cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ

I didn't bit the land that feeds you!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 321
المشتركون
+924 ساعات
+1977 أيام
+12330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምከረው ምከረው እምብኝ ካለ መከራ ይምከረው ተብሏልና መንግስት በተደጋጋሚ ያቀረበውን የሰላምና የድርድር ጥሪን ወደጎን በገፋና ጥቃት ሊፈፅም በሚንቀሳቀስ ጃውሳ ላይ እርምጃ መውሰዱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በደባርቅና ዳባት አካባቢ የፀጥታ ሃይላችን በከፈተለት በር ዘው ብሎ የገባውና በወጥመዱ ስር ገብቶ መውጫ ያጣው ጃውሳ እጅ እንዲሰጥ ቢጠየቅም አሻፈረኝ ብሎ ተኩስ በመክፈቱ የአፀፋ እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን እስካሁን ከ50 በላይ ጃውሳ ተደምስሶ ከ53 በላይ ሲቆስል ከነዚህ መካከልም 18ቱ አመራሮች መሆናቸው ታውቋል። በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን የደባርቅና የደባት አካባቢ ሕዝብ ከጸጥታ ኃይሎች ጎን ሆነው መረጃ በመስጠት ብቻ ሳይሆን በመዋጋት ጭምር ላሳዩት ትብብርና አኩሪ ተጋድሎ አድናቆትና ምስጋና አለማቅረብ ንፉግነት ይሆናልና ክብር ሊሰጣቸው ይገባል። ከመንግስት ጎን ተሰልፎ የአካባቢን ሰላምና ሀብት ከወንበዴዎችና ዘራፊዎች መጠበቅ ማለት በተግባር ሲገለጥ ማሳያው እናንተ ናችሁ። ሰላም ለሕዝባችን! ትልማ ኢትዮጵያችን!
إظهار الكل...
👎 1
እስካሁን ባለው ሁኔታ የነገውን ትውልድ በመግደል የጎጃሙን የማይም፣የወንበዴ፣የሌባ፣ የነብሰ ገዳይና የቦዘኔ ስብስብን የሚያህል በአማራ ክልል የትም አካባቢ አላየሁም። የሌላው አካባቢ ጃውሳ የዛሬን መዝረፍ ሰላም መንሳት ላይ እንጅ እንደ ጎጃሙ ጃውሳ የነገ ትውልድን ጨለማ ማውረስ ላይ አልተሰማራም። የጎጃም ጃውሳ ልክ እንደ ኢህአፓ" ትምህርት ከነፃነት በኋላ ይቀጥላል" በሚል በየትምህርት ቤቱ ቦንብ እየወረወረ ተማሪና መምህራንን እያጠቃና እያስጠቃ ነው። ባለፈው ዐመት የጀመረው ይህ እኩይ ተግባር ዘንድሮም ቀጥሎ በዛሬው ዕለት ከደ/ማርቆስ 42 ኪሜ ርቅት ረቡ ገበያ ላይ ትምህርት ለማስጀመር ግቢ ታይታችዃል በሚል 2 የእውቀት አባት መምህራንን ገ*ሎ ማስተማርያ ይሁኑ ብሎ አደባባይ ላይ ጥሏቸዋል! ይህን የአጥፍቶ መጥፋት የመጨረሻ ምርጫን የሌላው አካባቢ ጃውሳ ልምድ አድርጎ እንዳይወስደው እየተመኘን የጎጃሞቹን በተለይም በመዋቅር ውስጥ የጃውሳ ደጋፊ ሆናችሁ የምትሰሩ የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን ግን ልታፍሩ ይገባል ማለት እፈልጋለሁ። አዎ በመንግሥትና በፓርቲ ውስጥ ሆናችሁ ለዚህ ውዳቂና ኋላቀር ቡድን የምትሰጡት የፖለቲካ ድጋፍ እጅጉን የሚያሳፍርና ቀጣዩን የጎጃም ትውልድ እጣ ፈንታ እያበላሻችሁ መሆኑን ልታሰምሩበት ይገባል። በእናንተ ቤት ነቅታችሁ ሞታችችኋል ምድረ አዛባ ዘገምተኛ ሁላ!
إظهار الكل...
