cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 235
المشتركون
+224 ساعات
+167 أيام
+8230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ

☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟

https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇 ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ  ቁጥር-  1000365610456 ⚠️ ጥንቃቄ  ስም ስታስገቡ የሁለቱንም ነው ።↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇 ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ  ቁጥር-  1000365610456 ⚠️ ጥንቃቄ  ስም

ትምህርት ቅንጦት አይደለም ~ ያ ኡመተል ኢስላም! ልጆችህን ትምህርት አስተምር። ካልሆነ ግን በገዛ ምድርህ ባይተዋር ትሆናለህ። ካልሆነ ግን ሌላው በተቋም እና በመዋቅር ሲዋጋህ አንተ በለቅሶ ነው የምትከላከለው። ካልሆነ ግን በገዛ ቀየህ ላይ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" ይተረትብሃል። ካልሆነ ግን ግብር የምትከፍልበት ተቋም የምትወገርበት ዱላ ይሆናል። ካልሆነ ግን ለሚደርስብህ መገለልና መድሎ ምላሽህ ለቅሶ ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን መብትህን የምታገኘው ሌሎች ሰፍረው ለክተው በሚሰጡህ መጠን ብቻ ይሆናል። አለመማር አንድምታው ብዙ ነው። አላስተምርም ካልክ ሚሽነሪ ገብቶ ልጆችህን በትምህርትና በጤና አገልግሎት ስም ይወስድልሃል። እነ ላጲሶ የሚሸነሪ ሰለባዎች ናቸው። አላስተምርም ካልክ ሴረኛ ፖሊሲዎችና ደንቦች እየተረቀቁ ከንግዱ ሴክተር ሳይቀር በካልቾ ትባረራለህ። አላስተምርም ካልክ ታሪክህን እያወላገደ፣ እምነትህን እያንጋደደ ለሚያጠለሽ አካል ቦታውን ትለቃለህ። አለመማር በጤናው፣ በፀጥታው፣ በአስተዳደሩ፣ ... ሴክተር የሚኖረው ክፍተት ከምናስበው በጣም የራቀ ነው። በዚህ ዘመን በስልኩ የተላከለትን መልእክት የማያነብ፣ የሰፈሩ አጥር ላይ የተለጠፈን ማሳሰቢያ የማያውቅ፣ ባንክ ቤት ገብቶ ስሙን መፃፍ አቅቶት ሰው የሚጠብቅ ወጣት ማፍራት እጅግ አደገኛ ነገር ነው። አስተምር ልጆችህን። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ልጆችህን በማራቅ አትፈታቸውም። እያስተማርክ ታገል። ጎን በጎን ክፍተቶችን በራስህ በቤትህ ወይም ተደራጅተህ ሙላ። ብታስተምር ይሻልሃል! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 2
00:19
Video unavailableShow in Telegram
​​‏إنّه يَوم الجُمْعَة فَتَناسَوا أوجَاعَكُم مِنْ أجلِ لَمّة أهَلكُم الجَمِيلَة* وَانثُروا البَسَمة عَلَى وِجُوهَكُم وَلا تَنسُوا كَهفَكُم. وصَلاتَكَم عَلَى النَّبِي مُحَمِدٍ #ﷺ وَ دُعَاؤكُم مِنْ بَعد صَلاة العَصِر للمَغرِبْ🌸 https://t.me/jenah9
إظهار الكل...
2.07 MB
Repost from N/a
ለእቅዳችን ለተነሳንለት አላማ ቆራጥ አንሁን🌿 መሰናከሎች ሲበዙብን ወዲህ ወድያ አንበል ምናልባት ይሄን መሰናከል ሳናልፍ አላማችንን ላናገኝ ሰለምንችል መታገስ ብቻ ነው የሚጠበቅብን https://t.me/muslimualij
إظهار الكل...
ሙስሊሟ ልጅ ⏳🦅

ለሙስሊሞች ብቻ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ የሆኑ ሀዲሶች የምያሰራጭ ቻናል ነው። ሙላሀዛ ተማሪ ነኝ ካወኩት ላካፍል በሚል እንጂ አዋቂ ሆኜ አደለም። 『ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَة』

