¥øüñğ f€€ľïñĝ§
You are my happy place in this sad world 😘😍 Join https://t.me/joinchat/eOFNqJGGuQJiMGI0 For cross👉 @Deleted_account21
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
775
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
💓💓💓የፍቅር ኑዛዜ❤️❤️
ደራሲ ፋሲል በፍቃዱ የናቱ ልጅ
ክፍል 19
ግን በሰላም ነው ዮን
እሱን መተሽ ታይውና ምትወስኝ ይሆናል አሁን ግን እዛው ነይ
እሽ መጣው ። try before u quite ይላል ሸክስፒር አዎ ዛሬ ካለ ማንንም ጣልቃ ገብነት እውነትን ፍቅርን የመጋፈጥ ተልኮ ላይ ነኝ ስንቶች ይሆኑ ልክ እንደኔ በፍሪሀት የታጀበ ጦርነት ውስጥ ያሉት እሱን እምያውቀው አንድየ ብቻ ነው እነ ግን የራሰን እውነት የመጋፈጥ ህደት ውስጥ ነኝ። ለምን ከሚሉ ጥያቀወች ነፃ የምወጣበት የቁርጥ ሰአት ደርሷል።
። ዮንየ እንደት ነክልኝ ብላ አቀፈችኝ በእቅፏ ስር የመኖር ፍላጎቴ የጠረኗ መአዛ ጋር ተዳምሮ ፊሪሀተን ገርስሶ ወነ አከለብኝ አፈቅርሻለሁ በላት የምል የወነ ሹክሹክታ በጆሮየ አቃጨለብኝ አፊቃርነት ይህ ነው ለብቻ ማበድ።
። አለውልሽ ቁጭ በይ
ቁጭ እያለች ። እነ እምለው በሰላም ነው እዝህ የቀጠርከኝ።
። በሰላም ነው እውነትን በእውነተኛው አለም በእውነተኛው ቦታ ልነግርሽ ስለፈለኩ ነው
። ማለት አልገባኝም የምን እውነት የምን አለም ። እውነት እንደምያስፈራ ታውቅያለሽ ። እህህ ዮን ምን ሆነካል እውነት ደሞ እንደት ያስፈራል ልትናገር የፈለከው ነገር ምንም እየገባኝ አይደለም
። ያስፈራል ሰላም ምክንያቱም እውነት ማለት ፍቅር ነው እና
። ዮን please don't be complex
።እሽ ሰላም ስለነ ምንድነው ምታስቢዉ ማለት እነ ላንች ምንሽ ነኝ እንዳትዋሽኝ
። እህ ምንድነው የሆንከው እሱ ደሞ ምን ይሰርልካል
። ሰላም ላንች ምንሽም ላልሆን እችላለሁ
አንች ግን ለነ ሁሉም ነገረ ነሽ
። ማለት ። አለች ፊቷ ግራ በተጋባ መልኩ እየተቀየሬ
። አላውቀውም መች እንደት እንደጀመረኝ
ብቻ እነ የነቃሁት ልበን የፍቅርሽ እንቦጭ ከወረረው በኋላ ነው ዘግይቸ ነው የነቃሁት ሰላም አፈቅረሻለሁ አፈቅርሻለሁ
። ዮን ምን እያልክ ነው እንደሱ ልሆን አይችልም
። ለምን ሰላም ለምን አይሆንም
። ዮን እነ አንተን ከጥሩ ጎደኝነት በቀር በለላ ነገር አስቤክ አላውቅም እሱ ብቻ ሳይሆን አንተ ማታውቀው ነገር አለ ዮን እነ ፍቅረኛ አለኝ ይቅርታ
።እጋፈጠዋለሁ ያልኩት እውነት አሸነፈኝ ተብረከረኩ አንደበቴ ተሳሰረብኝ ይህ የሰማሁት ህልም እንድሆን ተመኘው ምኞተ ግን አምኞት አልዘለለም በድን ቀፎ የሆንኩ ያክል ተሰማኝ እበድ እበድ ሙት ሙት የምሉ ሹክሹክታወች አንባረቁብኝ ሰው እሚወደውን አጥቶ እንደት ይኖራል ?
