cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐብተማርያም 🙏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የዚህ ቻናል ዋና አላማ መዝሙራት እየተለቀቁ እንድናጠናበት እና የወጣቱን የመዝሙር እውቀት መጨመር ነው!!! የደቂቀ አቡነ ሐብተ ማርያም መንፈሳዊ ማሕበር Contact us at: @Elchapo_ET

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 786
المشتركون
-424 ساعات
-137 أيام
-5530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኢያቄም ወሐና ኢያቄም ወሐና (2) ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና (2) ================= የሰርግ መዝሙሮች @weddingmezmurs https://t.me/weddingmezmurs
إظهار الكل...
ኢያቄም ወሐና.mp35.03 KB
መስከረም✝ ረቡዕ መስከረም 1 - ቅዱስ ራጉኤል - መርካቶ ሐሙስ መስከረም 2 - መጥምቁ ዮሐንስ - በቦሌ መድኃኔዓለም እና ዮሐንስ መጥምቁ በአለበት ሁሉ ሰኞ መስከረም 6 - ቅድስት አርሴማ - በአቃቂ አባ ሳሙኤል ቤተ ደናግል ገዳም ማክሰኞ መስከረም 7 - ቅድስት ሐና - በኮተቤ ሀና ማርያም እና በፉሪ(ቀለበት ሀና ማርያም) አርብ መስከረም 10 - ፀደንያ ማርያም - ቡራዩ ሐሙስ መስከረም 16 - ቅድስት ኪዳነምህረት - በጎፋ ካምፕ አርብ መስከረም 17 - ቅዱስ እስጢፋኖስ (መስቀል) ቅዳሜ መስከረም 18 - አቡነ ኤዎስጣቴዎስ - በሰሚት ኮንዶሚኒየም በበዓታ ማርያም ቤተክርስቲያን ማክሰኞ መስከረም 21 - እመቤታችን አርብ መስከረም 24 - አቡነ ጎርጎርዮስ - ከቦሌ ሚካኤል አጠገብ ሰኞ መስከረም 27 - ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤቱ - በአለም ባንክ - ትሮፒካል ረቡዕ መስከረም 29 - ቅድስት አርሴማ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
ሐብተማርያም 🙏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የዚህ ቻናል ዋና አላማ መዝሙራት እየተለቀቁ እንድናጠናበት እና የወጣቱን የመዝሙር እውቀት መጨመር ነው!!! የደቂቀ አቡነ ሐብተ ማርያም መንፈሳዊ ማሕበር Contact us at: @Elchapo_ET

👍 15 3
✝️እንዴት ተገኘህ እኔ ቤት✝️ እንዴት/2/ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/ እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/እንዴት አበሠሩን መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ለዓለም ሁሉ ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት የማይንቀኝ መድሃቴን አይኔ አየችው በሊሌት ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት አዝ===== ፈሪሳዊው ሲጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ አግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል ይሄን ብርቱ ፍቅር እዩ ዓለም ሁሉ ጉድ ይበል ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት     አዝ===== እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መውደዴ ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
