cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ምን እንስራ?

ስነልቡና ፣ ግብረገብ ፣ ሐይማኖታዊ እውነቶችን እና አስተማሪ ጽሑፎችን ከተለያዩ መጽሐፍት በመቀንጨብ ይቀርባሉ። መጽሐፍትን ይተዋወቃሉ። እርሶም ያስተዋዉቁ! Join ያድርጉ ጓደኞቻችሁን Invite በማድረግ ወደ ገፁ ያስገቡ። ዘመኑን ዋጅተን ለኛ ያወቅናትን ለጓደኞቻችን እናጋራ። Our Group Chanel https://t.me/maedot29 በማንበብ ባለብሩህ አእምሮ ይሁኑ!።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
491
المشتركون
+124 ساعات
-57 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የንግድ ሥራ ስትሠራ ሁሌም መጠባበቂያ ገንዘብ ማስቀመጥ አትርሳ። Risk የሚባል ነገር የሆነ ጥግ ላይ ተደብቆ እንደሚያደባ አስብ። ድንገት ከየት መጣ ሳይባል ችግር እንዳይወርህ መጠባበቂያ አስቀምጥ። ኢንሹራንስ የማይሸፍነው ችግር ቢመጣ በምን እንደገና ትነሳለህ? Inflation አለ። የኛው ባሰ እንጂ የገንዘብ ግሽበት በብዙ ሀገራት አለ። እናም ግሽበት አለ ብለህ መጠባበቂያ መያዝ አትርሳ። የApple ኩባንያ መጠባበቂያ ገንዘብ ስንት ይመስልሃል? አልነግርህም። ፈልገህ ድረስበት። ከኢትዮጵያ መጠባበቂያ የትና የት እጥፍ እንደሚበልጥ ግን ሳልነግርህ አላልፍም። ታድያ የመጠባበቂያህን ገንዘብ መጠን ወስን! እናም ሁሌም የተመጠነ መጠባበቂያ ገንዘብ ይኑርህ። ከሀብት ይልቅ በቂ ገንዘብ ያለው የንግዱ ዓለም ንጉሥ ነው።
إظهار الكل...
On Precision
``````
ክፍል-2- ዝግጅትና ትምህርት የእድገት መሠረት ናቸው አዎ ግን የኛ ሀገር የኮሌጅ ትምህርት ስርዓታችን እነዚህን ለፊቱ መዘጋጀትንና ካለፈው መማርን ባካተተና precise በሆነ መልኩ በእጅጉ እንደገና ሊቃኝ ይገባል። በየመሥሪያ ቤቶች ያሉ መሪዎች "ለመጪው ዝግጅት እና ካለፈው ትምህርት" የሚሉ ምዕራፎችን የያዙ የማኔጅመንት የግምገማ ስርዓትን በለብ ለብ ሳይሆን ጥንቅቅ አድርገው ይዘው ሊሠሩ ያስፈልጋቸዋል። ናሽናል ጂኦግራፊ የአየር ጉዞ አደጋዎችን መንስዔ ለማግኘት የሚፈትሽበት አካሄድና የማረጋገጥ ሂደት ሲታይ ካለፈው ስህተት ጥንቅቅ አድርጎ መማር ማለት እንዲህ ነው ያሰኛል። ይቅርታ አድርጉልኝና ትምህርታችን፣ እውቀታችን፣ ሥራችን precision ይጎድለዋል። ለመሆኑ በቋንቀችን ውስጥ ራሱ የprecision ፍቺ አለ እንዴ? Precision ከትክክል ይለያል። ትክክል ማለት accurate ነው። እርግጥ ማለትም Sure ነው። Precision ግን የአማርኛ መጠሪያው ምንድን ነው? ቃሉ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ከሌለ ጽንሰ-ሃሳቡም የለም፣ እኛም ለprecision ትኩረት አልሰጠንም ማለት ነው። የሌላው ዓለም ወርቅ፣ ልብስ፣ ኳስ፣ ቅብ፣... ልቅም ያለ የአጨራረስ precision ሲታይ ስለጥንቃቄ ገና ብዙ ልንማር ያስፈልገናል ያሰኛል። Let me learn to be precise. Let's learn to be precise in our choice of words and statements. Pardon me please. I am just an apprentice of precision. By the way what is apparentship (አፓረንትሺፕ)? I hear it frequently. ሰዉ  ሁሉ እንደዚያ ሲል ግራ እጋባለሁ። ተሳሳትኩ እንዴ? እላለሁ። እሱ ነገር Apprenticeship ለማለት ተፈልጎ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ደግሞ እታረማለሁ። Any ways, please let's start to learn to be precise! ዓይናችን ተዳክሞ precise ለመሆን መቸገር ከጀመርን ቆየን። ግን ቢሆንም precise እንሁን። እናሳ ምን ትዝብት በህሊናችሁ ተመላለሰ? ተወያዩበት!
