cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Gamo zone RMNCH-N team

This channel is used to exchange new initiatives, ideas and updates within Gamo zone for sustainable, reliable and timely interaction among zone, woreda and PHCU staffs to strengthening routine immunization.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
309
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
+330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሴቶች ልማት ህብረት መሪዎች አቅም ማጎልበቻ (CBT) ለሰለጠኑ እማወራዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ተሰጣቸው ። አርባ ምንጭ፡-መስከረም 9 /2017 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ጫኖ ጤና ጣቢያ ሥር በጫኖ ጫልባ  ቀበሌ ጤና ኤክስቴንሽን አማካይነት ማሕበረሰብ አቀፍ ጤና ሥልጠና ( CBT) ከቀበሌው ተውጣጥተው የተከታተሉ  እማወራዎች  በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ላይ የፅንሰ ኀሳብ  እና የተግባር ስልጠና ወሰደው  ምዘናውን ያሟሉ እማወራዎች   የወረዳ ጤ/ጥ/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ ተወካይ  : የጤና ጣቢያ ማኔጅመንት የቀበሌው አመራር እና ጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተገኙበት  በቀን 9/1/2017 ዓ.ም የምረቃ ሥነ ስርዓት ፕሮግራማቸው የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጣቸው ። በፕሮግራሙም የተገኙ አካላት ሠልጣኞች ያገኙትን ዕውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ቀበሌውን ሞዴል ለማድረግ የምጠበቅባቸውን ሁሉ እንድያበረክት በማሳሰብ በተለይ በአሁኑ ጊዜ የተከሰተውን የወባ ጫና በንቃት በመሳተፍ መከላከል እንድችሉ ብርቱ መልዕክት አስተላልፈዋል ። አለክለውም ቀጣይ ለCBT ስልጠና የተመረጡ እማወራዎችን ከቀድሞ ሰልጣኞች የተወሰዱ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል እና ክፍተቶች ላይ በርትተው በመስራት የተሻለ አፈጻጸም እንድኖር እንድሠራ የሥራ መመሪያ በማስተላለፍ የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል ። ምንጭ፡-የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት
إظهار الكل...
Ok
إظهار الكل...
Document 30.pdf1.26 MB
Vitamin A distribution
إظهار الكل...
Micro plan template for HPV MAC.xlsx0.18 KB
Official letter for MAC HPV microplaning
إظهار الكل...
AnyScanner_09_19_2024 (1).pdf9.16 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.