cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school 👉 @eshetprime2013 Eshet Library 👉 @eshetprimelibrary

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 755
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+197 أيام
+1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👏 2
በእሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት  የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም  ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል (መስከረም 6/2017ዓ.ም)
إظهار الكل...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
                                          ማስታወቂያ  ለተከበራችሁ ውድ ተማሪዎቻችን እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ!! አደረሰን እያልን የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ማስጀመሪያ ስነስርዓት በደማቅ ሁኔታ መስከረም 6/2017 ዓ.ም ስለሚካሄድ ሁሉም የት/ቤታችን ተማሪዎች የደንብ ልብስ በመልበስ ጧት 2:00 እንድትገኙ እናሳውቃለን።               "ትምህርት ቤቶች የብቁ ዜጎች መፍለቂያ እና በሁለንተናዊ ስብዕና የሚገነቡበት ማዕከል ናቸው" ት/ቤቱ
إظهار الكل...
👍 13👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌙🌙🌙🌙🌙 የእስልምና እምነት ተከታይ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን! #መልካም የመውሊድ በዓል!
إظهار الكل...
👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#መውሊድ : 1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በነገው ዕለት #እሁድ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አሳውቋል። @tikvahwthiopia
إظهار الكل...
🤯 3👏 1
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በቀን 03/01/2017ዓ.ም አጠቃላይ መ/ራን፣አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ውይይት አካሄደ። 🤌የትኩረት ነጥቦች #. የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የተማሪዎች  ውጤት ትንተና  በተመለከተ። # የአጠቃላይ ትምህርት ምዘና አስተዳደር መመሪያ ላይ ውይይት ማካሄድ። #. የመምህራን የዲሲፕሊን መመሪያ ላይ የጋራ በማድረግ መግባባት ላይ መደረስ።                                               #የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የትምሀርት ሴክተሩ ቁልፍ ተግባራት እና የትኩረት ነጥቦችን የተቋሙ ማህበረሰብ በውል ተገንዝቦ ለውጤታማነትና ግብ ተኮር ስራዎችን መስራት # የመማር ማስተማር ስራው የተሳለጠ ለማድረግና የተቋሙን ውጤታማነት ለማስቀጠል አጠቃላይ ውይይት ተካሄደ።  "የጋራ መግባባት ለውጤታማ መማር ማስተማር"                                           መስከረም 03/2017ዓ.ም
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ለትምህርት  ቤታችን ውድ የትምህርት አመራሮች ፣መምህራን ፣ሠራተኞች፣ተማሪዎች የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች እና የት/ት ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰንአደረሳችሁአዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና ፣የደስታ፣ እንዲሆንልን እየተመኘሁ። በመጪው የትምህርት ዘመን በመተሳሰብ ፣በመከባበር ፣ በመደማመጥ፣በትጋት ውጤታማ ስራ የምንሰራበት  እና የተለመደውን እና በየዓመቱ በስኬት እና በውጤት ማጠናቀቅ የተቋማችን ባህል እየሆነ መምጣቱ ስራችን ምስክር ነው። እነዚህ ውጤታማ ስራዎቻችን ያሳረፉት ወርቃማ አሻራ ለተማሪዎቻችን ውጤታማነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው፡፡ በመጪው የትምህርት ዘመንም አልቀን እንድንተገብራቸው የተቋማችን ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት በአብሮነት፣ በቅንጅትና  በትጋት እንረባረብ ዘንድ አዳራ ለማለት እወዳለሁ፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ። መልካም አዲስ ዓመት ታምሬ አጎናፍር የት/ቤቱ ም/ር/መ/ር
إظهار الكل...
👍 6
ለመላው ኢትዮጵውያን በሙሉ እንኳን ለ2017ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን እያልን አዲሱ አመት የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የጤናና የስኬት ዘመን እንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን በት/ቤቱ ስም ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት!                                        
إظهار الكل...
ለት/ቤታችን ውድ መ/ራን፣አስተዳደር ሠራተኞች ፣ተማሪዎቻችን ፣የወተመህ አባላት እንኳን ደስ አላችሁ !! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ2ኛው መንፈቅ ዓመት የትምህርት ቤቶች የቁልፍ ውጤት አመላካች KPI እና ሪፎርም ስራዎች አገልግሎት አሰጣጥ እቅድ አፈፃፀምን መመዘኛ ውጤት በማዘጋጀት ምዘና አካሂዷል። በዚህ መሰረት ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ስር ከሚገኙ 35 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በውጤታማነቱና በስኬታማነቱ የሚታወቀው እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤታችን 1ኛ ደረጃ በመውጣት በክፍለ ከተማ ደረጃ በተዘጋጀው የእውቅናና ሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ ዋንጫና የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶልናልና እንኳን ደስ አለን!! እንኳን ደስ አላችሁ!!
إظهار الكل...
👍 11👏 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.