cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fake😊smile

let's lough😂 harder that no one knows we're cryin inside😭 contact as with @nevati_16

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
368
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Hi, I am inviting you to install FERES Application and get 50 Birr welcome Bonus. enjoy 5% Bonus As FERESMiles whenever you order FERES Application Here is the link http://onelink.to/dswqks Please use my referral code: 913826420
إظهار الكل...
Repost from Fake😊smile
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Scan this and c something special 😌😊🙏🙏
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...

Photo unavailableShow in Telegram
ወቅት ያቀበለኝ ስሜት......💛 ህይወት እንዲሁናት መሰለኝ.. ..። ከእለታት አንድ ቀን ድንገት ከእንቅልፍህ ስትነቃ .....ሁሉም ነገር የሌለህ መስሎህ በሚሰማህ ጊዜ ሁሉን ነገርህን የምትሆንልህን እናትህን አጥተህ እራስህን ታገኘዋለህ.....ትኖራለህ። ደሞ ሌላ ግዜ ድንገት ሁልግዜ የምትኮራበትን የምትመጻደቅበትን አባትህን ሞቶ እራስህን ታገኘዋለህ.....ትኖራለህ። ደሞ እንደገና በመኖርህ ውስጥ ድንገት ስትነቃ ፍልቅልቅ ጨቅላ ልጆችህን አጥተህ እራስህን ታገኘዋለህ......አሁንም እየኖርክ ነው። ኑሮ እየቀጠለ ነው። አሁንም በምንቃትህ ውስጥ ደሞ ድንገት በህይወት መንሸራተት ወንድሞችህ ርቀውህ አጥተሃቸው እራስህን ታገኘዋለህ ........መኖር ቀጥሏል። ......ደሞ ድንገት ስትነቃ እንዲሁ የወደድከውን ያፈቀርከውን አጥተህ እንደተለመደው እራስህን ታገኘዋለህ......ህይወት እንደቀጠለች ነው። የማጣቱ ምክንያቱ....ተፅእኖው.....አይነቱ ይለያያል። .....ግን ግን ሁሉም ማጣትን መለየትን ያሸክሙሃል። ሌላ ግዜ ደሞ ድንገት ሸክምን ችሎ ለመኖር በልምምድ ውስጥ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ .... ከተስፋ መቁረጥ ጋር ትንቅንቅ ገጥመህ። አንዳንዴ ለመኖር የምትፈተነውን ያክል መኖር ለማቆምም ከባድ ፈተና መሆኑን ትረዳለህ። . . . . .ድንገት ደሞ ሌላ ግዜ ስትነቃ የትዕግስትህ መጠን አድጎ ....ቻይነትህ ጎልብቶ.......ማስተዋልህ በዝቶ በህይወትህ ያገኘሃቸው...የተደረጉልህ......ያሉህ ነገሮች በህይወትህ ካጣሃቸው....ካልተደረጉልህ....ከሌሉህ ነገሮች እጅግ በጣም የበዙ መሆናቸውን ተገንዝበህ ፈጣሪን ስታመሰግን እራስህን ታገኘዋለህ ። ....... . . . . በጊዜው ድንገት በመንቃታቹ ውስጥ በየትኛው ስሜት ውስጥ ሁናቹ እራሳቹን አገኛችሁት? የመንቃት ለሊት!💛
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መፍራት ስትጀምሩ መኖር ታቆማላችሁ!! የናዚ ተጽእኖ በከፋባቸው ዓመታት ጃኔዝ (Janez Rus) የተባለ አንድ ሰው በናዚ ዘመን በነበረው አቋም ምክንያት በቀልን በመፍራት ለ32 ዓመታት ከአንድ ስፍራ ሳይወጣ እንደተደበቀ ይነገራል፡፡ ይህ ወጣት በፍርሃት ከመደበቁ በፊት የጫማ ስራ ባለሞያ ነበር፡፡ ፍርሃቱ ከነገሰበት በኋላ ግን የቀረውን የወጣትነቱን ዘመን በመደበቅ ነበር ያስበላው፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በJune, 1945 ይህ ወጣት በእህቱ እርሻ ውስጥ በሚገኝ ቤት (Farmhouse) ውስጥ ለ32 ዓመታት ተደብቆ ሲኖር የእናቱን ቀብር እንኳን ለመካፈል አልወጣም፡፡ ከዚህ ስፍራ ከወጣ በኋላ እንዲህ ሲል ተደምጧል፣ “ከተደበኩበት ቦታ ሆኜ ውጪ የሚገኙ ሰዎች ሲደሰቱና ሲስቁ ስሰማ ምርር ብዬ አለቅስ ነበር”፡፡ ይህ ወጣት በእነዚያ አመታት ውስጥ ያገኘውን ነገር እየበላ ከላይ ሆኖ ወደታች ያለውን መንደር ከማየት ውጪ ምንም ነገር አላደረገም፡፡ ፍርሃት እንዲህ ይልሃል … • አትመልከት - አንድ ነገር እንዳታይ! • አታድምጥ - አንድን ነገር እንዳትሰማ! • አታስብ - አንድ ድምዳሜ ላይ እንዳትደረስ! • አትወስን - ስህተት እንዳትሰራ! • አትራመድ - እንዳትወድቅ! • አትኑር - እንዳትሞት! • አትማር - ፈተና እንዳትወድቅ! • አትውደድ - እንዳትጎዳ! በሕይወትህ ልታነግሱ የምትችሉት ስሜት አንዱን ብቻ ነው - የፍርሃትን ወይም የመኖር ድፍረትን፡፡ አንዱ እንዲነግስ ስትፈቅድለት ለሌላኛው የባርነት ትእዛዝን እያስተላለፍክ ነው፡፡ ፍርሃት ሲነግስ የመኖር ጣእም ይጠፋል፡፡ ይህ ዓመት የፍርሃት ስሜትም አብሮን ይቀጥል! ተነሱና ፈጣሪን ተማምናችሁ ቀና ብላች ኑሩ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️ምክንያታዊነት⚡️ ምክንያት ለነገሮች ክንዋኔ የምንሰጠው ማስረጃ ነው። በእርግጥ አንዳንዴ ከማስረጃነት ተራ ወጥቶ ለነገሮች የሚቀርብ ሰበብም ሊሆን ይችላል። ይህ ግን የሚወሰነው ምክንያቱን በሚያቀርበው ሰዉ ላይ ነው። በጎ ምክንያት ለአስተዋይ ገንዘቡ ናት። እኛ ሰዎች ከሌሎች ግዑዛንና ከእንስሶች የሚለየንም ከፈጣሪ የተሰጠ የዚህ ድንቅ ጸጋ ባለቤት በመሆናችን ነው። ለምናከናውናቸው ተግባራት የምንሰጣቸው ምክንያቶች እኛ ከጉዳይ ጋር ያለን ግንኙነት ምንያክል እንደሆነ የሚሳዩን መስታዎቶቻችን ናቸው። ስለዚህ ምክንያትህ ማንነትህን ይገልጸዋል ፤ ማንነትህ ደሞ ሰብአዊ ፍጥረት የመሆንህ መገለጫ ነው። 🔥መልካም ቀን🔥
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.