cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

City Forex Ethiopia

𝗧𝗶𝗺𝗲 𝗔𝗻𝗱 𝗣𝗿𝗶𝗰𝗲 𝗧𝗵𝗲𝗼𝗿𝘆 [ 𝐈𝐏𝐃𝐀 ] 𝐈𝐧𝐬𝐭𝐚𝐠𝐫𝐚𝐦 https://instagram.com/City_Forex_Ethiopia 𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤 https://www.facebook.com/City.Forex.Ethopia 𝐓𝐢𝐤 𝐓𝐨𝐤 https://www.tiktok.com/@city_forex_ethiopia

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 719
المشتركون
+624 ساعات
+267 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
📊  Happy  New  Year ! 2017 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ማትዮስ አሸጋገረን አዲሱ ዓመት 2017 ዓ.ም የሰላም , የፍቅር , የጤና , የበረከት እንዲሁም የስኬትና የአንድነት እንዲሆንላቹ በ City Forex Community ስም መልካሙን ሁሉ እንመኝላችዋለን ! መልካም አዲስ ዓመት 📊 💐 Happy New Year 2017 💐📊 👇 Follow Us on Social Media 👇 Click Here Facebook     Instagram      Tik Tok
إظهار الكل...
❓ ጥያቄ ለትሬደሮች እዚህ ውስጥ ያላቹ ትሬደሮች Forex Trading ላይ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው ያላቹት ?Anonymous voting
  • እኔ በአጠቃላይ Trading እያቃተኝ ነው !
  • እኔ Profitable Trader እየሆንኩኝ ነው !
  • እኔ በጣም Forex Trading ጊዜ እየወሰደብኝ ነው !
  • እኔ Demo Account ላይ Practice እያረኩኝ ነው !
  • እኔ ምንም አይነት ስለ Trading Experience የለኝም !
  • እኔ በ Capital እጥረት Live ትሬድ ማረግ አልቻልኩም !
  • እኔ በ Experience እና በ Psychology ችግር ምንም ከ Trading ጋር ልግባባ አልቻልኩም !
0 votes
❓ጥያቄ ለትሬደሮች እዚህ ውስጥ ያላቹ ትሬደሮች Forex Trading ላይ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው ያላቹት ?Anonymous voting
  • እኔ በአጠቃላይ Trading እያቃተኝ ነው !
  • እኔ Profitable Trader እየሆንኩኝ ነው !
  • እኔ በጣም Forex Trading ጊዜ እየወሰደብኝ ነው !
  • እኔ Demo Account ላይ Practice እያረኩኝ ነው !
  • እኔ ምንም አይነት ስለ Trading Experience የለኝም !
  • እኔ በ Capital እጥረት Live ትሬድ ማረግ አልቻልኩም !
  • እኔ በ Experience እና በ Psychology ችግር ምንም ከ Trading ጋር ልግባባ አልቻልኩም !
0 votes
❓ ጥያቄ ለትሬደሮች እዚህ ውስጥ ያላቹ ትሬደሮች ለእናንተ ለእስትራቴቻቹ ምን Session / Kill Zone ነው የምትጠቀሙት ?Anonymous voting
  • Asian Session [ 20:00 - 00:00 Mid - Night ]
  • London Session [ 2:00 - 7:00 ]
  • New York Session [ 7:00 - 14:00 ]
  • AM Session [ 8:30 - 11:00 ]
  • PM Session [ 13:30 - 16:00 ]
  • እኔ Lunch Time ነው የምጠቀመው !
  • እኔ Session እና KillZone አልጠቀምም !
0 votes
📊 የሳምንቱ የማርኬት እንቅስቃሴ እንዴት ነበር Trade እንዴት ነበር እናንተ ጋር ❓ እስቲ አስታዬታቹን inbox አርጉልን ! ✍️ @CF_Ethiopia1 , @CF_Ethiopia2 , @PD_Array
إظهار الكل...
🗳 Vote ባረጋቹት መሰረት ከተዘረዘሩት list ውስጥ 39 % ከ 100 የሚሆነውን GOLD / US .Dollar ነው የመረጣቹት Weekly እና Daily Time Frame Analysis እንዲሰራላቹ በመረጣቹት መሰረት Technical አናላይዙ ይህን ይመስላል እናንተ በግላቹ የምጨምሩባቸው ነገሮች ካሉ ጨምሩበት !     🔍 ከዚህ በፊት የተሰራውን Weekly እና Daily Analysis ማግኘት ከፈለጋቹ ከስር ያለውን Link ተጭናቹ ማግኘት ትችላላቹ ከዛኛው Analysis የቀጠለ ነው ይሄኛው ! 👇 https://t.me/City_Forex_Ethiopia/3618?single መልካም ቆይታ ! 🎯  Disclaimer  I'm Not a Financial Advisor And Everything Here is Only For Educational Purposes ❓ከቻርቶቹ ጥያቅ ካላቹ ወይም ያልገባቹ ነገር ካለ Inbox አርጉልን ! ✍️ @CF_Ethiopia1@CF_Ethiopia2
إظهار الكل...
ሰላም የ City Forex Ethiopia ቤተሰቦቻችን የሞዴሎቹ ክፍል ይቀጥላል ! ለጊዜው Weekly TimeFrame እና Daily TimeFrame ላይ Currently ያለውን የ Market Analysis የማንን እንስራላቹ ከተዘረዘሩት Asset ውስጥ ምረጡና ትልቅ ድምፅ ያገኘውን የምንሰራላቹ ይሆናል !Anonymous voting
  • DXY
  • Silver
  • U.S 100
  • 5 & P 500
  • Euro  / U . S Dollar
  • GBP  /  U . S Dollar
  • Gold /  U  . S Dollar
0 votes
👋   ሰላም የ City Forex Ethiopia ቤተሰቦቻችን ከዚህ ቀደም ለረጂም ጊዜ እንደሚታወቀው TopDown Analysis ስንሰራላቹ ነበር ! አንዳንድ ነገሮችን ቻርቶቹ ላይ ግልፅ በሆነ መልኩ እና መረዳት በምቹሉበት መንገድ አርገን በደንብ እዛው ላይ እናላይዙን Update አርገንላችዋል !  ወደኃላ መለስ ብላቹ ቻርቶቹን ለማየት ሞክሩ በጣም ብዙ ነገር ትማሩበታላቹ ትጠቀሙበታላቹ ብለን እናስባለን ! ማየት ብቻ ጥቅም የለውም ማርኬቱ ምን አረገ ? , ምን PD Array ተጠቀም ? ምን Liquidity ወሰደ ? የሚለውን በደንብ ለመገንዘብ ሞክሩ ! 📌  ይህን Link ተጭናቹ ከ Gold / U.S Dollar ጀምሮ ወደታች Post የተደረጉትን ቻርቶች በሙሉ እዮቸው !👇 Gold / U.S Dollar https://t.me/City_Forex_Ethiopia/3389?single Click here . 👆
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.