cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopian Artificial Intelligence Institute

This is the official Telegram channel of FDRE Artificial Intelligence Institute.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 197
المشتركون
+2924 ساعات
+1677 أيام
+77230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ጉግል በዛምቢያ የኤ.አይ ማዕከል ሊከፍት መሆኑ ተነገረ። ጉግል ኩባንያ እና የዛምቢያ መንግሥት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የልህቀት ማዕከል በዛምቢያ ዩኒቨርሲቲ ለማቋቋም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የኮኔክቲንግ አፍሪካ ድረ-ገጽ መረጃ አመላክቷል። የልህቀት ማዕከሉ በደቡባዊ አፍሪካ በሚገኙ ሀገራት በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሚሆን ተነግሮለታል። የማዕከሉ መቀመጫ በዛምቢያ ዩኒቨርሲቲ በሚገኘው የዛምቢያ የጥናት እና ትምህርት ኔትወርክ (ZAMREN) ውስጥ ይሆናል። ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛሉ። ይህንንም ግብ ለማሳካት ከተለያዩ ዓለማቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እየሰሩ ነዉ። ጉግልን የመሰሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በአፍሪካ እየታየ ካለው ፈጣን የዘርፉ መነቃቃት ተሳታፊ በመሆን በዓለማቀፉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ገበያ ያላቸውን ድርሻ ለማስፋት እየሰሩ እንደሆነ ይታመናል። ኩባንያው ባለፉት ዓመታት መሰል ማዕከላትን በጋና እና ኬንያ ማቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሦስት ሚሊዮን አፍሪካዊያን በኤ.አይ ዘርፍ ሊሰለጥኑ ነው። የአፍሪካ ልማት ባንክ ከቴክኖሎጂ ኩባንያዉ ኢንቴል ጋር በመተባበር 3 ሚሊዮን አፍሪካውያንን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ለማሰልጠን ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በአህጉሪቱ የሚገኙ 30 ሺህ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችም መሠረታዊ የኤ.አይ ክህሎት ስልጠና እንዲወስዱ ስምምነቱ ዕድል እንደሚከፍት ተመላክቷል። ስምምነቱ በአህጉሪቱ ያለዉን የቴክኖሎጂ ሥነ-ምህዳር ለማስፋት ጉልህ ሚና ይኖረዋል። አፍሪካዊያን የቴክኖሎጂዉ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን በዘርፉ እውቀት እና ክህሎት ያላቸዉ እንዲሆኑ ለማድረግ አስተዋጽኦ እንዳለዉ ተገልጿል። በዚህም ቴክኖሎጂውን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ የአህጉሪቷን እድገት በቴክኖሎጂ የሚያግዝ ዜጋን መፍጠር እንደሚገባም ተነስቷል። ስልጠናው ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት እና መሰል ለዕድገት መሰረት የሆኑ ዘርፎች ምርታማ በሚሆኑበት መንገድ ዙሪያ ትኩረቱን የሚያደርግ ይሆናል። የሁለቱ ተቋማት ስምምነት የአፍሪካ ሀገራት በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ የፖሊሲ እና የቁጥጥር ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ረገድ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴም ድጋፍ ያደርጋል ሲል የአፍሪካ ልማት ባንክ በድረ ገጹ አስነብቧል። ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን
إظهار الكل...
👍 16👏 1🤔 1
إظهار الكل...
ዳታ ሴንተር ምንድን ነው? አገልግሎቱስ?

በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩቱ ተገንብቶ አገልግሎት እየሰጠ ስላለው ዳታ ሴንተር ምን ያህል ያውቃሉ? የዳታ ሴንተር እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዝምድናስ ምን ድረስ ነው? #Ethiopia #ArtificialIntelligence #AI #Datacenter #GPU #ComputationalResources #Tier3Datacenter #Processor

👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
إظهار الكل...
👍 11👎 4🔥 2👏 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
إظهار الكل...
👍 23
إظهار الكل...
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች፣ አሰልጣኞችና ወላጆች አስተያየት

👍 6
إظهار الكل...
የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የስልጠና ቆይታ ሲዳሰስ

በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለሁለት ወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ምን ገጽታ ነበረው? ሰልጣኞችስ የወደፊት ራዕያቸው ምንድነው? ይህ አጭር ዘጋቢ ፊልም መልስ ይዟል፡፡ #Ethiopia #artificialintelligence #ai #robotics #technology #AISummerCamp2024 #FutureAILeaders

👍 12
01:17
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት #Ethiopia #artificialintelligence #Ai #AISummerCamp2024 #FutureAILeaders
إظهار الكل...
ጠሚ_ዐቢይ_አሕመድ_ዶር_ለኤአይ_ሰመር_ካምፕ_2024_ተመራቂዎች_ያስተላለፉት_መልዕክት.mp410.59 MB
👍 9👏 1
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ዘር ነው፡፡ –ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያዘጋጀዉን የክረምት ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ታዳጊዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በተገኙበት አስመርቋል፡፡ መርኃ ግብሩ ላይ በመገኘት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዓለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ሀገራቸውን የሚያስጠሩ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ወጣቶች አቅማቸውን አውጥተው መጠቀም የሚችሉበትን ዕድል ማመቻቸት ደግሞ የእኛ ድርሻ ነው ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ታዳጊዎችን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ጋር እንዲተዋወቁ የሚያደርገዉ ጥረት የሚያስመሰግን መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ተማሪዎች በስልጠናዉ ያገኙትን እዉቀት ተጠቅመዉ በፈጠራ ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሰልጣኞች በክረምቱ ቆይታቸዉ የነበራቸዉን ትጋትና መልካም ሥነ-ምግባር በመደበኛ ትምህርታቸዉም በመድገም ዉጤታማ እንዲሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ አሳስበዋል፡፡ በዕለቱ በስልጠና ሂደት ዉስጥ አስተዋጽኦ ለነበራቸዉ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት የእዉቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቷል፡፡ ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን
إظهار الكل...
👍 18👎 1
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የምርቃት መርኃ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀመረ፡፡ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የምርቃት መርኃ ግብር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ ሰልጣኞች እና የሰልጣኝ ቤተሰቦች ታድመዋል፡፡ የምርቃት ዝግጅቱ ዘንድሮ ለሶስተኛ ዙር በተካሄደው የሰመር ካምፕ ስልጠና 200 ተማሪዎች ሰልጥነው የሚመረቁበት ነው፡፡ ለሁለት ወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በአምስት የስልጠና መስኮች ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ በዚህም ኤን.ኤል.ፒ፣ ኮምፒዩተር ቪዥን፣ ኤ.አይ ቤዚክስ፣ ፓይተን ፕሮግራሚንግ፣ ሮቦቲክስ እና አይ.ኦ.ቲ የስልጠና መስኮቹ ናቸው፡፡ የዘንድሮ የታዳጊዎች የክረምት ስልጠናን ልዩ የሚያደርገው የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎችን አሳታፊ ከማድረጉም ባሻገር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ታዳጊዎች ያሳተፈ ነበር፡፡
إظهار الكل...
👍 21👎 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.