👍 25
01:31
Video unavailableShow in Telegram
ወለዬ ድሮም በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ብዝሃ ማንነትን እንደ ውበትና ጌጥ በመቁጠር ከማንም ጋር በሰላምና በፍቅር በመከባበር ተዋዶና ተዋልዶ አብሮ ለመኖር ችግር የሌለበት ሕዝብ ነው። ዛሬ በወሎ አካባቢ ወሎን የማይወክለውና የማይገልፀው የነጠላ ማንነት ዜማና የጥፋት እንቅስቃሴ የወሎዬን ማህበረሰባዊ ስሪትን በማያውቁ ጥራዝ ነጠቆችና ራሳቸውን ለማዳን ምሽግ በሚፈልጉ አቅመ ቢስ ወንጀለኞች የተፈጠረ የእንክርዳዶች ስራም ነው። ሰላም ለሕዝባችን! ትልማ ኢትዮጵያችን!
إظهار الكل...
4.25 MB
👍 29👎 2
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር በዋና መሥሪያ ቤቱ በትላንትናው ዕለት ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል። በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ሕግን ለማስከበር ተጠናክሮ እየተካሄደ ባለው የተቀናጀ ኦፕሬሽንና እየተወሰደ ካለው ጠንካራ እርምጃ አምልጠው እና ተልዕኮ ይዘው ወደ አዲስ አበባ ከተማ እና ሌሎች የሀገራችን ከተሞች ሰርገው ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩ የሸኔ እና የፅንፈኛው ፋኖ የሽብር ቡድን አባላትን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ የማጣራት ስራ እየተሰራ እንዳለና እንደሚሰራ በግምገማው ወቅት ተገልጿል። ከዚህም ባለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ሞባይል ንጥቂያ እና ተደራጅተው የተለያዩ ወንጀሎችን በመፈፀም ሕብረተሰቡን የሚያስመርሩ ቡድኖችና ግለሰቦችም በተካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው። በግምገማው የአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ አሁን ላይ በአስተማማኝ ሰላምና ደኅንነት ላይ እንዳለ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይም በአደባባይ በከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር የሚከበሩ የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁ ከወዲሁ ጠንካራ ዝግጅት እንደተደረገና በርካታ የፀጥታ ኃይልም እንደሚሰማራ እንዲሁም ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ተገልጿል። በመጨረሻም ኅብረተሰቡ እስከ አሁን ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ላደረገው ከፍተኛ ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና በግምገማው ወቅት የቀረበ ሲሆን በቀጣይም ተጠናክሮ ለሚቀጥለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ትብብሩን የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል። መረጃ Ethiopian Federal Police
إظهار الكل...
👍 5👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራው ሸኔ ላይም እርምጃ ይወሰድ!! በምስራቅ ወለጋ ዞን በጅማ አርጆ ወረዳ በሁንዴ ጉዲና ቀበሌ ለአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መረጃ ሲያቀብሉና የሎጀስቲክ ድጋፍ ሰጪ በመሆን ለጥፋት ተልዕኮ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ የሽብር ቡድኑ ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ይህ በአማራ ክልልም ሊሰራ ይገባል። ለጥፋት ሃይሎች መረጃ በማቀበልና የሎጅስቲክስ ድጋፍ በመስጠት በተለያዩ መንገዶች የሚደግፉትን በቁጥጥር ስር የማዋል እና ግንኙነታቸውን የመበጣጠስ ስራ የግድ ይላል።
إظهار الكل...
