cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل

عقيدتنا : كتاب وسنة بفهم سلف الأمة - همنا إرضاء ربنا t.me/+1PlPB9CN91I0MGI0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 969
المشتركون
+524 ساعات
+5727 أيام
+91730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ነቢያችን እና ዱንያ ... የእኛ ነገር ደግሞ ... ( በአጭሩ ) ከታኢያ ደርስ የተቆረጠ የአጭር መልዕክት ~t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
ነብዪና ዱንያ (2).mp31.13 MB
ሚጮሁትን ማይኖሩ ጉዶች አለ ኡስታዛችን... ራሳቸው ይበድላሉ በውሸት አሸባሪ ብለው ያሳስራሉ ስለበደል አፀያፊነት ያወራሉ ... በእጅ ብልጫ መመራረጥ ክልክል ነው ይሉሀል ራሳቸው መሀይማን ህዝቡን ወደዛ ይገፋሉ ይጣራሉ... ውሸት የተጠላ ነው እያሉ በኹጥባ ይለፈልፉና ኹጥባው ውስጥ ብዙ ውሸት ይዋሻሉ ... አይ ለተሚዮች!! የኛዎቹስ ጉትኖች ይለያሉ መሰለኝ አይ ሰለፊያነት መጫወቻ አደረጓት!!
إظهار الكل...
Repost from Only the Qur'an Ⓜ
AnimatedSticker.tgs0.19 KB
01:27
Video unavailable
الشيخ عبيد الجابري رحمه الله. 🍂
إظهار الكل...
14.46 MB
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailable
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
ጠንከር በል አይዞህ-በሐቅ ጎዳና፣ የገፉህን ትተህ -ፈጣሪን ደጅ ፅና፤ በሀቅ ላይ ስትሆን አይርም ፈተና፣ ገለባና ምርቱ-ሊለይ ነውና፣
إظهار الكل...
የወንድማችን ሙስጦፋ ቻናሎች የተጅዊድ ትምህርት የሚሰጥበት ቻናል⬇️ https://t.me/onlyquranM1 አጥማሚ መሪዎች⬇️ https://t.me/aemetelmudilin
إظهار الكل...
Only the Qur'an Ⓜ

የወንድማችን ሙስጠፋ ቲላዋዎች! ቁርአንን አስተካክሎ ሚያነብ ደረጃው ከመላዕክት ጋር ነው!

ባለፈው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 4 ልጆች ወለጋ  በነለተሞ ምክኒያት እንደታሰሩ አስተላልፎ ነበር ከነዛ መሀከል አንዱ ወንድማችን ሙስጦፋ ነበር አልሃምዱሊላህ ተፈተዋል። በቃ እነዚህ ስዎች ለየላቸው እብደታቸው አሏሁል ሙስተዓን ለነገሩ ቆዩ እኮ ካበዱ እብደታቸው ግን ቀን ከቀን እየጨረ ሄደ ሰውን በመረጃ እንጅ ማሳመን ያለባቹህ እነሱን በማሳሰር ፣ብሎም  መፀሓፍ በማቃጠል አይደለም። የእውነት ሐቅ ቢኖር በቁርኣን በሓድስ ነበር እነሱን ወደ ሀቅ ልትመልሷቸው የምትችሉት። ነገር ግን ተቃራኒ ሆነና የናንተን ስሜት ያልተከለ አካልን ያለ አንድ መረጃ ፣ግድ የኛን መንገድ ከልተከተለ እያላቹ ስትፈልጉ  መንገድ ጠብቃቹህ ትደበድባላቹህ ታሳስራላቹህ መፅሓፍ ታቃጥላቹ  አሏሁል ሙስተዓን! ይሄን ተግባር በሌሎች የጥመት አንጃዎች እንኳ ያልታየ ነገር ነዉ ዛሬ ላይ እናንተ የምትሰሩት ዘግናኝ ነገር ወላሂ ይሄ ሀቅን  የያዘ ሰው መገለጫ አይደለም። እንዲያውም ዝቅጥናቹሁን እያስመሰከራቹ ነዉ  ቢገባቹህ ጀግና በመረጃ ነው ሰውን ሊያሳምን የሚችለው _ጮኹ ላንቃቸው እስኪበጠስ ብዙ ነገር አደረጉ  ዋሻቹ ፣ብዙ ቀጠፉ፣ መፅሐፍ አቃጠሉ ኧረ ስንቱ አልተሳካላቸውም ኣሁን ደግሞ በዚህ ዞረው መጡ ስሜት የጋለባቸው የዝጋጭ ዝጋጭ  ማለት አነሱ ናቸው። _ግን የነዚህ ሰዎች ሴራ በዚህ የሚቆም ነገር አይደለም ወደፊትም ቢሆን ሰለፍዮች ወንድሞቻችን ኡስታዞችም ጨምር አላህ ይጠብቃቹ  ከነሱ ተንኮልና ሴራ || http://t.me/+1PlPB9CN91I0MGI0
إظهار الكل...
ከታኢያ ደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ተሰንነቁ ... የተፈጠርንለት ዓላማ ... https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
ተሠነቁ.mp32.15 MB
"ከመወለድህ በፊት ምድር ላይ እንዳልነበርክ  ከሞትክ በኋላም ምድር ላይ አትኖርም ያማለት ሁሉም ሰው ለምድር ጊዜያዊ እንግዳ ነው። ከዘላለሙ እንደመጣ ወደ ዘላለማዊው ይሄዳል። ስለዚህ ምርጥ ዘር ነኝ የእኔ ቋንቋ አንደኛ ነው ክልሌ አንደኛ ነው። እያልክ #አትበጥብጠን ሁሉም ሰው የተፈጠረው ከአፈር ነው። አፈሩንም አራግፎ ይሄዳልና! || http://t.me/+1PlPB9CN91I0MGI0
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.