cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "” ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ https://menhajselefiya123 ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር @Yeselefi_SetochBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
8 330
المشتركون
-724 ساعات
+4897 أيام
+54530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሚስማር ሲመታ እንደሚጠነክረው ሁሉ አማኞች ✔️ችግር ✔️መከራ ✔️ሀሳብ ✔️ትካዜ ሲያጋጥማቸው የበለጠ ችግሮችን እየተጋፈጡ ጉዟቸውን ይቀጥላሉ ምክንያቱም ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ወርቅነቱ እንደሚረጋገጠው ያንተም ኢማን የሚረጋገጠው በአፍህ አምኛለሁ በማለትህ ብቻ ሳይሆን በፈተናዎች አጀብ ነውና ምንግዜም በሶብር ጉዞህን ቀጥል ከችግር በኃላም ምቾት እንዳለ አትዘንጋ።
إظهار الكل...
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
ለመልካም አለመገጠም ሰበቦች ውስጥ 👉ሰላትን መተው 👉ወላጆችን ማስቸገርና 👉ቁርአን መቅራትን መተው ናቸውفَاسعىٰ دَومًا لِإصلاحِهم .")
إظهار الكل...
👍 5
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
የፈለከውን ያህል መልካም ስራ ብትሰራ በስራህ አትደነቅ የትኛውም መልካም ስራ አላህ አንተ ላይ ካለው ሐቅ አንፃር ቲንሽ ነው። ━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
إظهار الكل...
👍 8💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉበት👆
إظهار الكل...
👌 2
ባለህ ተብቃቅተህ ደስተኛ ሁን! ፈገግታ እንኳን የሚያሳጣ ችግር የገጠማቸው ብዙ አሉና።
إظهار الكل...
👍 13
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.