። ዮን አውቃለሁ ምን ያህል እንደ ምያም ግን አሁን ላይ እነ አላፈቀርኩክም ማለት ለላ እምያፈቅሩህ የለም አይደለም ዮን አንተ መልካም ሰው ነክ እነ ላንተ አልገባም አንስብካለሁ ይቅርታ ዮን መሄድ አለብኝ ደና ሁን
። እነ ግን ካወራችው አንዱንም አልሰማሁም የምስራች ለመስማት የተዘጋጀ መርዶ ስሰማ እንደት አይከብደው አሁን ብቻየን ነኝ በጠነኞች አለም በእብደት ጎዳና በእብደት ዋይታ የታጀበ ህልና ይዤ በልበ የተገነባው በተስፋ የተገነባው የተስፍ ፍቅር እንደ ባቢሎን ግንብ እየፈረሰ በድቅድቅ ጨለማ ኤንደምጎዝ የሩቅ ኣላሚ ቅርብ አዳር እንደብኩን መንገደኛ አውላላ መዳ ላይ የቀረው ያህል ተሰማኝ ።
የቱ እድለኛ ነው ሰላምን የነጠቀኝ የቱ ደፍር ነው የነን የነካብኝ የቱ ጀግና የቅናት ሀሩሪ አንገበገበኝ በቃ ሰላም የደም ዝውውረን ተቆጣጥራው ነበር ያ ግን ለነ ነበር የነ የፍቅር ጦር የሰላምን የልብ ቁልፍ እንኳ መስበር አቅቶታል ነበር ።
ይህ ሁላ ብቻውን የምጎዝ ህዝብ ልክ እንደነዉ እውነት አሸንፎት ፍቅር ከባህር ገፍቶት የብስ ላይ የጣለው ይሆን ።
ስንቱስ ይሆን ያበደዉ እነም አብጃለሁ ማለት ነው አለማበደን በምን አረጋግጠዋለሁ ፡ ልክ እንደነው አፍቃሪውን ገፍቶ : በምያፈቅራት የተገፍ ስንቱ ይሆን
በቃ አሁን ተስፍ የማደርግበት ነገር የለም
የመሞት መጀመርያ ደሞ ተስፍ ማጣት ነው ከመኖር ወደ አለ መኖር ጉዞ .....
ይቀጥላል....
#share
Join👉 @Young_feelings
@Young_feelings
Photo unavailableShow in Telegram
👍እኔ ብቻ ነኝ ግን የምወደው ይሄ channel 🥰🥰🥰🥰
👍✨✨✨👍
እስኪ የምትወዱት 👍🥰 join በሉ
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
በጣም ሚያስኩ funny video
ዘፈኖች
ግጥሞች
ጥቅሶች ምናምን ከፈለጋችሁ የሳቅ ንጉሥ የሆነውን channel ይቀላቀላሉ በጣም ትወዱታላችሁ አድስ እናንተን ለማዝናናት የተከፈተ channel ነው ። ፈታ በሉልን
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
ፈታ ማለት ሚፈልግ join☝️☝️☝️☝️
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን እየተሰሙ ያሉ የዝውውር መረጃዎች አሉ ስለ ዝውውሮቹ መረጃ ለማግኘት TRANSFER NEWS የሚለውን ንኩት። አሰልቺ ባለሆነ መልኩ የትም ያልተሰሙ ዝውውሮች ያገኙበታል
🚨TRANSFER
Photo unavailableShow in Telegram
⚽️ለፕሪምየር ሊግ ወዳጆች😍
የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን እና ሀይላይትን ለማየት አዲስ ነፃ ዲሽ ቻናል ተገኝቷል። ፍሪክዌንሲ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የዲሽ ምልክቱን ይጫኑ 👇
📡Frequency📡
📡10985📡
👀በደንብ ለማይት👉JOIN
💪አነቃቂ ንግግሮች💪
Sex ቢባል link የሚነካው ሰው ብዛቱ
ወንድሜ ይጠቅምሀል ተመልከተው
🔥 አነቃቂ ንግግሮች ብቻ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇
አነቃቂ ንግግሮች
ሞቲቬሽን ብቻ
💪💪join💪💪
😂😂ሳቅ በነፃ😂😂
ለምን ይደበራሉ ኑ አብረን እንሳቅ😁
Sex ምናምን ብለን አንዋሽም‼️
ቀልድ እና ሳቅ የምትፈልጉ ብቻ #join
👇👇👇👇👇👇👇👇
መሳቅ ካማረህ😂
😂ቀልድ ብቻ😂
😁Join😁
Photo unavailableShow in Telegram
አንተ ትክክለኛ የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይህ ቻናል ሊያመልጥክ አይገባም! ቻናሉን መቀላቀል ከፈለክ #JOIN የሚለውን ተጫን!
የሜምበር ብዛት አትይ የመረጃ ጥራት እይ!
JOIN
ETHIO GUNNERS
አርሰናል ብቻ
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.