cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✍ወግ እና ቀልድ ✏

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
3 188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አማራ ክልል ላይ ባለስልጣን ለመሆን ልትወዳደር ስትሄድ ስግጥና ላይ እንዴት ነህ😁 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
ከሙስሊሙ ጀለሴ ጋር ክትፎ እየበላን እሚያቀው ሰው መቶ " አንተ የክርስትያን ስጋ ትበላለክ እንዴ " ይለዋል አረ የክርስትያን አደለም የጉራጌ ነው አላለውም😂 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
ክለብ ልትገባ ስትሄድ ጋርዱ ፕሮቶኮል አልጠበክም አትገባም ሲልህ አሀ አንተም ስላልጠበክ ነው በር ላይ የቆምከው😳 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
ክላስ በጣም እረባሽ ከመሆኔ የተነሳ ክላስ ቀርቼ እራሱ #የራባሽ_ስም ተፅፌ አቃለው🤣 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !!😅 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
ባሁኑ ሰአት ባለሙያ ሴት ማለት ያለምንም ዘይት እና ሽንኩርት ወጥ አጣፍጣ እምትሰራ ሴት ናት😁 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ 1 ሻይ እስክጠጣ 5 ሲጋራ🚬 አላጨሰም : #ማነህ_ወንድሜ አፍህን ይበርድሃል እንዴ😳 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
የቦሌ ቺክ ጠብሼ ፏ ብዬ ባጃጅ እየነዳሁ ስሄድ ''እጅ እግር እያለክ ለምን ዊልቸር ትጠቀማለክ''? አለቺኝ😭 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
h
إظهار الكل...
አንድ ጀለሴ በአንድ ማማ ወተት 5 ዳቦ🥖🍞 በላሁ አላለኝም... #My_brother አንተ ላሟ🐄 ብትሰጥህ ዳቦ ቤቱን ትበላዋለህ🤣 😂😆🤣 Share👉 @weg_bicha
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.