እንዴት ተገኘህ እኔ ቤት.mp38.50 MB
👍 6 4
✝️አቤቱ ባክህ አሁን አድን✝️ አቤቱ ባክህ አሁን አድን አቤቱ ባክህ አሁን አቅና ከፀሀይ መውጫ እስከመግቢያው ድረስ ምድር ትከደን በምስጋና የተሰበረው እንዲጠገን ድዊው እንዲርቅ ተፈውሶ አንተን እንዲያመልክ በሂወቱ ከሀጢያት ከበደል ተመልሶ     የባዘነውን ሰበሰብከው     የጠፋውንስ መቼ ተውከው     በቀል የማታቅ ቅዱስ ጌታ      አንተ ብቻነህ ያከበርከው አዝ===== በጎች ቢሞሉም በበረት ውስጥ ዘጠና ዘጠኝ ቢኑሩህም አንዱ እንደወጣ ይቅር ብለህ እኔን መፈለግ ቸል አላላልክም     ለእጆቼ አንባር ለግሬ ጫማ     ላካሌ አዲስ ልብስ አለበስከኝ     እድፌን አፅድተህ አንፅተኸኝ     እንዳመሰግን አደረከኝ     አዝ===== ህፃን አዋቂው ያመልክሀል ከቤቱ ነቅሎ ደጅህ መቶ ቅኔ መወድስ ተቀኘልህ ይህው ለስምህ ክብርንሰቶ      መሻቱን ባቻ ተመልክተህ      ልቡን አንፅተህ ልፈውሰው      ጅማሬው ቢሆን ፍፃሜውን      ሁሉን አንተነህ ያደረከው
በሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
አቤቱ እባክህ አሁን አድን.mp35.77 MB
👍 5 1
✝️ራኬብ✝️ በእግዚአብሄር ማሉልኝ  ምልክትን ለግሱኝ ቸርነትን እንዳረኩላቹ እንፋትረሱኝ ከተማይቱን ሲሰጣቹ ራኬብ ሆይ አረሳሽም በእውነት ውለታሽን ያንቺን መልካምነት /2/ እግዚአብሄር ምድሪቱን ሰጧችኋል ስለእናንተ በፍራት ተውጠናል እናውቃለን ከግብፅና ወታቹ ያንን ባህር በሀይሉ ከፍሎላቹ/2/     አዝ===== ንጉስ ሀገር የርስቱን የባሳንን ንጉስ ሲዖን የአሞራውያንን ድል ተመተው ተሸንፈዋልና አምላካችን ሀይለኛ ነው ገናና/2/     አዝ===== ግንቡ ሲናድ ሲነፋ መለከት ቀዩን ፈትል እሰቅላለው በመስኮት እናት አባት ዘመዶቼን አደራ ቀስት እና ጦር እናዳይወጋን መከራ /2/ አዝ===== ሸፋፍኜ ሰገነት ላይ ወጥቼ እንድትድኑ የሉም ብዬ ዋሽቼ ስላወኩኝ ስለገባኝ ነው ክብሩ የሚረዳን በሰማይ ነው ሀገሩ /2/       ሰማይ ምድሩ ያንተ ነው ማይታየው ሚታየው በፍርድ ቀን በግርማህ ስትመጣ እንዳትረሳን በቀኝ አቁመን የኛ ጌታ
በዘማሪት ምርትነሸ ጥላሁን
••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
ራኬብ.mp35.44 MB
6👍 3😱 1
✝️ #የቅዱስ ገብርኤል ተወዳጅ መዝሙር ✝️ #SHARE 1. ኃያል ነህ አንተ 2. ገብርኤል ስለው ሰምቶ 3. ገብርኤል በሰማይ 4. ስዕለቴን ሰማ 5. ባለንበት እንቁም 6. የአርባብ አለቃ 7. አረጋጊው መልዓክ 8. ገብርኤል መልዓከ ራማ 9. የራማው ልዑል 10. አብስራ አብስራ 11. የመላዕክት አለቃ 12. ገብርኤል መልዓክ ተጨንቃለች ነፍሴ 13. ገብርኤል ነው እሱ 14. ባሰማት ጊዜ ቃሉን 15. ጥበብ እና ማስተዋል የምትሰጥ ገብርኤል 16. ከሚነደው እሳት 17. ገብርኤል መልዓክ ዜናዊ ሐዲስ 18. ኦ ገብርኤል 19. ምስራች ነጋሪ 20. ደመና ጠቅሰህ ከራማ ፈጥነህ ና 21. ይሌላ መልዓክ ለማርያም 22. ገብርኤል ኃያል 23. አብሠራ ገብርኤል 24. አበርታኝ ገብርኤል 25. ለጣዖት አንሰግድም ብለው 26. ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው 27. ሊቀ መላዕክት 28. መልዓከ ራማ (ኃያል መልዓክ) 29. ሰልፌን የምትመራ 30. ዘራማ ልዑል 31. ውረድ ከራማ ገብርኤል 32. ገብርኤል አባቴ ❕ የመዝሙራቱን ስም(ርዕስ) በመንካት መዝሙሩን ከነ ግጥሙ ያግኙ #JOIN #SHARE: https://t.me/habtemaryam26 https://t.me/habtemaryam26group https://t.me/habtemaryam26bot ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
