cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሙድ እንያዝ😎

#welcome to my channel ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለ። 👉ለProfile የሚሆኑ Photoዎች😲 👉በጣም አስቅኝ ቀልዶች😂 👉አስደናቂ ክስተቶች😄 👉ድንቃ ድንቅ😲 * * * አስታይት and Cross👉0955265401 * * * Leave የሚል ምቀኛ ብቻ ነው100% @Gamexgchannel

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Hey...! You look cute when u smile So please smile😁💛 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ... My sister 'ር' ን ረስተሻታል
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
ዛሬ መንገድ ላይ እየሄድኩ የሆነች ቆንጅዬ ቸከስ ነጭ ሻርፕ ራሷ ላይ ጥላ ከፊትለፊቴ እየሄደች... ድንገት ሀይለኛ ንፋስ ይመጣና ሻርፗን ወሰደውና እኔ ፊት ላይ ተለጠፈ.. እኔም በጣም ደስ አለኝ እና ሁለት እጄን ዘርግቼ ከነሻርቢው ወደላይ ቀናስል ከፊቴ ላይ መንጭቃ ወስዳ ሌባ ምናምን ብላ ሰድባኝ ትታኝ ሄደች እኔም በጣም ነቀልኩ እና ወዲያውኑ ስልኬን አውጥቼ Gallery ውስጥ ገባሁና Kuch Kuch Hot hai ሚለውን ፊልም ወድያውኑ ደለትኩት😏😜🤣
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
ጭን ቅል ላት ሽን ነው የወደድኩልሽ🤣😅😄
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
💝ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ💞 በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ . . ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡ ••●◉●•• ••●◉Join us @Mudenyaz
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
ይሄ ጦርነት ግን ሰውን ቀይሮታል አንዷ ቦርጯን ገልብጣ ፎቶ ፖሰተች እርጉዝ ካንጋሮ መስለሻል ስላት እርምጃ ወሰደችብኝ😢
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
አሁን ከስራ መልስ ውስጤ:- መፅሐፍ አንብብ ስልኬ Telgram ተጠቀም መንታ መንገድ ላይ ነኝ🤔
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
አጭሯን ፍቅረኛዬን ቤተሰብ ላስተዋውቃት ወስጄ ማዘር የማናት ድንቡሽቡሽ ብላ አንስታ አቀፈቻት😳😝
إظهار الكل...
Repost from # ሠዋ ሠዉ😁
S*x እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ.... ታማኝነት ትጠላለህ😂😂
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.