተዳድረው። : የአንደኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ እናቴ ትምህርት ቤት ሰላም ልትለኝ ስትመጣ እጅግ እሸማቀቅ ነበር። እንዲያውም "እንዴት እንዲህ ልታደርግ ቻለች?" በማለት በመጥፎ አስተያየት ገላመጥኳትና ዘግቻት ከፊቷ ሄድኩ። በሚቀጥለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ አንዱ ጓደኛዪ " አንተ! እናትህ አንድ አይን ነው ያላት?" ሲለኝ ያኔ ምድር ብትውጠኝ በወደድኩ : ራሴን ባጠፋ ደስ ባለኝ ነበር። ስለዚህ ከዚህ ሁሉ ነገር እናቴም አንደኛውን ብትጠፋልኝ ምኞቴ ነበር። : ያን ቀን ቤት ከሄድኩ በኋላ "መሳቂያና መሳለቂያ ከምታደርጊኝ ለምን አትሞችም?" ብዬ ጮህኩባት ፣ እናቴ ግን ምንም አልመለሰችልኝም ፣ እኔ በጣም ተበሳጭቼ ስለነበር የምናገረውን አላወኩም፣ በተናገርኳት ነገር ምን ሊሰማት እንደሚችል ደንታም አልሰጠኝ። ነገር ግን የዛን ቀን ማታ በጣም አስደንጋጭ ነገር አጋጠመኝ 😰 Bamse 😎 ነኝ የውሸት ማስታወቂያ አልሰራም ሙስሊም ነኝ የኔ ማስታወቂያ ሚለየው እራሱ ወደ ታሪኩ ይወስዳቹሀል ሌላ ማስታወቂያ ላይ Bamse ሚል ካያቹሁ ያለምንም ማመንታት join በሉ😊 wellahi ሙሉውን ለማንበብ see more 👇👇👇ሙስሊም አይዋሽም ታሪኩን ለመጨረስ ወላሂ ውሸት አይደለም | አሁኑኑ ገብተው ያንብቡ! 😔 👇👇👇👇 ............OPEN........... 👆👆👆👆
إظهار الكل...
see more 😔
Open😭
JOIN😊
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሳገባህ ላፍቅርህ 😍አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ በፍቅር ለተያዙ😔 ታሪክ በኢስላሚክ የፍቅር ታሪኮች ቻናል ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉን ይሄን ልዩ ልብወለድ ለማንበብ ከታች ክፈት የሚለውን በመጫን pin message ላይ ያገኙታል 😊 👇👇👇👇
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሳገባህ ላፍቅርህ 😍አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ በፍቅር ለተያዙ😔 ታሪክ በኢስላሚክ የፍቅር ታሪኮች ቻናል ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉን ይሄን ልዩ ልብወለድ ለማንበብ ከታች ክፈት የሚለውን በመጫን pin message ላይ ያገኙታል 😊 👇👇👇👇
إظهار الكل...
ክፈት
😍OPEN😍
Wellahi እንዳያመልጦ👆👌🥰
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሳገባህ ላፍቅርህ 😍አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ በፍቅር ለተያዙ😔 ታሪክ በኢስላሚክ የፍቅር ታሪኮች ቻናል ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉን ይሄን ልዩ ልብወለድ ለማንበብ ከታች ክፈት የሚለውን በመጫን pin message ላይ ያገኙታል 😊 👇👇👇👇
إظهار الكل...
ክፈት
😍OPEN😍
Wellahi እንዳያመልጦ👆👌🥰
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሳገባህ ላፍቅርህ 😍አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ በፍቅር ለተያዙ😔 ታሪክ በኢስላሚክ የፍቅር ታሪኮች ቻናል ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉን ይሄን ልዩ ልብወለድ ለማንበብ ከታች ክፈት የሚለውን በመጫን pin message ላይ ያገኙታል 😊 👇👇👇👇
إظهار الكل...
ክፈት
😍OPEN😍
Wellahi እንዳያመልጦ👆👌🥰
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሳገባህ ላፍቅርህ 😍አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ በፍቅር ለተያዙ😔 ታሪክ በኢስላሚክ የፍቅር ታሪኮች ቻናል ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉን ይሄን ልዩ ልብወለድ ለማንበብ ከታች ክፈት የሚለውን በመጫን pin message ላይ ያገኙታል 😊 👇👇👇👇
إظهار الكل...