إظهار الكل...
On Precision `````` ክፍል-2- ዝግጅትና ትምህርት የእድገት መሠረት ናቸው አዎ ግን የኛ ሀገር የኮሌጅ ትምህርት ስርዓታችን እነዚህን ለፊቱ መዘጋጀትንና ካለፈው መማርን ባካተተና precise በሆነ መልኩ በእጅጉ እንደገና ሊቃኝ ይገባል። በየመሥሪያ ቤቶች ያሉ መሪዎች "ለመጪው ዝግጅት እና ካለፈው ትምህርት" የሚሉ ምዕራፎችን የያዙ የማኔጅመንት የግምገማ ስርዓትን በለብ ለብ ሳይሆን ጥንቅቅ አድርገው ይዘው ሊሠሩ ያስፈልጋቸዋል። ናሽናል ጂኦግራፊ የአየር ጉዞ አደጋዎችን መንስዔ ለማግኘት የሚፈትሽበት አካሄድና የማረጋገጥ ሂደት ሲታይ ካለፈው ስህተት ጥንቅቅ አድርጎ መማር ማለት እንዲህ ነው ያሰኛል። ይቅርታ አድርጉልኝና ትምህርታችን፣ እውቀታችን፣ ሥራችን precision ይጎድለዋል። ለመሆኑ በቋንቀችን ውስጥ ራሱ የprecision ፍቺ አለ እንዴ? Precision ከትክክል ይለያል። ትክክል ማለት accurate ነው። እርግጥ ማለትም Sure ነው። Precision ግን የአማርኛ መጠሪያው ምንድን ነው? ቃሉ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ከሌለ ጽንሰ-ሃሳቡም የለም፣ እኛም ለprecision ትኩረት አልሰጠንም ማለት ነው። የሌላው ዓለም ወርቅ፣ ልብስ፣ ኳስ፣ ቅብ፣... ልቅም ያለ የአጨራረስ precision ሲታይ ስለጥንቃቄ ገና ብዙ ልንማር ያስፈልገናል ያሰኛል። Let me learn to be precise. Let's learn to be precise in our choice of words and statements. Pardon me please. I am just an apprentice of precision. By the way what is apparentship (አፓረንትሺፕ)? I hear it frequently. ሰዉ  ሁሉ እንደዚያ ሲል ግራ እጋባለሁ። ተሳሳትኩ እንዴ? እላለሁ። እሱ ነገር Apprenticeship ለማለት ተፈልጎ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ደግሞ እታረማለሁ። Any ways, please let's start to learn to be precise! ዓይናችን ተዳክሞ precise ለመሆን መቸገር ከጀመርን ቆየን። ግን ቢሆንም precise እንሁን። እናሳ ምን ትዝብት በህሊናችሁ ተመላለሰ? ተወያዩበት!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
On Precision
````````````
`````` ክፍል-፩- ዝግጅትና ትምህርት የእድገት መሠረት ናቸው። በተለይ ደግሞ ጥንቅቅ ያለ ዝግጅትና ጥንቅቅ ያለ ትምህርት ወንዝ ያሻግራል፤ ዘመን ያማትራል። የእኛ ነገር ግን (በተለይ ደግሞ አሁን አሁን) ስንዘጋጅም በግርድፍ፣ ስንማርም በገደምዳሜ እንጂ precisely አንጥረን አይደለም። ይህ የPrecision ችግር ግን ገና ፍዳ ያስቆጥረናል። ዜናችን precise አይደለም። በቴሌቪዥናችን ምስል ስር የሚጻፈው scroll ግድፈት አያጣውም። የዘመኑ መጽሓፍት ብዙ ግድፈት አላቸው። ለሁሉ ነገር "ችግር የለም" የተለመደ መልሳችን ሆኗል። ችግርማ አለ! #Precision ግን ምንድን ነው? ለመሆኑ በሀገራችን ቋንቋዎች ውስጥ ጽንሰ-ሃሳቡ አለ? የእኛ ችግሮች ያሉት እዚያ ውስጥ ተቀብረው