cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Royal College Info Center

ፕሮግራሞች እና አዳዲስ ማስታወቂያዎች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 326
المشتركون
-224 ساعات
-127 أيام
-930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

**** 🏮ማስታወቂያ🏮 ለ2014 ለቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የቀን ተማሪዎች በሙሉ የብሩክ ተስፋዬ ፣ ፀዳለ ኃይሌ ፣ የግርማይ ደመቀ እና የወንዲፍራው ጌታቸው አስተማሪዎች ኮርስ የተበላሸባችሁ ወይም "F" እና "NG" ያለባችሁ ሰልጣኞች መስከረም 9,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-6:30 በቴ/ሙ/ት/ስልጠና ቢሮ በአካል በመገኘት ስም ፣ ዲፓርትመንት እና የተበላሸባችሁን ኮርሶች ርዕስ እንድታስመዘግቡ እና ለፈተና እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን :: የፈተና ቀን በቀጣይ ማስታወቂያ እናሳውቃለን :: ማሳሰቢያ : በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ያልተገኘ ተማሪ እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩት አሰልጣኞች ሬጅስትራር ያስገቡት (Mark List) ላይ ስሙ የሌለ ሰልጣኝ ኮርሱን "Add" እንዲያደርግ ይገደዳል !!!                           የቴ/ሙ/ት/ስልጠና ክፍል
إظهار الكل...
👍 6
****** 🏮ማስታወቂያ🏮 ለ2014 ለቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የቀን ተማሪዎች በሙሉ ነሐሴ 25,2016 ዓ.ም የምረቃ ፕሮግራም አከናውናችሁ ጊዜአዊ የትምህርት ማስረጃ ወይም Temporary Document እየወሰዳችሁ እንደሆነ የሚታወቅ ነው :: በመሆኑም ውጤት ለመውሰድ ሁሉም ኮርሶች መሟላት እንዳለባቸው ከዚህ በፊት የተገለፀ ሲሆን "F" እና "NG" ያለባችሁ ተማሪዎች ኮርሶች በሚወጡበት ጊዜ ተከታትላችሁ "Add" ማድረግ እና የተበላሹትን ኮርሶች ማስተካከል የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ ውጪ ያለ አግባብ ኮርስ ለማስተካከል ወደ ሬጅስትራር እና ዲፓርትመንት በመምጣት እንዳትጉላሉ በጥብቅ እናሳስባለን :: የቴ/ሙ/ ት/ስልጠና ክፍል
إظهار الكل...
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.