cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኛ ቀልዶች ||™ 😁

🤣😂😂 365+ ቀናቶችን ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂 በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂 Owner ፦ @SONIC_PRO 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 192
المشتركون
-224 ساعات
-297 أيام
-12930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ #እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ? #አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁       #Like ማንን ገደለ😂😂😂😂😂
إظهار الكل...
🤣 19👍 3
የ high school ተማሪ እየጀነጀንክ ወሬ ሲጠፋብህ.. #የዜግነት_ክብር_ልበልልሽ...? 😂
إظهار الكل...
😁 21
ልብስ ማጠብ ሲያስጠላኝ ምን እንደምል ታውቃላችሁ.. . . እናት ሀገር #ሐመር ለዘላለም ትኑር 🙌 የገባው ብቻ 😂🙈
إظهار الكل...
🤣 26🤔 6
የኛ ሰፈር መብራት ደግሞ ዱርየነቱን አብዝቶታል አምሽቶ ሲመጣ ዝም ብንለው ትናት ደግሞ አድሮ መጣ😂😂😂 #Like ማንን ገደለ 😂😂😂😡😡
إظهار الكل...
👍 21🤣 8🤪 7😁 2
ንግድ ፍቃድ ሊያወጣ ሄዶ የታደሰ መታወቂያ አለህ ሲባል ምን ቢል ጥሩ ነው . . . የታደሰ የለኝም ግን የራሴ አለኝ😂😂😂😂😂😂 #Er ተጫኑ😂😂😂😂🤪
إظهار الكل...
🤣 27👍 9
ሰውን ቆንጆ የሚያደርገው መልኩ ወይም አለባበሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው ማንነቱ ወይም ስብዕናው ነው!! 👍
إظهار الكل...
👍 71💯 7🥰 2🤣 2
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ       #Like ማንን ገደለ😂😂😂😂😂
إظهار الكل...
😁 43👍 6🤪 2
እቤት ያስቀመጡትን ጋንጃ ማዘር እጣን መስሏት አጭሳው ይኸው Mother እና father ባልተከፈተ Tv እራሳቸውን እያዩ በTv እየታየን ነው Tv ክፈቱ እያሉ ዘመድ .ጋር እየደወሉ ነው😜😂         #Like ማንን ገደለ😂😂😂😡😡
إظهار الكل...
😁 35🤣 11
ጠንቋይ ምንም እንደማያውቅ ያወኩት ለሚስቱ ደውሎ 😳😳 . #ዛሬ_ምሳ_ምንድነው_ሲላት_ነው😂
إظهار الكل...
🤣 23😁 4👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.