cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF

ምንዳዬና ምንዳችሁ ይበዛ ዘንድ ወደዚህ ቴሌግራም ቻናል በገባችሁ ቁጥር በነብያችን(ﷺ) ላይ ሰለዋት አዋርዱ በብዕርህ✍️ መጣራት ባትችል በሰው ብዕር ተጣራ ሰሉ ዐለ ነቢ💛 ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 708
المشتركون
+1224 ساعات
+1327 أيام
+42830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምድር ተጠምታ ነበር። አላህ በነቢ [ﷺ] ውልደት አረሰረሳት እንጂ!..
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
መጠቀም የፈለገ ይጠቀም በሰለዋት አለ ነቢ የመጡ ጥቅሞች ወላሂ ለፈለግከው ነገር ነይተህ ሰለዋት አለ ነቢ አብዛ
إظهار الكل...
👍 3
ኸሚስ አመሻሹን ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ ሙስተጃብ የሆነ ዱዓ ነው " እሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ ሀሳቡ የሆነ ያሰበውን ነገር ሁሉ ይደርሳል ከሰጋው ነገር ሁሉ ይጠበቃል። ጉዳዮቹ ይሳካሉ ። ህይወቱ ያምራል። ምላሱን አንቀሳቅሶ ሀጃዎቹን ሳይጠይቅ ይሳኩለታል። ሰለዋት ተቀባይነቱ የተረጋገጠ ዱዓ ነው አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም
إظهار الكل...
👍 8
«መውሊድ ቢድዐ ነው» ሲሉህ «ነቢ ኒዕማ ናቸው ወይስ በላእ?» ብለህ ጠይቃቸው «ኒዕማ» ሲሉህ وأما بنعمة ربك فحدث በላቸው
إظهار الكل...
👍 20
ኸሚስ ሙባረክ ሲከፋህ ፣ ሀዘን ሲገባህ ፣ ሀጃ ሲጠብቅብህ ፣ ስራው እምቢ ሲልህ ፥ ሲያምህ በአጠቃላይ ሀም ገም ሲይዝህ ጭንቅ ጥብብ ሲልህ በሐቢቢﷺ ላይ ሰለዋት አውርድ
إظهار الكل...
👍 5
⛔️ #ጽሁፉን_ጨርሶ_የማያነብ_እንዳይጀምረው⛔️ #ነብዩ_ሙሀመድን ሰዪዲ ብሎ መጥራት ክልክል ነው❌️ #ነብዩ_ሙሀመድ ነብይነታቸውና ጥቅማቸው በህይወት እስከነበሩ ጊዜ ብቻ ነው ከሞቱ በኋላ ግን ምንም አይጠቅሙም አይጎዱም ስለ ኡመታቸውም ምንም ነገርን አይሰሙም ለማንም ማርታን አይጠይቁም በቃ ሞተዋል❌️ #በነብዩ_ሙሀመድ ስም ወደ አሏህ መማለድ ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድን ስም ጠርቶ መደድ ያ ረሱለሏህ ማለት ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድን ቀብር ዚያራ ነይቶ መሄድ ክልክል ነው❌️ #ነብዩ_ሙሀመድ የተወለዱበትን ቀን ማስታወስም ሆነ በዛን ቀን ስለሳቸው ማንነት፣ልቅና፣አኽላቅ፣ ሲራ ማውሳትም ሆነ ለትውል ማስተላለፋ ማስተማር ክልክል ነው ምክንያቱም ይህ ድንበር ማለፍ ነው❌️ #በነብዩ_ሙሀመድ ላይ ተሰባስቦም ድምጽን ከፍ አድርጎም ሰለዋት ማውረድ ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድን ቀብር ቆፍሮ አውጥቶ ወደ ማይታወቅ ቦታ መወሰድ አለበት፣አረንጓዴዋ ቁባም መፍረስ አለባት ምክንያቱም ቦታው የሽርክ መናኸሪያ ነውና❌️ #ነብዩ_ሙሀመድን የሚያወድሱ ኪታቦችንም ሆነ ግጥሞችን ማንበብ ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድን አብዝቶ ማወደስ ነሳራዎች ዒሳን እንዳወደሱት አይነት ነውና ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድ እናትና አባት ጀሀነም ውስጥ ናቸው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድ ከተማ የሆነችዋን መዲና (መዲነቱል ሙነወራ)ብሎ መጥራት አይቻልም ምክንያቱም እንደማንኛውም አንድ ከተማ ናትና❌️ #ነብዩ_ሙሀመድን ጌታዬ፣አለቃዬ፣መውላዬ ማለት ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድን ስም እና የአሏህን ስም አንድል ላይ አድርጎ ጽፎ ግርግዳ ላይም ሆነ ማንኛውም ነገር ላይ መስቀል ክልክል ነው❌️ #የነብዩ_ሙሀመድ ውድ የሆኑ ቤተሰቦች (ኣሉል-በይት) ለየት ባለ መልኩ አታክብሯቸው እነሱም እንደማንኛውም አይነት ሰው ናቸው❌️ #በነብዩ_ሙሀመድ ቅርሳቅርስ ተበሩክ ማድረክ ሽርክ ነው ዑመር ቢን አልኸጣብ አድርገውት ሆኖም ሳለ ክልክል ነው ሰሀበዎች ይሳሳታሉ❌️ #ነብዩ_ሙሀመድን ከነውር ሁሉ የጸዱ ሆነው ተወልደዋል አትበሉ ክልክል ነው ❌️ /////////////////////////////////////////////////// ነብዩ ዙሪያ ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ይህን ዘመቻ እየዘመትኩ ነብዩን እወዳቸዋለሁ ብላችሁ ታምኑኛላችሁ!!!❓️❓️   ወድሞቼ ጽሁፉ እየቀፈፋችሁ እንዳነበባችሁት ይገባኛል። ይህ ሁሉ ግን ወሀቢዮች በነብዩ ላይ የከፈቱት ግልጽ ጥላቻ ነው፣ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለምን የሚወድ ሰው ይህን አይነት እርሳቸው ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ዘመቻ ይከፍታል ትላላችሁ!?አላማውስ ምንድን ይሆን!❓️❓️ አላማው_ግልጽና_አንድ ነገር ብቻ ነው ያም የነብዩ ውዴታንና ክብርን ከምእመኑ ልብ ውስጥ አሟጦ ማውጣት ነው። በሂደትም  ማነው ሙሀመድ!!? የሚልን ትውልድ ማፍራት ነው። (ይህ እንዲሆን ደግሞ እስትንፋሳችን እስካለች ድረስ ፈጽሞ አንፈቅድላቸውም ኢንሻአሏህ) ነብዩ ሙሀመድ ላይ ይህ አይነት አመለካከትና ግልጽ ጥላቻ ያለው ሰው ነብዩን ይወዳል ማለት ውሸት አይሆንምን!!! ለምሳሌ:- ችግሩ ያለው #መውሊድ አከባበሩ ላይ አሉ የሚሏቸው ስህተቶች ብቻ ቢሆኑ ኖሮ መውሊዱ ላይ ከመዝመት ይልቅ ውስጡ ያሉትን ስህተት ያሏቸውን ነገሮችን ማረም ይሆን ነበር ትግላቸው። ለምሳሌ መውሊድን አጥብቀው ከሚተቹት ምክንያት አንዱ ጫት ነው አይደል!!   ምንም እንኳ ጫት ከመውሊዱ ጋር የሚያገናኘው ነገር ባይኖርም እሱን አስወግደን መውሊዱን ብቻ ብናቀርብላቸው ጥላቻቸው ያው እራሱ ነው።    ይህንን ለማወቅ ደግሞ እስኪ ጫት የሌለባቸው ሀገራቶች ስለሚከበሩ መውሊዶች ጠይቋቸው ፣አቋማቸው ተመሳሳይ ነው አይለወጥም! ስለዚህ ጥላቻው ማን ላይ ነው!! ለምንድነው!!አላማቸውስ ምንድነው!!? እዚህ ጋር ነው ትልቁ ስጋት። ቢድዓ በሚል ስያሜ ነብዩንና ኡመታቸውን ለመነጣጠል ከኢስላም ጠላቶች የተሴረብን ትልቅ ሴራ መኖሩን አውቆ ትውልዱ ሊነቃ ይገባል ። #ሰለሏሁ_ዓለትከ_ሰዪዲ_ያ_ረሱለሏህ //////////////////////////////   እናንተስ ምን ትላላችሁ!! እውን ነብዩን ይወዳሉ ትላላችሁ!!? ሀሳባችሁን በኮሜንት👇👇 አጋሩን
إظهار الكل...
👍 2👏 1
እንኳን አደረሳችሁ ለነቢ ዊላዳ ቡሌ ሆራ ታሪክ ሰርታለች አልሃምዱሊላህ ዛሬ በቡሌ ሆራ ከተማ አደባባይ ላይ በዚህ መልኩ አስልፈናል በዓለም ደረጃ መውሊድ ዘንድሮ ኢሽቁ ተባባሰን አልሃምዱሊላህ 1 ለብዙ ሺ አመታት የነደደው የፋርሶች የአምልኮ እሳት ጠፍቷል 2 ጣኦታቶች ቦታቸውን ለቀው በየቦታው ወድቀው ነበር 3 አለምን የሞላ ከባድ ጮራ ፈንጥቆ ነበር 4 ኩል ተኩለው እምብርታቸው ተቆርጦ ነበር ✍️Temam Al hadra
إظهار الكل...
12👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.