cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
30 462
المشتركون
+424 ساعات
+3357 أيام
+35630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው *"""""""""""""" ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም *** የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች 1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ 2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ 3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ 4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር 5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን     🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። 💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል 📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ። #️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
إظهار الكل...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 76 (22) باب فضل ضعفة المسلمين والفقراء رقم الحديث 257 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
4_5994777680875099633.pdf5.34 MB
🎈የመጀመሪያዉ ፕሮግራም 🎈 በ ኡስታዝ D.ሰኢድ ሙሳ 🎙   የተወሰኑ ነጥቦች ለጀማሪ ዱአቶች       ተ              ጀ                   መ                         ረ                  ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! https://t.me/merkez_abu_fewzan?videochat=ec9ca702ac15e1b9d1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
•• ‏قال سفيان بن عيينة رحمه الله : ‏ليس العاقل الذي يعرف الخير والشر؛ إنما العاقل الذي إذا رأى الخير اتَّبعه، وإذا رأى الشر اجتنبه . ‌‏‌‏⤶ ‏حلية الأولياء (٣٣٩/٨)🌹
إظهار الكل...
ኒቃብ ! ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ)  እንዲህ ትላለች፡- “ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ  ጋር ኢሕራም ላይ እያለን በእኛ በኩል ጋላቢዎች ያልፉ ነበር። ወደ እኛ ሲቀርቡ ከእኛ አንደኛችን ጂልባቧን ከጭንቅላቷ ላይ በፊቷ ላይ ጣል አድርጋ ትሸፈን ነበር። ሲያልፍንም እንገልጣለን።” (አቡ ዳዉድ 1833)ይህም የሴቷ ፊት መገለጥ በሚያስፈልግበት የኢህራም ሁኔታ ላይ እንዲህ ከተሸፈኑ፣ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ደግሞ በይበልጥ ሊሸፈኑ ይገባል።" (ፈታዋ ለጅነቱ አድዳኢማህ (17/256) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.