ሐብተማርያም 🙏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የዚህ ቻናል ዋና አላማ መዝሙራት እየተለቀቁ እንድናጠናበት እና የወጣቱን የመዝሙር እውቀት መጨመር ነው!!! የደቂቀ አቡነ ሐብተ ማርያም መንፈሳዊ ማሕበር Contact us at: @Elchapo_ET

👍 3 3🥰 1
✝️ገብርኤል አባቴ✝️ ጰራቅሊጦስ አሮን አፌ ይሁንና አንድበቴን ሞልቶ ሲሳየ ልቡና አባቴ ገብርኤል የኔን አሳዳጊ ሳወድሰው ልዋል ነውና ታዳጊ /2/ በእሳት መሃል ሆኜ ሞቴን ስጠባበቅ ለካስ ከጎኔ ነው መከራዬን ሊያርቅ የነደደው ፈጥኖ በረዶ ለበሰ ሊታደገኝ መጣ ገብርኤል ደረሰ    ከልጅነቴ አውቀዋለሁ    ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው    አላልፍም ያልኩት አልፏልና    ገብርኤል ልበል በምስጋና     አዝ===== ክፋት በተመላች በዚች ዓለም ስኖር ገብርኤል ባትረዳኝ እንዴት አልፈው ነበር እንኳን ልወድቅ ቀርቶ ልያዝ በዚ ወጥመድ ምልጃህ ታድጎኛል ከአናብስቱም ጉድጓድ    ከልጅነቴ አውቀዋለሁ    ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው    አላልፍም ያልኩት አልፏልና    ገብርኤል ልበል በምስጋና     አዝ===== ከመሰዊያው የማን ይመጣል በግርማ ልሳኔን ሊቃኘው በአርያም ዜማ ይስማ ምድር ሰማይ የልቤን ምስጋና ገብርኤል አስታጥቆኛል የምሥራች ዜና    ከልጅነቴ አውቀዋለሁ    ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው    አላልፍም ያልኩት አልፏልና    ገብርኤል ልበል በምስጋና     አዝ===== ባንተ የታመነ ሞትን መች ይፈራል ወላፈን ቀዝቅዞ ተአምር ባይኑ ያያል ትርፍ የለውምና ከእቅፍህ መራቅ ቅረበኝ ገብርኤል ተላልፌ አልውደቅ    ከልጅነቴ አውቀዋለሁ    ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው    አላልፍም ያልኩት አልፏልና    ገብርኤል ልበል በምስጋና
በዘማሪ ዲያቆን ገዛኸኝ ኤርባ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
ገብርኤል አባቴ.mp39.14 MB
1
✝️እንተ በሕሊና✝️ እንተ በህሊና እግዚአብሔር ተገብረት /2/ መንፈሳዊት ይእቲ ማርያም በእግዚአብሔር ሃሳብ የተሰራች /2/ እመቤታችን መንፈሳዊት ምክንያተ ድህነት አንቺ በመሆንሽ የሲኦል ደጆችን ታንቀጠቅጪያለሽ በአንቺ የተደረገው ይህ ታላቅ ምስጥር አድርጎታልና ሰይጣንን እንዲያፍር አዝ===== ስለሰዎች ፍቅር ልቦናሽ ያስባል ዓለምን ለማዳን አጅሽ ይዘረጋል በሲኦል አንድ ሰው እንዳይቀር በስቃይ ለምሕረት ይዘርጋ እጅሽ ወደሰማይ     አዝ===== የሲኦል እሳቱን ስቃዩን አያየሽ ለፍጥረታት ሁሉ ድንግል ሆይ ታዝኛለሽ በአይነ ምህረቱ እንዲያየን ክርስቶስ ለምኝልን ማርያም ፍጥረት እንዲቀደስ     አዝ===== እንደሚነገረው በአበው አንደበት እኛም እንደምናውቅ ስንኖር በሕይወት ወላዲተ አምላክ ሩኅሩኅ ፍጥረት ናት ምሕረት የምትለምን ዘወትር ሳትታክት በአግዚአብሔር ሃሳብ የተሰራች /2/ እመቤታችን መንፈሳዊት  
በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
