cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አንድ መንገድ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ እዚ ቻናል ላይ _ ሀዲሶች _ አዳዲስ ነሺዳ እና መንዙማዎች _ምርጥ ምርጥ ምክሮች(Motivation ) _ታሪኮች _አንፍር ቀልዶች ቻናሉን ከ መደለታችሁ በፊት አስተያየት ካለዎ በ @H911ALove ልትልኩልን ትችላላችሁ፡፡

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
165
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

sticker.webp0.33 KB
Watch "በጦር ሀይሎች ጎዳና ያደረኩት ቆይታ ||የኡሚ ያልተጠበቀ ድርጊት||hiba tube" on YouTube https://youtu.be/tmDjfbPvvsM
إظهار الكل...
በጦር ሀይሎች ጎዳና ያደረኩት ቆይታ ||የኡሚ ያልተጠበቀ ድርጊት||hiba tube

ጓደኞቼ ምን እንደሚያሳስበኝ ታቃላችሁ ከ1አመት በኋላ ስራ ልትቀጠር ስትሄድ የዘመትክበትን የምስክር ወረቀት አምጣ እንዳሉን ነው 😆😂
إظهار الكل...
በቁርኣን እንተዎወስ‼️ ============= ክፍል:-4 ✔️ ወላጆቻችሁን አገልግሉ፣አክብሩ መጥፎ ቃል አይውጣችሁ፣ አትገላምጡዎቸውም። ۞وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًاٌ