cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
155 025
المشتركون
+18624 ساعات
+2 1977 أيام
+7 36630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ከቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በኃላ ሪያል ማድሪድ ማክሰኞ ስቱትጋርትን 3-1 ማሸነፉን ተከትሎ ከጁቬንቱስ እና ሊቨርፑል ጋር በእኩል የግብ መጠነሰ 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። 🔥
إظهار الكل...
🔥 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
❗️የአለማችን ሀያሉ ክለብ እንድሁም የስፔን ኩራት ሪያል ማድሪድ እስካሁን ባለው በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በ14 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ ላይ ይገኛል።🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
إظهار الكل...
👍 38🔥 7🥰 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤍መልካም አዳር ይሁንላችሁ ማድሪድስታስ🤍 የነገ ሰው ይበለን🙏🏽 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዳር ይሁንላችሁ ! 😘
إظهار الكل...
😁 62 5👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በስቱትጋርቱ ጨዋታ ላይ የተገኝችዉ ፍፁም ቅጣት ምት በ VAR ዉድቅ ከመደረጓ በፊት ዡኒየር ኪልያን ፍፁም ቅጣት ምቱን እንዲመታ ቢሰጠዉም በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ኪልያን ኳሱን ከከጉዳት ለተመለሰዉ ቤሊንግሀም እንዲመታ ሲሰጠዉ ተስተዉሏል። REAL MADRID 👉🤍
إظهار الكل...
👍 36 13🥰 7😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
"በ 2022 የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የማኔን ኳስ ያዳንኩበት መንገድ የእኔ እጅግ ልዩ Save ነዉ። እግር ኳስ ሳቆም ሁሉም ሰው የት እንደሚያደርገኝ እናያለን።" ቲቦ ኮርቱዋ
إظهار الكل...
🔥 34👍 13🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ባለዉ የዉድድር አመት በቻምፒየንስ ሊጉ ከቤሊንግሀም የበለጠ አሲስት ያደረገ አንድም ተጨዋች የለም። #UCL 🇪🇺🔥
إظهار الكل...
🥰 29🔥 6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጁድ ቤሊንግሀም ከ 50 ከፍተኛ ተፅእኖ ፈጣሪ የስፖርት ሰዎች መካከል አንዱ ነው ሲል SPORT Illustrated በዘገባዉ ላይ አስፍሯል። 🥶🔥
إظهار الكل...
🔥 34😁 3🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሪያል ማድሪድ የሴቶች ቡድን በቻምፒየንስ ሊጉ አርቢ ሌብዢግን 2-1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። ግቦቹንም አቴና ካስቲሎ በ '9ኛዉ ደቂቃ እና ሜሊያን ሎብሎስ በ '95ኛዉ ደቂቃ ማስቆጠር ችለዋል። 🇪🇺🫅
إظهار الكل...
👍 22
የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች በኮርቱዋ ዶክመንተሪ ዝግጅት ላይ ተገኝተዋል። 🤍
إظهار الكل...
👍 31🥰 9
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.