cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)

مشاركات الإعلانات
31 369
المشتركون
-1524 ساعات
-1497 أيام
-76130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻ተቀጸል ጽጌ 🌻 በዐፄ ዳዊት ዘመን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የገባበትና የ “ተቀጸል ጽጌ”(አበባን ተቀዳጅ) በዓል መስከረም ፲ ቀን ይከበራል፡፡
إظهار الكل...
EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | መስከረም 09 01 2016 ዓ/ም https://youtu.be/7P8mZKuzM08
إظهار الكل...

EOTC TV | ዘመንና ተስፋ | የአሮጌውን ዓመት ሒሳብ እናወራርድ https://youtu.be/rrja_EdqPWM
إظهار الكل...

የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የ#EOTC TV የቲክቶክ አካውንትን ፍሎው በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፋ 👉 https://www.tiktok.com/@eotctvofficial/video/7415873696507694342?is_from_webapp=1&sender_device=pc
إظهار الكل...
የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የ#EOTC TV የቲክቶክ አካውንትን ፍሎው በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፋ 👉 https://www.tiktok.com/@eotctvofficial/video/7415873696507694342?is_from_webapp=1&sender_device=pc
إظهار الكل...
የብፁዕ አቡነ ገብርኤል ወላጅ እናት ሥርዓተ ቀብር በታላቁ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈጸመ። የብፁዕ አቡነ ገብርኤል ወላጅ እናት የእማሆይ አስካለ ማርያም ሥርዓተ ቀብር በርካታ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተፈጽሟል። (#EOTCTV መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም )
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.