cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

FreshMan Community

በ Fresh man ቆይታቹ የሚያስፈልጋቹን ነገሮች በሙሉ በዚህ Freshman community ቻናል በኩል የምንለቅላቹ ይሆናል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 029
المشتركون
-1824 ساعات
-607 أيام
-47930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አሁን ውጤት ከመጣ በኋላ በድጋሚ Placement እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ ታዲያ በዚህ ጊዜ የምትሞሏቸውን ዩኒቨርሲቲዎች የትውልድ ደረጃቸውን ማየቱ በደንብ ስለሚጠቅማቹ ከላይ ባስቀመጥንላቹ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ መሰረት መሙላታቹን አትርሱ።
ለምታውቋቸው ልጆች SHARE አድርጉላቸው።
@FreshManCommunity @FreshManCommunity
إظهار الكل...
👍 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
በዘንድሮ ውጤት ሴቶች በደንብ ተሳክቷላቸዋል 🎉 ✨ ሲፈን ተክሉ ከ600 575 ✨ ሳሮን ስዩም ደግሞ ከ600 564
ትችላላችሁ 👏🏼
إظهار الكل...
👏 17👍 5
Repost from ቀሰም Academy
#Advertisement በመጀመሪያ ግን Entrance ተፈትናቿል 🧐 ? ካልተፈተናቹ ባታነቡት ይመረጣል ነገር ግን Entrance የተፈተናቹ እና በ Remedial program ስር  ፈተናውን አልፋቿ ቀጣይ ጉዟቹን ወደተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለማድረግ ላሰባቹ ተማሪዎች በሙሉ  Race Titorial አሁን ላይ በተለያዩ ዩኒዠርስቲዎች በመማር ላይ ባሉ Senior ተማሪዎች የተዘጋጀ ትልቅ እድልን ይዞላቹ መጥቷል። አሉ በተባሉ Senior ተማሪዎች የተዘጋጀው ይሄ ፕሮግራም አሁን ላይ የግቢ ቆይታቹን እጅግ በጣም ስኬታማ ለማድረግ ዝግጅቱን ጨርሷል 😎
አልገባኝም ምን እያልክ ነው የት ነው ሙሉ መረጃውን የምናገኘው የሚለኝ ተማሪ ካለ 🧐
አሁኑኑ  ወደ @RaceTutorialBot ❤️ በመግባት ስለምንሰጣቸው አገልግሎቶች  ሙሉ መረጃውን ማግኘት  ይቻላል። 🤔የ Race Titorial ቤተሰብ ከሆናቹ በግቢ ቆይታቹ ስኬታማ አለመሆን አትችሉም!
إظهار الكل...
👍 2👌 2🤔 1
Emerging Technology 🥰 እንደ ሀዋሳ ያሉ ግቢዎች ይሄን ኮርስ በመጀመሪያው ሲሚስተር ነው የሚሰጡት በዚህ እረፍት ጊዜያቹ አየት አየት ብታደርጉት ጥሩ ነው
ስለ AI Detail ይነግራቿል👌
@FreshManCommunity @FreshManCommunity
إظهار الكل...
EMERGING TECHNOLOGIES.pdf2.59 MB
🥰 2
እቺን አደለም ደፍሮ ለመግደል ይቅርና በሙሉ አይን ለማየት ምታሳሳ ልጅ 😭😭 ይሄ ልጅ የፈፀመው ሰይጣናዊ ድርጊት ምን ያህል ለወላጅ ልብ ሰባሪ እንደሆነ ለመግለፅም ይከብዳል... አስቡት እንደአባት ምንም ዋጋ ከፍላችሁ protect የምታደርጉአት ልጃችሁ በአንድ ሴሰኛ ተደፍራ ከዛም ስትገደል...the pain is unbearable as a father.. I'm supposed to protect my princess at all cost..ግን ደሞ ልትደርስላት ባለመቻልህ ያለውን ህመምና ፀፀት አስበው... የዚ ሀገር ሕግ በእንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የሚፈርደው ፍርድ አስተማሪ አይደለም.. የፍርዱ ሂደት ድጋሜ እንዲታይ #ሼር petition እየተፈረመ ነው እናተም ከታች ባስቀመጥኩላቹ link ገብታቹ ፈርሙ 🙏 https://chng.it/RNMNMvD4
إظهار الكل...