ይመስለኛል። ድንግዝግዝ፣ ድብስብስ፣ ሽፍንፍን ያለ ነገር እንወዳለን። ለመጪው ጊዜና ሥራ ጥንቅቅ አድርጎ መዘጋጀት አርቆ አሳቢነት ነው። ካለፈው ጥንቅቅ አድርጎ መማር ደግሞ ብልህነት ነው። በአግባቡ ሳንዘጋጅም፣ ጠንቅቀን ሳንማርም ቀርተን በድህነት ዜማና ዝማሜ ብንደንስ አይደንቅም። ተዘጋጀን ስንልም፣ ስንማርም ደግሞ ገረፍ ገረፍ ነው። What if, What if, What if እያልን አናጠራም። በጥቂቱ እንረካለን፣ በትንሹ እንደክማለን። #What_if ሲደጋገም "ኡፍ!" እንላለን። [በነገራችን ላይ ያቺ ከነድንቁ ጋር ባላት የንብረት ክርክር በቴሌቪዥን ቀርባ ምርር ብሏት ደጋግማ "ኡፍ!" ስትል የነበረችው ሴት ጉዳይ ከምን ደረሰ?] ይቀጥላል . . . 👇
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
Add vinegar to boiled milk! Do not buy from the market anymore! |...

Add vinegar to boiled milk! Do not buy from the market anymore! | vinegar, milk, marketplace

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከዶሮ እርባታ እና ከላም ወተት እርባታ የትኛው አዋጭ ነው? የዶሮ እርባታ ዘርፍ በእንቁላል ላይ የሚሰሩ ከሆነ ከአንድ ሺህ ዶሮዎች በወር ከ70,000 ብር በላይ ያገኛሉ። በዶሮ ስጋ ላይ የሚሰሩ ከሆነ በ1000 ዶሮዎች በ45 ቀናት እስከ 110,000 ብር የተጣራ ትርፍ ያገኛሉ። በቄብ ዶሮ ላይ የሚሰሩ ከሆነ በሁለት ወር ከአንድ ሺህ ዶሮዎች እስከ 80,000 ብር የሚያገኙ ይሆናል። በወተት ስራ ላይ ወተት በሁለት ላሞች ( የ1000 ዶሮዎች ሊስተካከል የሚችል ካፒታል) በወር 42,000 ብር የተጣራ ትርፍ ያገኛሉ። በተጨማሪም በሚወለዱት ጥጆች ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙ ይሆናል። በዶሮ እርባታ ፈጣን ገቢ የሚያገኙ ሲሆን በላሞች ደግሞ እያደገ እና በሂደት እየሰፋ የሚሄድ ቢዝነስ የሚፈጥሩ ይሆናል። ተጎባቤተናል? ነቄ ትውልድ አሪፍ መላ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ከአንድ ላም በወር ከወጪ ቀሪ ከ10-15,000 ብር በላይ ገቢ ይገኛል። በትንሹ ቢያንስ 3 ላሞች ካሉህ ከ30-45,000 ብር የተጣራ ገቢ ታገኛለህ ማለት ነው። እሱን ተወውና አንድ ላም ቢያንስ 10ሊትር በቀን የምትሰጥህ ከሆነ በ60ብር የማስረከብ ሂሳብ 18,000 ያልተጣራ ታገኛለህ። ስለዚህ አሁን የምትሰራው ስራ ምን ያህል የተጣራ ገቢ አለው? በእጅህ ላይ ምን ያህል ገንዘብ አለህ? ለብቻህ የምታስተዳድረው ቢዝነስ ዝግጁ ነህ?አዎ ካልከኝ በል በርታና ተነስ? ብር እና በጀት ከዙሪያህ ስካን አድርግ! ወይ ለብቻህ ሩጥ ወይም ከወዳጆችህ ጋር ተዛመድ። ወዳጄ ደሞኮ ላሞቹ ንጽህ ዝርያ pure bred ከሆኑ ከዚህ በላይ ይገኛል። የወተት ዋጋ ቋሚ ነው በተጨማሪም ካልተሸጣ ወደ ቅቤና አይብ መቀየርም ይቻላል አንድ አይነት ቢዝነስ ላይ ችክ አትበይ። እና ብዙ አማራጮች አሉ ለማለት ነው። መልካም እይታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.