💫Øffiçăł Ãßřãĥăm🔥
Welcome to my chanel 😘 U can get👇👇 #lovely poem 💕💕💕💕 #couple plc💏 #tik tok vid💜 #music & dance vid 😏 For cross any comment @kingabrsh Plz Don't leave 🙏 @fndatafndata👈my group
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ሴት ልጅ ለአንድ ሺህ ጠላቶቿ... ይቅርታ ልታደርግላቸው ትችላለች..ነገር ግን የወደደችው ሰው ልቧን ከሰበረው በፍፁም ይቅርታ ለማድረግ ትቸገራለች ስለዚህ ተጠንቀቅ!
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
for u!🔪
. 💔🤷♂#ፍቅሬን በምን #ቋንቋ💞
---------------------
ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤
እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ።
ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤
ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ።
ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤
ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም
እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤
እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው።
ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤
እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ።
ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤
በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ።
በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤
እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት።
❣ሁሌም 😔#እወድሻለው😔
✨
» ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
- ምላስህን
- ንዴትህን
- ስሜትህን
» ሶስት ነገሮችን ፅዱ አድርግ!
- ሀሳብህን
- ሰውነትህን
- ልብስህን
» ሶስት ነገሮችን አትርሳ!
- ምክር
- ውለታ
- ሞት
✨Join & Share✨
@loverzonn 🦋
@loverzonn 🦋
9_«ለምን_ይሆን»_Theodros_Kassahun_–YASTESERYAL.mp34.33 MB
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.