Photo unavailableShow in Telegram
ድሃ እና ሃብታም ~ ከአስካሪ መጠጥ አንፃር ለድሀዎች ያለው ህግ ለሃብታሞች ካለው የተለየ ነው። 1- ለድሃዎች፦ (ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት፤ ነፍሱ ለመረረውም የወይን ጠጅ ስጡት ይጠጣ ድሕነቱንም ይርሳ ጉስቁልናውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያስብ፡፡) (መጽሐፈ ምሳሌ 31፡6) 2- ለሃብታምስ? (ለነገሥታትና ለሀብታምና ለመሳፍንትም፦ አስካሪ መጠጥ በፍፁም አይገባም፥ ልሙኤል ሆይ፥ ነገሥታት የወይን ጠጅ_ይጠጡ_ዘንድ_አይገባም።) (መጽሐፈ ምሳሌ 31፥4) ለምን? ለድሃው የተፈቀደው ድህነቱን እንዲረሳ ነው። ሃብታሙ ከዚህ ችግር ነፃ ነው። በመጽሀፉ መሰረት መስከር እንጂ መጠጣት አልተከለከለም። እሺ መጠጣት ከተፈቀደ መጠኑ ምን ያህል ነው? አንዳንዶች እንደሚሉት መለኪያ አይደለም። ይልቁንም ጉዳዩ ለጠጪው የተተወ ይመስላል። እስከሚረካ ድረስ። (ወዳጄ ሆይ ጠጪ እስክትረኪ ድርስ ጠጪ፡፡) (መኀልዬ መኀልዬ ዘሰለሞን 5፡1) ግራ የሚገባው መጽሀፉ ነብያት ሰክረው ወንጀል ፈፀሙ ሲል ነው። ለምሳሌ፦ * የፈጣሪ ነቢይ ኖህ ሰክሮ ራቁቱን ሆነ። (ዘፍጥረት 9:20-21) * በአስካሪ የወይን ጠጅ ስካር ምክንያት ውዱ የእግዚአብሄር ነቢይ ሎጥ ከወለዳቸው ከሁለቱ ሴቶች ልጆቹ ጋር ሰክሮ ልጆቹ ከአባታቸው ከነቢዩ ሎጥ ዲቃ .ላ ጸነሱ። (ዘፍጥረት 19፡30-36) * አቤሴሎምም እንደ ንጉሥ ግብዣ ያለ ግብዣ አደረገ አቤሴሎምም አገልጋዮቹን፦ አምኖን የወይን ጠጅ ጠጥቶ ልቡን ደስ ባለው ጊዜ እዩ። አምኖንን ግደሉ ባልኋችሁም ጊዜ ግደሉት፥ አትፍሩም ያዘዝኋችሁም እኔ ነኝና በርቱ ጽኑም ብሎ አዘዛቸው። (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 13፥28) እንደ ኢስላም አስተምህርት ግን ነብያት ከእንዲህ ዓይነት ሃጢአት ፍፁም እና የተጠበቁ ናቸው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
👍 1🥰 1
01:33
Video unavailableShow in Telegram
2.35 MB
00:36
Video unavailableShow in Telegram
ወደ ዮሴፍ የገቡት የያዕቆብ ቤተሰቦች ብዛት ስንት ነው?| የመጽሀፍ ቅዱስ ግጭቶች - 52
إظهار الكل...
osCJjxGs13beFfePVmt8S1pIjsYLgIN4CQgAg8.mp45.76 KB
10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society"  10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ! አን-ነሕው" اَلنَّحْو ማለት "ሰዋስው"grammar" ማለት ሲሆን የቁርኣንን እና የጥንቱን የአነጋገር ዘይቤ በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ በተደገፈ መልኩ ለሃይማኖት ንጽጽር መማር የምትፈልጉ ሁሉ ቦታው ክፍት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሦስት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በኢሥም ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 11 ናቸው፥ እነርሱም፦ 1. ኢሥሙል ማዕሪፍ፣ 2. ኢሥሙል ዐለም፣ 3. ኢሥሙል ጂንሥ፣ 4. ኢሥሙል ዐደድ፣ 5. ኢሥሙ አድ-ደሚር፣ 6. ኢሥሙል ኢሻራህ፣ 7. ኢሥሙል መውሱል፣ 8. ኢሥሙል ኢሥቲፍሃም፣ 9. ኢሥሙል ሚልክ፣ 10. ኢሥሙል ወስፍ፣ 11. ኢሥሙ አዝ-ዘርፍ ናቸው። ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፊዕል ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦ 1. ሸኽስ፣ 2. ዐደድ፣ 3. ጂንሥ፣ 4. ተወቱር፣ 5. ሲጋህ፣ 6. ሓላህ፣ 7. ጁምላህ ናቸው። ፨ የሦስተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በሐርፍ ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦ 1. ሐርፉል ጀር፣ 2. ሐርፉል አጥፍ፣ 3. ሐርፉ አት-ተፍሲል፣ 4. ሐርፉል መስደሪይ፣ 5. ሐርፉ አን-ነፍይ፣ 6. ሐርፉል ሐስድ 7. ሐርፉ አሽ-ሸርጥ ናቸው። ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ! እኅት ጀሙቲ፦ http://t.me/JemutiMenhajself34 ወንድም አቡ ኑዓይም፦https://t.me/arhmanu እኅት ሰላም፦ http://t.me/SeuweSe አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa እኅት አበባ፦ http://t.me/selemtewa ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
إظهار الكل...
አቡ ኑዓይም

አደራ ከአላህ ጋር ሳትታረቁ እንዳትሞቱ!!

A
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.