cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29 https://t.me/darulekra

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
490
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+127 أيام
+9030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

"ሁሌም ደስታ" ሱናን መሳይ ፀጋ አላህﷻ ሰጥቶሃልና ሁሌም ፈገግ በልና ሰውን ሁሉ ይግረመው። ባንተ ጉዳይ ፍጥረት ሁሉ ይወዛገብ። "ምን አግኝት ነው እንዲህ ሳቅ በሳቅ የሆነው?" ይበል https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

🟢ሙሀደራን በቪዲዮ መቅረፅ ለዚያውም መስጂድ ውስጥ !? 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ  አልዋዲዒይ 👉ሙንከር (ወንጀል) ነው ከመስጂድ አስወጡት። 👉 መስጂዱን ይበክላል 👉 መላኢካን ከመስጂድ ያባርራል ወዘተ… 📜አዩሀል ሙሰዊሩን ፥ ለቁርኣን እና ለሱነህ እጅ ስጡ።ፈሳድ አቁሙ :: https://t.me/FATTAWAS
إظهار الكل...
ما_حكم_التصوير_بآلة_تصوير_الفيديو؟_الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه.mp33.72 MB
(فإن الإنسان خُلق محتاجاً إلى جلب ما ينفعه ودفع ما يضره، ونفسه مريدة دائماً، ولا بد لها من مراد يكون غاية مطلوبها لتسكن إليه وتطمئن به، وليس ذلك إلا اللهُ وحده لا شريك له) ابن تيمية | جامع المسائل ٥٤/٣ https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

Repost from N/a
አስደሳች የደርስ ዜና ለዲን እውቀት ፈላጊዎች ኩን ሰለፊያ አለልጃዳህ በአል-ሙሐጂሪን መድረሳ በኡስታዝ አብዱሰመድ ሙሀመድ(አቡ ፊርደውስ) ቀን:- ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ደርሱ በአላህ ፈቃድ ነገ ቅዳሜ ይጀመራል። ኪታቡ ለሌላችሁ እዛው መድረሳ ተዘጋጅቷል። አድራሻችን ፉሪ 20 ሜት መጨረሻ ሀምዛ መስጂድ ፊት ለፊት አል ሙሐጂሪን መድረሳ የአል-ሙሐጂሪን የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/medresetulmuhajirin https://t.me/medresetulmuhajirin
إظهار الكل...
አል-ሙሐጂሪን መድረሳ

ስለ አል-ሙሐጂሪን መድረሳ መረጃ የምታገኙበት ቻናል አድራሻ ፉሪ 20 ሜት መጨረሻ ሀምዛ መስጂድ ፊትለፊት

https://t.me/medresetulmuhajirin

ሀቅ ትነገራለች ውሸት ትቀበራለች በማስረጃ

‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን። ‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ። ‹‹እጌታህ ዘንድ›› ቢሉት... ‹‹ታድያ መልካም ሁላ ተሱ ዘንዳ ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ!›› ✏️ተስፋ ‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት። ‹‹አላውቅም፤ ግን ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው። ✏️እምነት ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹ቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?›› ‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ። ‹‹እንግዲህ ድነናላ!›› ብሎት ሄደ። ✏️ጥልቅ_ተስፋ ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ፤ ምን ታደርጊኛለሽ? ›› ጠየቃት። ‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለኋ!›› ‹‹ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው'ና አታልቅሺ›› https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

