cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
68 673
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-1217 أيام
+1 56030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በቀጣይ Tiktok ላይ ምን Review ባደርግ ለመመልከት ትፈልጋላችሁ??Anonymous voting
  • አሪፍ ዋጋ ያለው ስልክ
  • አሪፍ ዋጋ ያለዉ Smart watch
  • አሪፍ ዋጋ ያለዉ Earpod/ Headphone
0 votes
🙏 28👍 11😱 4🥰 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ አዲስ ስልክ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው? የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:- 🟢Samsung አዲስ ለሚያወጣቸው A,M,F ቤት ስልኮች 2 እመት ሲሆን Software Update የሚያደርገው ምናልባ እነዚህ ስልኮች 5G ሲሆኑ እና እንደሚመረቱበት ሀገር 3-4አመት Update ሊያገኙ ይችላል። 🟢S እና Z Series ላይ ያሉ የ Samsung ስልኮች ደሞ ከS24 በታች ያሉት 4 አመት Update ያላቸዉ ሲሆን S24 Series እስከ 7 አመት Update እንደሚያገኝ Samsung ቃል ገብቷል። 🟢ሀገራችን ላይ ያሉት Tecno, Infinix, itel ስልኮች ለነዚህ ስልኮች ካምፓኒው የዚህን ያህል አመት Update አደርጋለሁ ብሎ ቃል የማይገባ ሲሆን በተለምዶ ግን 1 ወይም 2 አመት Update ሊያገኙ ይችላል። ለዚህም ነዉ እነዚህን ስልኮች ተጠቅማችሁ መሸጥ ብትፈልጉ ዋጋቸው በጣም የሚረክሰዉ። 🟢IPhone ጋር ስንመጣ ሁሉም ስልኮቹ በሚባል ደረጃ 5 አመት የ Software Update ያገኛሉ። Note👇 ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ። Like👍?
إظهار الكل...
👍 116 4💯 4👏 3
አንድ አዲስ ስልክ ከወጣበት አመት ጀምሮ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?Anonymous voting
  • 10 አመት
  • 5 አመት
  • 2 አመት
  • አይታወቅም
  • እንደ ስልኩ ሊለያይ ይችላል
0 votes
👍 50💯 8🔥 5👌 2👏 1
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ! | Only for Grade 12 Students! በዚህ ቪድዮ የ12ኛ ማትሪክ ተፈታኝ የነበራችሁ እና አሁን የምትፈተኑ ተማሪዎች አሁን ባለንበት በዚህ ሰዓት ጥሩ ገንዘብ ሊያስገኟችሁ ከሚችሉ የሞያ ሥራዎች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመለከታለን፤ እንዲሁም የ12ኛ ማትሪክ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የማትፈልጉም የትኛውን ሞያ ብትማሩ ጥሩ እንደሆነ እኔ ካለኝ ልምድ አካፍላችውሃለሁ፡፡ 📱 ሙሉ ቪድዮውን ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ ▶️ Watch Video 🔗 አጫጭር ቪድዮዎቹን በርዕስ ተከፋፍለው በቲክቶክ ላይ ታገኙታላችሁ 📱 Grade 12 Students Should Learn Skills 📱 Digital Marketing | 📱 Video Editing Skill | 📱 Graphic Design | 📱 Content Creating & Writing
إظهار الكل...
👍 19🔥 5😍 1
3 ጊዜ የሚተጣጠፈዉ ስልክ ➖ Huawei Mate XT Huawei በአለማችን የመጀመሪያውን 3ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ያቀረበ ሲሆን። የስልኩም 3 Screenዎች ሲዘረጉ 10.2 inches የሚሰፋ ሲሆን (~91.9% screen-to-body ratio) አለው። ሁለቱ Screenዎች ብቻ ሲዘረጉ 7.9 inches ስፋት ሲኖረዉ እንደ Normal ስልክ ደም በአንዱ Screen ስትጠቀሙ 6.4 inches ይሰፋል። ይሄም ስልክ 3ጊዜ ታጥፎ 12.8 mm ብቻ ነው የሚወፍረዉ። 3 ካሜራዎች ሲኖሩት 50 MP wide, 12MP periscope telephoto,  እና 12MP ultrawide እናገኛለን። ከ256GB እስከ 1TB አማራጭ እና 16GB RAM አለው። 5600mAh የBattery አቅም ያለው ሲሆን 66W wired እንዲሁም 50W ደሞ Wireless Charge ማድረግ ይችላል። ባጠቃላይ ስልኩ 298g ይመዝናል። ይሄም ስልክ $2,800 በብር ደሞ 333,000ብር በዛሬ ምንዛሬ ያወጣል።
إظهار الكل...
😱 81👍 36🔥 5👏 3
00:18
Video unavailableShow in Telegram
3.55 MB
👍 11
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ❤️
إظهار الكل...
71👍 9😱 9🙏 5🥰 3💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስልክ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት ያለብን ምንድነው    መልሱ Processor ሲሆን የስልክ Processor  ልክ እንደ ሰዉ አእምሮ 🧠 አድርጋቹ ማሰብ ትችላላችሁ  ስልኩ ላይ የምታደርጉት ማንኛውም ነገር የሚከናወነው በዚህ Processor አማካኝነት ነዉ። የተወሰኑትን እንመልከት :- Camera 📸 አንድ ስልክ አሪፍ Camera እንዲኖረዉ ከሚጠቀመዉ የ Camera Sensor በተጨማሪ ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ይሄም የምታነሱት Photo እና የምትቀርፁት Video የተሻለ ጥራት እንዲኖረው ያስችላል። ለምሳሌም:- -Low-light Performance -Faster Autofocus and Shutter Speed -Higher Resolution and Frame Rates -Video Stabilization -AI Features እነዚህ እና መሰል ነገሮችን በብቃት እንዲያከናውን ያስችላል። Battery 🔋 አንድ ስልክ አሪፍ የሆነ የ Battery አጠቃቀም እንዲኖረው ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ለምሳሌ ሁለት የተለያዩ ስልኮች ሁለቱም 5000mAh Battery Size ቢኖራቸውም Battery የሚጨርሱበት ፍጥነት ግን ሊለያይ ይችላል ይሄም የሚሆነው በ Processor የ Battery አጠቃቀም ነዉ። ጥሩ Processor ካለዉ ስልኩ ላይ ትልቅ ስራዎችን በምትሰሩ ሰአት ለምሳሌ Gaming ,multitasking ,እና መሰል ነገሮች ስታከናዉኑ የስልኩን Performance እና Battery አጠቃቀም Balance በማድረግ ሀይል እንዲቆጥብ ያስችለዋል። Performance 🟨 ሌላኛው Performance ሲሆን ይሄ በጣም ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ ስልኩ ፈጣን እና የምታዙትን ነገሮችን በፍጥነት እንዲያከናውን ያለዉ Processor ቀልጣፋ መሆን ይኖሮበታል። Note👇 ስልክ ከመግዛታቹ በፊት መጀመሪያ እናንተ ምን አይነት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆናቹ ማወቅ እና የምትገዙ ስልክ ከናንተ አጠቃቀም ጋር የሚሄድ መሆኑን ማወቅ አለባቹ። ✍Abenezer
إظهار الكل...
👍 145🔥 14 4😱 4🙏 1
ስልክ ስትገዙ መጀመሪያ ማየት ያለባቹ ምኑን ነዉ?Anonymous voting
  • Camera
  • Processor (Performance)
  • Battery
  • Build quality / ጥንካሬ
0 votes
👍 71👏 3💯 3👌 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው ሁለት Camera የነበረዉ ስልክ  HTC One M8  ሲሆን የወጣዉም በ2014 ነበር ስልኩም 4 megapixel UltraPixel main Sensor እና ተጨማሪ 2 megapixel Sensor ነበረዉ። የዚህም ሁለተኛ Camera ጥቅም የምታነስቱ ፎቶ background blur effects እንዲኖረው ከማድረግ በተጨማሪም 3D የሆነ ፎቶ ማንሳት ያስችል ነበር።
إظهار الكل...
👍 81👏 16💯 3 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.