cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arsenal Transfer news and live scores

We are arsenal ብዙ ሆነን እንደ አንድ ክለባችንን እንደግፍ ፡፡ አርሴ ፍቅር ነው! አጋር ግሩፓችን @Arseabd ተቀላቀሉ ስለ አርሰናል እናውራ እንዲሁም ለመንኛውም ሀሳብ አስተያየት @Arsedna ላይ ያናግሩን!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
577
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ላካዜት ልዮንን በነፃ መቀላቀሉ ተረጋግጧል ::
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Official🚨 ላካ በዚህ ወር ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ አሌክሳንደር ላካዜት ክለቡን እንደሚለቅ አረጋግጧል:: መልካም ዕድል 🤝
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናሎች ኑኖ ታቫሬስን በዉሰት ለመስጠት እያሰቡ እንደሆነ _ዘ አትሌቲክ ] አስነብቧል::
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በወጡ መረጃዎች አሌክሳንደር ላካዜት ወደ በቀድሞ ክለቡ ኦሎንፒክ ሊዩን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከጫፍ እንደደረሰ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል መልካም ዕድል ደመኛው ❤️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
||ሚኬል አርቴታ የ ቼልሲዉን የ መሃል ሜዳ ሞተር ንጎሎ ካንቴን ለማስፈረም ሙከራ ሊያደርግ እንደሆነ foot ball London አስነብቧል ::
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ቤን ዋይት በጉዳት ምክንያት ከ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን መቀነሱ ተነግሯል:: በቶሎ አገግም አንበሳው 💪
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በክረምቱ ክለቡን ለቆ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀው አሌክሳንደር ላካዜት ዛሬ 31ኛ ዓመት ልደቱን አያከበረ ይገኛል :: መልካም ልደት መድፈኛው 🎂🎂
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድይ ሮበርትሰን ስለ ሳካ 🗣"ሰው የሚያየው እና ትኩረት የሚሰጠው አሲስት ነው ከምንም በላይ ግን ሳካን ማቆም አስደሳች ነገር ነው:: እሱ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው የ አርሰናል ትልቁ እና ተፅዕኖ ፈጣሪዉም ሰው ነው እና በተገናኘንበት ጨዋታ እሱን ለማስቆም የቻልኩትን ሁሉ ሳደርግ ነበር! "
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጁቬንቱስ ጋብሬል ማግሃሊስን ከ አርሰናል ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል ነገር ግን አርሰናሎች ለድርድር አንደማያቀርቡት ማሳወቃቸው አይዘነጋም ። 👉[Mirror ]
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.