ማስታወሻ مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👉የጁምዓ ቀን ዳሰሳዎች  በስሱ የጁምዓ ቀን ከሳምንቱ ቀናት በላጭ ምያደርገው ብዙ ነገራቶች ኣሉት። 👌ኣደም በጁምዓ ተፈጠረ። 👌በሱዋም ጀነት ተገባ። 👌በሱዋም ከጀነት ተባረረ። 👌በጁምዓም ተውበቱን ተቀበለው ። 👌በጁምዓም ሞተ። 👌ቅያማ ምትቆመውም በጁምዓ ነው። 👌በሱዋም የሆነች ሰአት ኣለች በዝህች ሰአት ማንም ዱዓእ አያደርግም አሏህ ብቀበለው እንጂ። 👉የጁምዓ ቀን ግዴታዎች 🚦ሰውነቱ መታጠብ በጣም ቆሽሾ ከሆነ 🚦ጁምዓን መስገድ ሸርዓዊ ምክንያት ከሌለው 🚦ኹጥባን ጆሮ ጣል አድርጎ መስማት 🚦አዛንየ (ሁለተኛውን)ከሰማ በግዴታ ወደ መስጅ መሄድ  👉የጁምዓ ቀን ሱናዎች ✅በግዜ ታጥቦ መሄድ ✅በነብያችን ሰ.ዐ.ወ ላይ ሰለዋትን መብዛት ✅ሽቶ መቀባት (ለወንድ) ✅ነጭ መልበስ ለወንድ ✅ሱረቱ አልከህፍ መቅራት ✅አወል ሰፍ መግባት ሌሎችም,,,, ✅መፋቅያ መጠቀም 👉ጁምዓ የማይወጅብባቸው 🌹ሴቶች በሱናነት በቀር ቤታቻው ይሻላዋል 🚘🚥ሙሳፊር ( መንገደኛ) 80 k m የምጓዝ ❓በሽተኛ መስጅድ መምጣት የማይችል 🥠ነጭ ሽንኩርት የበላ ወይም አዛ ምያደርግ ነገር የተጠቀመ ሰው , , 🚫የጁምዓ ቀን ክልከላዎች ❌ለሴቶች ሽቶ መቀባት በሌላም ግዜ ከመከልከሉም ጋር ከቤትዋ ውጭ ❌ነጭ ሽንኩርት በልቶ ወደ መስጅድ መሄድ ሌላም በተመሳሳይ የሱን ይዘት የያዘ ❌አዛን ካለ ቦኀላ ንግድ መነገድ ሱቅም ይሁን ሌላም ዱንያ ንግድ ነክ ከሆነ ❌ሰዎችን ትከሻ አላስፈላጊ በሆነ መንገድ መራመድ ❌ኹጥባ ከጀመረ ቦኀላ ማውራት ጥሩም ይሁን ክፉ 🕌የጁምዓ ቀን በመጀመርያው ሰአት የገባ ግመል ሰደቋ እንዳደረገ ይቆጠራል 🏆 በሁለተኛው ሰአት የገባ በሬ ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራል ⌛️ በሶስተኛው ሰአት የገባ የበግ ሙኩት ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል ⏳ በአራተኛው ደሞ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል 🏝 በአምስተኛው የገባ ደሞ እንቁላል 🥚🥚ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራ እማም ምንበር ላይ ስወጣ መዝገብ ያቆማል። አሏህ የጁምዓ ሰው ያድርገን!! 🤲🤲🤲🤲🤲 የቴሌግራም ቻናል👇👇👇 https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

✅ የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ ጊንጥ ናቸው አል ኢማሙል በርበሃሪይ – ረሒመሁላሁ — ስለቢዳዓ ባልተቤቶች ሲነግረን እንዲህ ይላል : – يقول البربهاري – رحمه الله – : " مثل أصحاب البدع مثل العقارب ، يدفنون رؤوسهم وأبدانهم في التراب، ويخرجون أبدانهم، فإذا تمكنوا لدغوا. وكذلك أهل البدع، هم مختفون بين الناس، فإذا تمكنوا بلغوا ما يريدون " طبقات الحنابلة ( 2/44 ) " የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ ጊንጥ ናቸው , አንገታቸውና ሰውነታቸውን አፈር ውስጥ ይደብቃሉ , ጅራታቸውን ያወጡና ሲመቻቸው ይነድፋሉ ። የቢዳዓ ባልተቤቶችም ልክ እንደዚሁ በሰዎች ውስጥ ይደበቃሉ ሲመቻችላቸው የሚፈልጉበት ይደርሳሉ " ። 🔹 ይህ ኢማም በሶስተኛው ክ/ዘመን የነበረ ሲሆን አሁን ስላለው ሁኔታ የሚናገር ይመስላል ። የቢዳዓ ሰዎችን ማንነትና ምንነት በመዘርዘር ከገለፁና ከእነርሱ ጋር ሊኖረን የሚገባውን ግብረገብነት የሰለፎችን መርህ በማስቀመጥ ግንባር ቀደሙን ከሚዙ አኢማዎች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ሸርሑ ሱና የሚለው ኪታቡን በቅርቡ እንጀምራለን ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

1
إظهار الكل...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
📢 ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ልዩ ሙሃዶራ አለን 
🕰 ዛሬ እለተ ሐሙስ መስከረም 9/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከሳዑዲ ዐረቢያ በመጡት እንግዳ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
📒የመንሀጅ ኪታብ الدُرَّةُ البَهِيَّةُ في المناهج السلفية لشيخ محمد حياة الولوي (حفظه الله)         المدرس في مدينة هرا 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ኑር (حفظه الله)                      ✅ክፍል 17                    ⌚️የቂርአት ሰዓት እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰላት በኋላ           PDF 👇👇👇 https://t.me/sunah123/2693 https://t.me/sunah123
إظهار الكل...
الدرة البهية ١٧.mp33.91 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.