20 012
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Please fill the form below if you fulfill the above requirements.
https://forms.gle/pqAFRVtCEQvKeiKG6
6 842130
ውድ የዚ አባላቶች
በደረሰን ጥቆማ መሰረት ባደረግነው ማጣራት በድርጅቱ ስም ከአባላቶች ያልተገባ ክፍያ የሚጠይቁ እንዳሉ ደርሰንበታል። ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አምስት መቶ ብር ለመክፈል ተስማምቼያለሁ የሚል ይዘት ያለው ተመሳስሎ የተሰራ የክፍያ ፎርም ሀሰተኛ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ ድርጅቱ ለማሳሰብ የሚወደው የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በሙሉ ከክፍያ ነፃ መሆናቸውን ነው።
ድርጅቱ የሚከተለው አሰራር በአባልነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን የሚሰጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት አንድ አባል የሚጠበቅበት ሰላሳ ( 30.00 ) ብር የአባልነት መዋጮ ወር በገባ በአምስት ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ይፋዊ የቴሌ ብር የመክፈያ መንገድ መፈፀም ብቻ ነው። ለሚሰጡ አጫጭር ስልጠናዎችም ሆነ ያንን ተከትለው አባላቶች ለሚያገኙት ስራን የማግኘት አገልግሎት የምንጠይቀው ምንም አይነት ክፍያ አለመኖሩን አባላቶች እንዲረዱልን እንፈልጋለን።
በመጨርሻም አባላቶች ማንኛውም አይነት ጥርጣሬም ሆነ ቅሬታ በሚኖራችሁ ሰዓት በ 0948054128 ላይ ጥቆማ እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።
8 263190
ውድ የዚ አባላቶች
የአጭር መስመር ስልካችን ዛሬን እና ነገ በቢሮዋችን በምናደርጋቸው አንዳንድ እድሳቶች ምክንያት አገልግሎት እየሰጠ አይደለም።
ለተፈጠረው የአገልግሎት መቋረጥ ይቅርታ እንጠይቃለን።
1 46640
ውድ የዚ አባላቶች
በማንኛውም አገልግሎቶቻን ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ሲኖርዎት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ወደሚያገኙበት 9989 ላይ ይደውሉልን።
11 08890
ውድ የዚ አባላቶች
ዘወትር አገልግሎታችንን ለማሻሻል በምናደርገው ጥረት መሰረት የክፍያ ስርዐታችንን ወደ ምቹና ተደራሽ ወደሆነው ቴሌ ብር ቀይረናል።
በዚህም መሰረት ከአሁን በኋላ የሚደረጉትን የወርሃዊ መዋጮዎች የምንቀበለው በቴሌ ብር ብቻ ነው።
በዚኮም እና በመሳሰሉት የትርፍ ጊዜ ስራዎች ላይ ለተመዘገባችሁ አባላት ወደፊት ስራ ስታጠናቅቁ ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌ ብር ስለሆነ የቴሌ ብር አካውንት በመክፈት ቅድመ ሁኔታዎቹን አሟልተው እንዲጠብቁን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ 9989 ላይ ይደውሉልን
11 892110
ውድ ዚ ጆብስ አባላቶች
እንደሚታወቀው ድርጅታችን ላለፉት ሳምንታት የኦንላይን ትሬይኒንግ በመስጠት ላይ ይገኛል። ይህም እንዳለ ሆኖ በአሁኑ ሰአት አንዳንድ አባላቶች እነዚህን ስልጠናዎችን ለመከታተል አልቻላችሁም። ይህም የሆነው የወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ባለማጠናቀቃችሁ ነው።
ስለ ድርጅታችን አገልግሎቶች ባነሳችሁት ጥያቄ መሰረት በአጭሩ ለመግለጽ ያህል ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች በማንኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች ባሉበት አካባቢ ወይም በኦንላይን የሚሰሩ ቋሚ እና የአጭር ጊዜ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ ስራዎችን ወደ እናንተ ስልክ በአጭር መልዕክት በነፃ ማድረስ ነው።
ድርጅታችን በአባልነት ላይ ያተኮረ አሰራር የሚከተል መሆኑ እኛ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት ከናንተ የሚጠበቀው 30 ብር ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ በፈረንጆች አቆጣጠር ወር በገባ በመጀመሪያዎቹ አምስት ቀናት መክፈል ብቻ ነው።
ይህንን ማረግ ያልቻሉ አባላቶች ተገቢውን ክፍያ እስከሚከፍሉ ድረስ አገልግሎቶቻችንን እንዳያገኙ ሲስተም ያግዳል።
ለበለጠ መረጃ 9989 ላይ ይደውሉ
2 090150
እንኳን ደስ አላችሁ !
Aka-Ze ለአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ለማንኛውንም ስራ ፈላጊ እንዲያገለግል ባዘጋጀው Database ውስጥ የትምህረት ዝግጅትዎን፣የስራ ልምድዎን ፣እና የሚፈልጉትን ደመወዝ በመግለፅ ይመዝገቡ።
ለእርስዎ የሚስማማ የስራ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ጊዜ ወድያውኑ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ እናሳውቆታለን ።
ለበለጠ መረጃ:
9989
ይደውሉ
www.aka-ze.com
7 652210
Photo unavailable
ሠላም ዚኮመርስ
አዲስ ተመዝጋቢዎች ብቻ @zecom_jobs ላይ መመዝገብ ትችላላቺሁ።
ስልጠናው ስለተጀመረ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ዚ አለው መላ !
ለበለጠ መረጃ 9989 ነፃ የስልክ መስመራችን ላይ ይደውሉ።
@zecom_jobs @zecom_jobs @zecom_jobs @zecom_jobs
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
44510
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.