cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
89 766
المشتركون
+14724 ساعات
+1 0407 أيام
+5 36230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በኔታንያሁ ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሴራን አከሸፍኩ አለች እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ሊቃጣ የነበረ የግድያ ሙከራን ማክሸፏን አስታወቀች። የሀገሪቱ ፖሊስና የደህንነት መስሪያ ቤት (ሺን ቤት) በጋራ ባወጡት መግለጫ፥ በኢራን በሚደገፈው የግድያ ሴራ ሲሳተፍ ነበር የተባለ እስራኤላዊ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸዋል። ከቱርክ ጋር ግንኙነት አለው የተባለው እስራኤላዊ ነጋዴ መሆኑ የተነገረ ሲሆን፥ የግድያ ሴራውን በተመለከተ በኢራን በተካሄዱ ውይይቶች በጥቂቱ ሁለት ጊዜ መሳተፉን መግለጫው ጠቁሟል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3MR9R9d
إظهار الكل...
👍 7😁 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሊባኖስ የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት በተከሰቱ ፍንዳታዎች ዙሪያ እስካሁን የምናቀው? በሊባኖስ ባሳለፍነው ማክሰኞ እና ረቡዕ በሄዝቦላህ አባላት የሬዲዮ መገናኛ እና ፔጀር ላይ በተለያዩ ስፍራዎች በተመሳሳይ ሰዓት ፍንዳታዎች ተከስተዋል። በሳለፍነው ማክሰኞ “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ላይ ባጋጠመ ፍንዳታ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 12 ደርሷል። ረቡዕ እለት ደግሞ በሬዲዮ መገናኛዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት በደረሰ ፍንዳታ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱ ነው የተገለጸው። የደህንነት ምንጮች ለዚህ አይነቱ ውስብስብ ጥቃት የእስራኤሉ የስለላ ተቋም “ሞሳድ” ተጠያቂ ነው እያሉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/hezbollah-devices-explode-again-kills-20
إظهار الكل...
👍 15😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በፍልስጤም ጉዳይ ባሳለፈው ውሳኔ ምን አቋም ያዘች? የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ እስራኤል በጋዛ እና ዌስትባንክ የምታደርገውን “ህገወጥ ወረራ” እንድታቆም በፍልስጤም አስተዳደር የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ። 193 አባላት ያለው ጠቅላላ ጉባኤ በ124 ድጋፍ፣ በ14 ተቃውሞና በ43 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። የውሳኔ ሃሳቡ ሁሉም የእስራኤል ወታደሮችና በሃይል በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች የሰፈሩ እስራኤላውያን በ12 ወራት ውስጥ እንዲወጡ የሚጠይቅ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3zeN1Fv
إظهار الكل...
👍 22😁 7 4🤔 2
በአፍሪካ በአደገኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኝው ሕገ ወጥ የሰውነት ክፍሎች ሽያጭ በአሁኑ ወቅት አንድ ኩላሊት እስከ 150 ሺህ ዶላር ድረስ በጥቁር ገበያ እየተሸጠ ይገኛል። ከአፍሪካ ተነስቶ ወደ ሌሎች የአለም ክፍሎች የሚደረገው ህገ ወጥ የአካል ክፍሎች ሽያጭ በአመት ከ 1 ቢሊየን ዶላር ባለይ ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3BjYB2u
إظهار الكل...
በአፍሪካ በአደገኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኝው ሕገ ወጥ የሰውነት ክፍሎች ሽያጭ

በአሁኑ ወቅት አንድ ኩላሊት እስከ 150 ሺህ ዶላር ድረስ በጥቁር ገበያ እየተሸጠ ይገኛል

🤔 34👍 18😢 18😱 8😁 2
ውድ ተከታዮቻችን የቴሌግራም ቻናላችንን ለማሳደግ የእርስዎን እገዛ እንፈልጋለን። ቻናሉን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት እና ቡስት በማድረግ አሁኑኑ ያጋሩት። https://t.me/alainamharic?boost
إظهار الكل...
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Boost this channel to help it unlock additional features.

👍 55😁 19 5
ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ዓመት 140 ሺህ አዲስ የተመረቱ ድሮኖችን ታጥቋል ተብሏል ፕሬዝዳንት ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ የሚገኝ የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3XOjSdu
إظهار الكل...
ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ

ፕሬዝዳንት ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ የሚገኝ የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል

🔥 93👍 39 16😱 15😁 11👏 1
ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያ ያደርግ ይሆን? ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት 163.7 ቢሊየን ብር ገቢ ለማኘት አቅዷል። በ2017 በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4diLlZf
إظهار الكل...
ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያ ያደርግ ይሆን?

በ2017 በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋል

😁 45👍 22🤔 8 3😱 3
የኢራን መረጃ ጠላፊዎች የትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃ ለተቀናቃኛቸው ባይደን ማቀበላቸው ተሰማ ቴህራን አሰማርታቸዋለች የተባሉት ጠላፊዎች የተለያዩ መረጃዎችን ለመገናኛ ብዙሀን ጭምር በድብቅ አሳልፈው እንደሚሰጡ ተደርሶበታል። https://bit.ly/4er1Rre
إظهار الكل...
የኢራን መረጃ ጠላፊዎች የትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃ ለተቀናቃኛቸው ባይደን ማቀበላቸው ተሰማ

ኢራን፣ ሩስያ እና ቻይና በ2024ቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ ጣልቃ ለመግባት እየሞከሩ ነው በሚል አሜሪካ በተደጋጋሚ ትከሳለች

😁 41👍 18 2🔥 2
እስራኤል በኔታንያሁ ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሴራን አከሸፍኩ አለች በግድያ ሴራው ላይ ለመምከር ሁለት ጊዜ በኢራን ተገኝቶ ነበር የተባለ እስራኤላዊ በቁጥጥር ስር መዋሉንም አስታውቃለች። https://bit.ly/3MR9R9d
إظهار الكل...
እስራኤል በኔታንያሁ ላይ ያነጣጠረ የነበረ የግድያ ሴራን አከሸፍኩ አለች

እስራኤል የሄዝቦላህን ይዞታዎችን መደብደቧን መቀጠሏ ከ18 አመት በኋላ ጦርነት እንዳይጀመር ስጋት ፈጥሯል

👍 44😁 21🔥 3 2👏 2
ቱርክ የአውሮፓ ህብረት ሙሉ አባል ካደረጋት ብሪክስን ላትቀላቀል እንደምትችል ገለጸች ቱርክ የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን በይፋ ከጠየቀች 40 ዓመት ሊሆናት ጥቂት ዓመት ብቻ ይቀራታል የኔቶ አባል የሆነችው ቱርክ ብሪክስን ለመቀላቀል በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጀች መሆኗን ገልጻለች ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3zq6Tp0
إظهار الكل...
ቱርክ የአውሮፓ ህብረት ሙሉ አባል ካደረጋት ብሪክስን ላትቀላቀል እንደምትችል ገለጸች

የኔቶ አባል የሆነችው ቱርክ ብሪክስን ለመቀላቀል በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጀች መሆኗን ገልጻለች

😁 70👍 34 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.