👍 1
Repost from 4-3-3 Crypto
እቺን አደለም ደፍሮ ለመግደል ይቅርና በሙሉ አይን ለማየት ምታሳሳ ልጅ 😭😭 ይሄ ልጅ የፈፀመው ሰይጣናዊ ድርጊት ምን ያህል ለወላጅ ልብ ሰባሪ እንደሆነ ለመግለፅም ይከብዳል... አስቡት እንደአባት ምንም ዋጋ ከፍላችሁ protect የምታደርጉአት ልጃችሁ በአንድ ሴሰኛ ተደፍራ ከዛም ስትገደል...the pain is unbearable as a father.. I'm supposed to protect my princess at all cost..ግን ደሞ ልትደርስላት ባለመቻልህ ያለውን ህመምና ፀፀት አስበው... የዚ ሀገር ሕግ በእንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የሚፈርደው ፍርድ አስተማሪ አይደለም.. የፍርዱ ሂደት ድጋሜ እንዲታይ #ሼር petition እየተፈረመ ነው እናተም ከታች ባስቀመጥኩላቹ link ገብታቹ ፈርሙ 🙏 https://chng.it/RNMNMvD4
إظهار الكل...
ብዙ አጠብቁ አሁን ላይ ብዙ ልጆች የ Entrance ውጤታቸው ገምተው
إظهار الكل...
ለ 50 ተማሪዎች ብቻ የቀረበ ትልቅ እድል
Race Tutorial በመቶ ብር የሚሰጠውን ፕሮግራም በግማሽ ቀንሶ ቀድመው ለሚመዘገቡ 50 ተማሪዎች ብቻ በ50 ብር እንዲመዘገቡ ትልቅ Discount አድርጓል ይሄም ከሀምሌ 30 ጀምሮ ትግባራዊ የሚሆን ይሆናል። ከዚህ በፊት ብዙዎች መቶ ብር ከፍለው ተመዝግበዋል ከዚህም በኃላ ቀድሞ እንደነበረው ስለሚቀጥል ይሄን ለ50 ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀውን Discount ካሁኑ እንድትጠቀሙት እናሳስባለን ለመመዝገብ @Race_comments_bot
50 ተማሪዎች ብቻ የእድሉ ተጠቃሚዎች ስለሚሆኑ ቀድማቹ ተመዝገቡ ለጓደኞቻቹም Share አድርጉላቸው
إظهار الكل...
👍 2🫡 1
ለ Remedial ተማሪዎች
💢 Psychology 👌
Psychology ትምህርትን እንደኔ Lower grade ላይ ብንማረው ኖሮ እንደዚህ ግራ የገባው ትውልድ ባላፈራን ነበር 🤗 አሁንም ግን አልረፈደም ይሄው ይቺን ክረምት ቀጥቅጣቹ አንብቡት በተለይ ደግሞ Wolaita SODO እና Dilla University ውስጥ የ Remedial program የወሰዳቹ ልጆች ቀጣን First semester Psychology ስለምትማሩ ካሁኑ ተዘጋጁበት። @FreshManCommunity @FreshManCommunity
إظهار الكل...
General psychology Freshman.pptx5.16 MB
Phycololgy power point.pptx4.66 KB
General Psychology Slides.pptx2.15 MB
👍 2
ጥያቄ 🤔፡ ውጤት ካልመጣልኝስ ? ብዙ ተማሪዎች RACE TITORIAL መመዝገብ ፈልገው ነገር ግን ውጤት ላይመጣልኝ ይችላል በሚል ፍራቻ ሳይመዘገቡ ቀርተዋል እኛም ቢሆን ውጤት ላይመጣልኝ ይችላል ብለው የሚፈሩ ልጆች እንዲመዘገቡ አንመክርም ነገር ግን በራሳቸው የሚተማመኑ በእርግጠኝነት ውጤት 300 በላይ እንደሚያመጡ የሚያምኑ ልጆች ይሄን እድል ካሁኑ እንዲጠቀሙት እንፈልጋለን ሙሉ መረጃውን ለማግኘት @RaceTutorialBot ን መመልከት ይኖርባቿል
የ Race Titorial ቤተሰብ ሆናቹ ማለት በግቢ ቆይታቹ ስኬታማ ለመሆን ወስናቿል ማለት ነው😎!
إظهار الكل...
👍 3 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.