cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

NGCS PARENTS GRADE 1-8

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 979
المشتركون
-124 ساعات
+1317 أيام
+16030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

VID_20240916_084823.mp4104.44 MB
VID_20240916_084606.mp425.18 MB
VID_20240916_084532.mp483.31 MB
VID_20240916_084440.mp436.30 MB
👏 23👍 6👎 6 4😁 1
መስከረም 6/2017 ዓ.ም ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች እንዲሁም መምህራንና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት እንዲሁም የትምህርት ዘመን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ዛሬ ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም በሁሉም ደረጃ ከ 1ኛ እስከ 12 ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከረጅሙ የክረምት እረፍት ተመልሰው በናፍቆት ሲጠብቋት በነበረችው የመጀመሪያዋ የትምህርት ቀን ላይ ተገኝተው የመክፈቻውን ሥነ ስርዓት ከወላጆቻቸው እና ከመምህራን ጋር በዚህ መልኩ ተከታትለዋል።
إظهار الكل...
35👍 13👎 5👏 5🎉 4🤮 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን  5/1/17 ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች መውሊድ በዓል ዛሬ ስለሆነ ነገ ሰኞ መስከረም 6 ትምህርት  የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን መስከረም 6 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል  መስከረም 7:ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡ ት/ቤቱ
إظهار الكل...
👍 63👎 13🔥 5👏 1😢 1
For Grade 1
إظهار الكل...
👏 18👍 14👎 6
And Also One Test Not Book 50page Thank You
إظهار الكل...
👍 12 11😁 5👎 4
Share
إظهار الكل...
Grade 1 Exercise books.docx0.08 KB
👍 14🥰 5 2
ቀን 3/1/17 ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች ሰኞ መስከረም 6 መውሊድ በዓል ከሆነ ትምህርት የማይጀመር መሆኑን እንገልፃለን በአል ካልሆነ መስከለም 6 እና 7 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል መስከረም 8 ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡
إظهار الكل...
39👍 27👎 4👏 3🎉 2
ውድ ወላጆች አሳደጊዎች በሙሉ ከ1ኛ እስከ 8 ኛ ክፍል ላሉተማሪዎች ከዚህ በፊት የመፅሀፍት ክፍያ ከፍላችሁ መፅሀፉን ያልወሰዳችሁ ወላጆች ከመፅሐፍት ቤት መጣችሁ እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን ፡፡
إظهار الكل...
👍 43 4👏 2
05:28
Video unavailableShow in Telegram
105.10 MB
👍 8 2👏 1
03:28
Video unavailableShow in Telegram
68.65 MB
👍 6 1👏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.