cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Yohannes Mulu Tech

Welcome to my channel, in this channel I will release updates about digital money, crypto, and tech related contents as well as i will create reviews on tech gadgets. Me @yohannesmulu My YouTube 👇 https://youtube.com/@yohannespreneure?si=oVFO1SXrrtke3ci2

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 096
المشتركون
-524 ساعات
-257 أيام
-4330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👆👆 አማርኛ መዝገበ ቃላት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1993 እንዳሳተመው።
إظهار الكل...
አማርኛ_መዝገበ_ቃላት_Amharic_Dictionary_PDFDrive_.pdf29.17 MB
👍 10 7👏 1
👆👆Next Radio App እዚ ያውርዱ አንድሮርድ ስማርት ቀፎ ላይ ያለ ። አንዳንድ ስልኮች ሲመረቱ በውስጣቸው ሬድዬ ሃርድዌር ይዘው ነገር ግን የሬድዮ መተገበሪያ አፕሊኬሽን ሳይጫንባቸው ይመጣሉ:: ከነዚህ ስልኮች ውስጥ አንዱ የርሶ ከሆነ አዲስ መላ ከኔክስት ሬድዮ ድርጅት ብቅ ብሏል:: በቀላሉ ይህን ሊንክ በመጫን የሬድዮ አገልግሎት በአንድሮይድ በስልኮ ማግኘት ይችላሉ. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextradioapp.nextradio አፕሊኬሽኑን ጭነው ሲጨርሱ ይክፈቱትና ሃገር የሚያስመርጠው ቦታ ላይ other የሚለውን ምርጫ በመምረጥ ኤርፎኖን ሰክተው ሬድዮ መስማት ይችላሉ 100% ይሰራል በአማርኛ የተዘጋጀውን ቪዲዮ ለማየት Youtube https://youtube.com/@yohannespreneure?si=EZzZZzW5OEpCNqb8 ይህ ዘዴ ለሁሉም ስልክ ላይሰራ ይችላል ላይክ እና ሼር በማድረግ መልክቱን አዳርሱ ለአስተያየት በኮሜንት ቦታ አስቀምጡልኝ t.me/yohannesmulu1
إظهار الكل...
com.nextradioapp.nextradio_6.0.2492-release.apk9.14 MB
👍 22 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ወር 30K Followers ደርሰናል። ይህ መልካምነታችሁ የበለጠ መልካም እና ችግር ፈቺ ቪዲዮ እና ፕሮግራሞችን ለመስራት እንድነሳሳ አድርጎኛልና በቅርቡ ለመላው ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን የሚሆን ነፃ አገልግሎት ለመስጠት አስቤያለሁ። አመሰግናለሁ🙏 Follow my Tiktok https://www.tiktok.com/@yohannes__mulu?_t=8o2JeZIMpdu&_r=1 Subscribe my Youtube, https://youtube.com/@yohannespreneure?si=KVhofHek3B6jTI8K
إظهار الكل...
👍 27🔥 3👏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ካርድ ለማሳተም ያዘዛችሁ እና የዘገየባችሁ ሁላችሁም ሰሞኑን ከተባለው ቀን በላይ ለብዙ አመልካቾች እንደዘገየ አይቻለሁ። ምናልባት ከአቅም በላይ ትዕዛዝ በዝቶ ይመስለኛል። ብራችንን ተበላን ላላችሁኝ ግን ካርዱን የሚያትመው የኢትዮጵያ ፖስታ ቤት ነው። ስለዚህ የአገልግሎት ክፍያውም የተከፈለው ለታማኝ የመንግስት ድርጅት ለኢትዮጵያ ፖስታ ቤት ስለሆነ የሚያሳስብ ነገር አይደለም። ሊዘገይ ቢችልም ካርዳችሁ Print ተደርጎ እንደሚላክላችሁ አይጠረጠርም። በኔ በኩል ግን ምክኒያቱን አጣርቼ በቅርቡ አሳውቃችኋለሁ። አመሰግናለሁ!
إظهار الكل...
👍 51 10🥰 5👏 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ላገኙት አገልግሎት ማመስገን የሚችሉ ሰዎች ምስጋና የገባቸዋል 🙏
إظهار الكل...
👍 32 9👏 6
National Id ካርዳችሁን ለማዘዝ ይህን ሊንክም መጠቀም ትችላላችሁ https://id.et/
إظهار الكل...
👍 106🔥 32👎 4🖕 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster combat Says "Airdrop will depend on the profit per hour and some other activity parameters that we will reveal later, NOT the coin balance." Play wisely! ማለትም Air Dropፑ የሚወሰነው በ profit per hour እና ቆይተን በምንገልፃቸው ሌሎች መለኪያዎች ነው። እንጂ በሳንቲም ብዛት አይደለም ብለዋል። ምን ተሰማችሁ?
إظهار الكل...
22👍 14🤬 4👎 2
To order your National Id use this link
إظهار الكل...
👍 10 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
Blum ከሁሉም Airdrop የተሻለ ታማኝነትን ያገኜ Airdrop  ሲሆን በ invite link ብቻ ነው መግባት የሚቻለው ስለዚህ  5 እድለኞች ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መጀመር ትችላላችሁ. t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_coCP60O9xz የጀመራችሁ ደግሞ invite link ለሌሎች በኮሜንት አስቀምጡላቸው።
إظهار الكل...
👍 7 5
Call recorder ስልካችሁ ላይ አልሰራ ካላችሁ Cube ACR እና Cube ACR Helper Apk እዚ ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።👇
إظهار الكل...
com.catalinagroup.callrecorder_2.4.258.apk21.22 MB
com.catalinagroup.callrecorder.helper_1.0.17.apk7.13 MB
👍 16 5🤯 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.