👍 23👎 4
የቀድሞው የድህንነት ሹም የእነ ጌታቸው አሰፋ ቡድን(የእነ ደብረፅዮን) አጀንዳ አስፈፃሚ የሆነውና በጦርነቱ ወቅት አማራን አይመለከተውም ጦርነቱ የብልፅግና እና የTplf ነው እያለ የፊት ደጀን ሆኖ ሲሰራ የነበረው አማርኛ ተናጋሪው የሕወሓት ፋኖ በሂደት ጭንብሉን እየገለጠ መጥቶ ዛሬ ላይ የብልጽግና መንግሥትን ለመጣል ከሕወሓት ጋር አብረን እንሰራለን ብሎ በአደባባይ መናገር ጀምሯል። ይህ የTplf ጉዳይ አስፈፃሚ ሃይል በአማራ በኦርቶዶክስ ስም መዋቅራዊ ጉልበት የፈጠረ የማይናቅ የፋይናንስ አቅም ያለውና የTplfን የውጭና የውስጥ ሁለንተናዊ ኔትወርክ ተጠቅሞ ድጋፍ የሚያገኝ ከመሆኑ ባሻገር ይቃወሙኛል ብሎ የሚያስባቸውን ማለትም እውነተኛ የዶ/ር ዐብይ የብልጽግና መንገድ ደጋፊዎችንና የtplf መንገድ ተቃዋሚ አማራዎችን በአብዮታዊ ዲሞክራሲ አቀንቃኝ የራሱ ሰዎች እየተመራ ጭምር ከስር ከስር እየተከታተለ ገሚሶቹን ስማቸውን አጥፍቻለሁ፣ ብዙሃኑን አቅጣጫ አስቻለሁ አንዳንዶቹን ደግሞ ጥቃት ከፍቼ አጥፍቻቸዋለሁ ብሎ ስለሚያስብ አሁን ላይ በአደባባይ "Tplf ወይም ሞት" ብሎ ለማቀንቀን ወደሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ለዚህ ማሳያው ከTplf ጋር አብረን ለመስራት በእኛ በኩል ዝግጁዎች ነን ሲል የተሰጠውን ምላሽ ማየት በቂ ነው። እውነት ለመናገር ከጅምሩም ቢሆን ከዚህ ሃይል ውጭ ያለው የብልጽግና ተቃዋሚ የጠራ ሐሳብ የሌለው ያልተደራጀ ለመናጆነት ወይም አገልግሎቱ እንደ ዋግነር የሆነ ሃይል ነው። ለከፈለው ሁሉ በቅጥረኛነት የሚያገለግል ወይም እሳት ለማቀጣጠል እንደሚፈለገው ጭራሮ ነው ሚናው። የዚህ የትግል መንገድ የመጨረሻ ውጤቱ ግን እንኳን የመናጆ መናጆውን ጭራሮ ይቅርና የTplf ቀጥተኛ ተጠሪውንም የሚጠቅም አይሆንም። አዲስ አበባ ይግቡ ብንል እንኳን(ለዚህ ፅሑፍ ስንል) የያዘውን ይጥላል እንጅ ተጨማሪ ማግኘት አክተር መሆን ፈፅሞ አይችልም። ምክንያቱም መንገስ ካለ የሚነግሰውና ነገሮችን የሚቆጣጠረው ተላላኪው ሳይሆን ራሱ Tplf ነውና። እሱ ደግሞ 27 ዓመት ሐገር የመራበትን ስትራቴጂ መንገድ መልሶ አይጠቀምበትም የግድ ለውጥ ማድረጉ አያጠራጥርምና። ሰው በሕይወት ያለን የሚያድግንና የሚያብብን አጋር ወዳጅ ለማድረግ ይሰራል እንጅ እንዴትስ እየሞተ ያለን የበሰበሰን ነገር መርጦ አፈር ይበላል? ይገርማል። የሆነው ሆኖ፣ Tplfን ለማንገስ የፊት ደጀን ሆኖ የሚታገለውም ሆነ ራሱ የእነ ጌታቸው አሰፋ(ደፂ) ቡድን ትግሉ የት ድረስ ይሄዳል ምንስ ያሳካል የሚለውን ጉዳይ አብረን የምናየው ይሆናል። ሰላም ለሕዝባችን! ትልማ ኢትዮጵያችን!
إظهار الكل...
👍 25👎 8
00:15
Video unavailableShow in Telegram
ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ እያባላ እድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርገውንና በተደጋጋሚ ቢመከር ከዚህ እኩይ ተግባሩ መለወጥ ያልቻለውን የግብፅ ጉዳይ አስፈፃሚ ሻዕቢያን ካላጠፋነው አንመለስም እሱን ለእኛ ተውትም እያሉ ነው። ተመክሮ ካልሰማማ ምን አማራጭ አለ። በሉት።
إظهار الكل...