እንተ በሕሊና (1).mp33.24 MB
👍 3 2
✝️እንደ ቸርነትህ✝️ እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረኝ /2/ እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠኝ /2/ ከኃጢአቴም አንጻኝ ከብዙ በደሌ /2/ ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ /2/ እኔም አበሳዬን በደሌን ሳውቀው /2/ ከቶም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው /2/ አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደርግሁ /2/ አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/ ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን ስማፀን አንተን መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን /2/
በበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ሐብተ ማርያም⛪️🙏🏾 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ ✥ @habtemaryam26 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
إظهار الكل...
እንደ ቸርነትህ.mp37.35 MB
👍 1
✝️ጌታ እኮ ነው✝️ ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላኬ ነው ለኔ የታመነው በዘመኔ ሁሉ ድንቅን የፈፀመው ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው የጠላቴን ሴራ ያፈራረሰልኝ ከድንጋይ መወገር እኔን የታደገኝ የሞት አዋጅ ሽሮ ጽድቅን ያለበሰኝ አምላኬ ብቻ ነው እኔን ያባበለኝ ጌታ እኮ ነው ሃጥያቴን የሻረው   ''   ''   ''   ''   በሰላም ሂድ ያለኝ   ''   ''   ''   ''   ልቤንን ያረጋጋው   ''   ''   ''   ''   ስተክዝ የረዳኝ አዝ===== ከወንበዴዎች እጅ የታደገኝ ፈጥኖ ቁስሌን በዘይቱ ያበሰልኝ አዝኖ ወዳጅ ሆኖ ቀርቦ ሀዘኔን ያስረሳኝ ጌታዬ እርሱ ነው መጽናኛ የሆነኝ ጌታ እኮ ነው በምህረቱ ያየኝ   ''   ''   ''   ''   ቁስሌን የፈወሰው   ''   ''   ''   ''   ከጠላት ያስጣለኝ   ''   ''   ''   ''   ሰላሜን ያወጀው     አዝ===== ባህሩን ተሻግሮ ወደኔ የመጣው የሙታንን ኑሮ በህይወት የቀየረው ያሰረኝ ጠላት በስሙ ገጽሶት ነጻ አወጣኝ ጌታ ታሪኬን ለውጦት ጌታ እኮ ነው ልቤን የመለሰው   ''   ''   ''   ''   ልጁ ያደረገኝ   ''   ''   ''   ''   ጠላቴን የጣለው   ''   ''   ''   ''   በቤቱ ያኖረኝ     አዝ===== በምስኪኑ ድንኳን ገብቶ የሚቀመጥ በሀዘን ለተዋጠው መጽናናት የሚሰጥ እጅግ ቸር ጌታ ነው ማዳኑን አይተናል ስሙን አወድሱት እልልታ ይገባዋል ጌታ እኮ ነው ከእስራት የፈታኝ   ''   ''   ''   ''   ጥልቁን ያሻገረኝ   ''   ''   ''   ''   በሰልፍ ያበረታኝ   ''   ''   ''   ''   ያከናወነልኝ
በዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
✝️ሐብተ ማርያም✝️
إظهار الكل...
ጌታ እኮ ነው.mp37.95 MB
👍 3🥰 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.