cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር

ይህ የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው !

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
193
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Edris Zulbijadeyn
✿ #አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ከመከራዎች ሁሉ የከፋው መከራ ማለት ነፍስህ ጉድለት እንዳለባት እያወቅክ ለሱ ደንታቢስና የማይጨንቀው ሰው መሆንህ ነው።» 📚 ۞ كـتــاب الـشـعـب【1/894】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
إظهار الكل...
Repost from Edris Zulbijadeyn
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته 🔴 አስደሳች ዜና!!! ዛሬ እሁድ ህዳር 11 በላፍቶ ቢላል መስጂድ  በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ የሚቀርብ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም  ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።           🪀 ሰአት:- ከመግሪብ እስከ ኢሻ ❗️አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ባልላቹም ብትመጡ ግን በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ❗️❗️❗️ ✨የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር✨ ለወንዶች ብቻ ነው ፕሮግራሙ!!!
إظهار الكل...
Repost from Edris Zulbijadeyn
🌒 فصلوا فالناس النيام #ሱብሒ #ፈጅር #ሶላት ጁንዱብ ኢብኑ ዐብዲልላህ ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይ ውዱ ነቢይ እንዲህ ብለዋል፦ «مَن صَلَّى الصُّبحَ فَهُوَ فِي ذِمَّةِ اللَّهِ …» «ሱብሒን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው።» [ሙስሊም: 657] ኢብኑ ዑሠይሚን ይህን ሐዲሥ አስመልክተው በሪያዹ-ስ'ሷሊሒን ትንታኔያቸው (1/591) ላይ እንዲህ ይላሉ፦ " في هذا دليل على أنه يجب احترام المسلمين الذي صدَّقوا إسلامهم بصلاة الفجر ؛ لأن صلاة الفجر لا يصليها إلا مؤمن ، وأنه لا يجوز لأحد أن يعتدي عليهم " انتهى . «በዚህ ውስጥ እስልምናቸውን በፈጅር ሶላት ያረጋገጡ ሙስሊሞችን ማክበር ግደታ እንደሆነ ያሳያል። ምክንያቱም የፈጅርን ሶላት ሙእሚን እንጂ አይሰግዳትም። ስለሆነም በነዚህ ሰጋጆች ላይ ድንበር ሊያልፍ ለማንም አይፈቀድለትም።» ባይሆን ብዙዎቹ ዑለማዎች «በአላህ ጥላ ስር ይውላል!» የሚለውን ትሩፋት የሚያገኘው በጀማዓህ የሰገዳትን ነው ብለዋል። ለዛም ነው ታላቁ ዓሊም አልኢማም አ-ን'ነወዊይ በሶሒሕ ሙስሊም ትንታኔያቸው ላይ ይህን ሐዲሥ ያሰፈሩት «باب فضل صلاة العشاء والصبح في جماعة» በሚለው ክፍል ስር ነው። ከርሳቸው በፊትም አል-ኢማም አል-ሙንዚሪይ «አ-ት'ተርጚብ ወ-ት'ተርሂብ» በተሰኘው ኪታባቸው ላይ ይሄንኑ ሐዲሥ «باب : ( الترغيب في صلاة الصبح والعشاء خاصة ، في جماعة ، والترهيب من التأخر عنهما ).» በሚለው አርዕስት ስር አስፍረውታል። በርግጥ ከፊሎች ጀማዓህ ባይደርስም ወቅቱ ሳያልፍ ከሰገደው የዚህ ትሩፋት ተቋዳሽ ይሆናል ብለዋል።
إظهار الكل...
((اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ))
إظهار الكل...
Repost from Edris Zulbijadeyn
🕌 ፈጅርን በመስጂድ عن جندب بن عبدالله رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : ( مَن صَلَّى الصُّبحَ فَهُوَ فِي ذِمَّةِ اللَّهِ ، فَلا يَطلُبَنَّكُمُ اللَّهُ مِن ذِمَّتِهِ بِشَيْءٍ فَيُدرِكَهُ فَيَكُبَّهُ فِي نَارِ جَهَنَّمَ ) #ፈጅር #ሱብሒ #ሶላት
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አንደኛ ልዩ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ህዳር 1/2015 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አንደኛ ልዩ ጠቅላላ ጉባዔው በግራንድ ኤሊያና ሆቴል ተጀምሯል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ለጉባዔዉ አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን  በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የነበረው ጦርነት በእኛ በአፍሪካዊ ልጆች በሠላም ስምምነት እንዲጠናቀቅ መደረጉን በማድነቅ በቀጣይም በጦርነቱ የተጎዱ ወጎኖቻችን በጋራ ሆነን እንደግፋለን ብለዋል። ጉባኤው አምስት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል ።
إظهار الكل...
أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ ﴿اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ﴾
إظهار الكل...
Repost from Edris Zulbijadeyn
((اللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِي وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اللَّهُمَّ نَقِّنِي مِنْ خَطَايَايَ كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اللَّهُمَّ اغْسِلْني مِنْ خَطَايَايَ، بِالثَّلْجِ وَالْماءِ وَالْبَرَدِ))
إظهار الكل...
Repost from Edris Zulbijadeyn
▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ____ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. @edriszulbijadeyn
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.