ክፈት
😍OPEN😍
Wellahi እንዳያመልጦ👆👌🥰
እስከ ዛሬ በነበረን ቆይታ ይህን የቴሌግራም ቻናል እንዴት አገኙት? ከታች ድምፅ ይስጡ 👍 በጣም ጥሩ ነው 👎 አልተመቸኝም 🤝 ምንም አይልም ✌️ለወደፊት ይሻሻል ድምፅ ይስጡ👇
إظهار الكل...
👍49
👎18
🤝
✌️4
⭕️በፖኖርግራፊክ የተጠመደው ወጣት . ወጣቱ — የልጅነት ጊዜዬ ብሩህ ፣መልካም እና የቤተሰቤ የኢስላማዊ ተርቢያ ውጤት ነበርኩ ። በመንደራችን የጥሩ ሰዎች ሞዴል ተደርጌ እቆጠር ስለነበር አንድ ደግ ሰው ወጣትነቴን አይቶ ሳሊህ(ሳሊሃ) የሆነች ሴት ልጁን ዳረኝ ። ነገር ግን የኔ ኢማን ከመብረቅ በፈጠነ ተምዘግዝጎ ሲወርድ ይታወቀኛል ። የስሜቴ ተገዥ የሸይጣን ሰረገላ ሆንኩ ወደፈለገው ቦታ ይነዳኛል። በስራ ያወቅኳቸው ጓደኞቼ በየእለቱ በ cd እያዘጋጁ በሚሰጡኝ ፀያፍ(porngraphic) ፊልሞች ተጠመድኩ ። ምንም እንኳ ሚስቴ ያማረ ስነ ምግባር ቢኖራትም ቅሉ ተደብቄ በማያቸው ፊልሞች ምክኒያት በትዳሬ ደስተኛ መሆን አልቻልኩም በሆነውም ባልሆነውም መነታረክ ባህሪዬ ሆነ ነገር ግን ለስላሳው የሚስቴ ምላሽ ሁሌም ከህሊናዬ አይጠፋም አይደርስ የለምና ደረሰ። አላህ ውብ የሆነች ልጅን ሰጠኝ ።እናት መድረሳ ናትና ሚስቴ በኢስላማዊ አደብ ኮትኩታ ማሳደጉን ተያያዘችው እኔም በአመፄ ቀጠልኩ ነገር ግን ሚስቴና ልጄ እንዳያውቁብኝ ከፍተኛ ጥንቃቄ አደርጋለሁ። ከቀናቶች አንድ ቀን ይህን ፀያፍ ፊልም አንደያዝኩ ቤቴ ገባሁ ሁሌም እንደምታደርገው ሚስቴ ልጄን ቁርአን እያስተማረቻት ደረስኩ። ሁለቱንም ስሜ ወደ መኝታ ክፍሌ አመራሁ ። መተኛታቸውን እንዳረጋገጥኩ ይህን ኸቢስ መመልከት ጀመርኩ ለካስ ቀደር ሲመጣ አይን ይታወራል አይደል የሚባለው ተኝታለች ብዬ የገመትኳት የ 7 አመቷ ልጄ ልብስ ሳይለብስ ተኝቶ ይሆናል ብላ በማሰብ በሩን ከፍታ ገባች ። ዋ ጥፋቴ በዛች ቅፅበት ምድር ተከፍታ ቃሩን እንደዋጠች ብትውጠኝ ብዬ ተመኘሁ ። ልጄ ያየችውን ማመን አቃታት በሳሊህነቱ የምታውቀው አቧቷ አልመስልሽ አላት ። ባባዬ ... 😱ሙሉዉን ለማንበብ 😱 ❌ ዉሸት አይደለም❌ 👇ሙስሊም አይዋሽም👇 join ካረጋቹ ቡሀላ pin message ላይ ያገኙታል
إظهار الكل...
😱join😱
😭ሙሉን ለማነበብ😔
እንዳያመልጦ👆አሪፍ ት/ት ትወስዱበታላቹ😔
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.