198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
የ Mathematics ትምህርት እና ሰቆቃው 😂😂
"በትምሕርት ቤት ታሪኬ እንደ ማትሰ መከራዬን ያበላኝ የትምሕርት ዓይነት የለም"
"ማትስ ፈተና ስንፈተን"
1 የክፍሉ ጎበዝ ተማሪ ለፈታኙ አራተኛው ጥያቄ ችግር አለበት ሲል እኔ ግን መልስ መሙያው ላይ መልሴን ሞልቼ ነበር😴😴😴
2 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏
3 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂
4 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎
5 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝
" የራሳችሁን ትውስታ ጨምሩበት"
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በሰዎች ልብ ውስጥ ከማንኳኳትህ በፊት ፤ ድርጊቶችህን እና ቃላትህን በራስህ ላይ ፈትነው።
Photo unavailableShow in Telegram
ጠላቶቼ ቀንና ማታ ካለሁበት ዝቅ
እንድል ሲተጉ እናቴ ከልብዋ አሳምራ ባዘጋጀችልኝ መንገድ ከፍ ብያለው
https://t.me/+QYrWuE_Lk4I2YThk
(ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
Photo unavailableShow in Telegram
ሰዎች ወደነሱ ጥገኛ በሆንክ መጠን ልክ ይንቁሃል!!!
አላህ ደግሞ ወደሱ ጥገኛ በሆንክበት መጠን ልክ ያልቅሃል!!!
ምርጫው ያንተ ነው!!!
Photo unavailableShow in Telegram
: تغارين من النجوم و إنتِ القمر..
አንቺ ጨረቃ ሆነሽ ሳለ በኮከቦች ትቀኛለሽ እንዴ🥰
@miracule_quote_and_pic
Photo unavailableShow in Telegram
ብቻዋን ሁሉንም ነገር የተሸከመችዋን ልቤ ከማመስገን አልተውኩም 💔
@miracule_quote_and_pic
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.