9.17 KB
👍 26
ከጎንደር ዙሪያ ተመትቶ እግሬ አውጭኝ ብሎ የፈረጠጠው ጃውሳ ደግሞ እብናትን አምባ ጊዮርጊስን ልንቆጣጠር ነው፣ እየተቆጣጠርን ነው ይልሃል😂 የእብናቱ እሽ ይሁን ይባል(ስንቱን አስረድተን) ከደባርቅ ተነስቼ ጎንደርን ከበብኩ ብለህ ስታበቃ ግን መልሰህ አምባ ጊዮርጊስን ልቆጣጠር ነው እየተቆጣጠርኩ ነው ስትል ትንሽ ክላሽ አያደርግብህም ወይ? ክላሽ ስል ደግሞ ክላሽንኮቭ ለማለት አይዶሎም😂
إظهار الكل...
👍 21👎 2
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ደባርቅ ዳባት አምባጊዮርጊስን እየተቆጣጠርን ጎንደር ልንገባ ነው ያለው ጃውሳ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው! በሕይወት የተረፈው እየተማረከ ነው! ለሁሉም ጃውሳ ያላቸው ዕድል አንድ ነው። እሱም የሰላምና የድርድር መንገድን በመምረጥ ራሳቸውን ማዳን።
إظهار الكل...
3.20 MB
👍 40👎 15
ፋኖ ከተማ ላይ ለደቂቃ ጥይት ከተኮሰ ደጋፊዎቹን ከተማ ተቆጣጠርኩ ይላቸዋል። ባይላቸውም ቀድመው እነሱ ጥይት መተኮሱን ከሰሙ ከተማውን ተቆጣጠርን ለማለት የማንንም አዋጅ አይጠብቁም። እውነት ነው ለደቂቃም ቢሆን ጃውሳ ከተማ ላይ ጥይት ሊተኩስ አይገባም ነበር። ነገር ግን ጥይት ተኳሾቹ ከውጭ ከበረሃ የመጡ ታጣቂዎች ሳይሆኑ ከተማው ውስጥ ላይ በሲቪል ልብስ ሰላማዊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ናቸው። እነሱን ቀድሞ በመለየት አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ ደግሞ ለከተማ አስተዳደሩ እንጅ ለመከላከያ ማንነታቸው ግልጽ አይደለም። ለዚህ ዋና ምሳሌ የሚሆነን የጎንደር ከተማ ነው። የጎንደር ከተማ ላይ ሁሌም ችግር ተፈጠረ ወይም ጥይት ጮኸ ከተባለ የት እንደሆነ ጎንደርን በቅጡ ለሚያውቅ ሰው ሰፈሩ ግልጽ ነው። ቀበሌ 18 በሚባለው የጨረቃ ሰፈር ድረስ ወይም የማራኪ ክፍለ ከተማ ላይ ነው። በዚህ ሰፈር እንደፈለጉ የሚፈነጩ ሽፍቶች ሳሉጎች ኮንትሮባንዲስት ጋንግስተሮች አክተር ናቸው። በሌላ አነጋገር የዚህ ሰፈር አስተዳዳሪ እነሱ ናቸው። ይህን ሁኔታ ለመቀየር ከተማ አስተዳደሩም ሆነ የክልሉ መንግስት ለምን እዚህ ሰፈር የተጠና ልዩ ኦፕሬሽንና ሌሎች ስራዎችን በመስራት የጥፋት መልዕክተኞችን ለቃቅሞ እንደማያፀዳና የሰፈሩን ሰላማዊ ነዋሪዎችን ነፃ አውጥቶ ለጠቅላላ ጎንደርም እረፍት ለመስጠት እንደማይሰራ ፈፅሞ ሊገባኝ አልቻለም። ዛሬም ሆነ ነገ በጎንደር ከተማ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ከተፈለገ በዋናነት የማራኪ ክፍለ ከተማ ሰላም ሊሆን ይገባል።ይህንም ለሚመለከታቸው ሁሉ ካመለከቱ ብዙ ዓመት ሆኖኛል። ያ ማለት ግን በሌሎች ክፍለ ከተሞች የተሰገሰጉ የጥፋት ሃይሎች የሉም ወይም የሚወስዱት የራሳቸው ድርሻ የለም እንደማለት አይደለም።
إظهار الكل...
👍 33
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.