cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዎችን እንማማራለን። ለጥያቄና ለአስተያየት @yehuala45 ለመፅሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ @yhfa1 ተዋህዶ ግሩፕን ለመቀላቀል @yhfa2

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 743
المشتركون
-1524 ساعات
+1057 أيام
+76130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
💕ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
💕ኦርቶዶክሳዊ ስብከት
💕ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
💕 ቃለ ስብሐት
💕 ሁ ሉ ን ም ባ ን ድ ላ ይ 💕
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓
إظهار الكل...
ማረግ
መሻገር
መሸሽ
ሁሉም
#የሚማልደው ምን ማለት ነው? በቅርብ ቀን በሐመረ ኖህ ሚዲያ የሚቀርብ መርሐ ግብር #አንድ_እውነት
إظهار الكل...
_ለስንቱ_እንጀራ_ሆንክ_ለስንቱ_መጠጥ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ360p1.mp35.30 MB
#ኢየሱስ_ስምህ_ሲጣፍጥ
إظهار الكل...
#የቃሉን_ወተት “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?” — ሮሜ 8፥35
إظهار الكل...
#የቃሉን_ወተት መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
إظهار الكل...
🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀 1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ? 2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ? 3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ? 4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ? 5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ? 6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው? መልስ ለማግኘት👇👇👇
إظهار الكل...
መልስ ለማግኘት
ናሁ ማለት ምን ማለት ነው?
إظهار الكل...
ነገ
ጠዋት
ማታ
አሁን
ወንጌላዊው ዮሐንስ ስንት መልዕክታትን ፅፏል?
إظهار الكل...
1
2
3
4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.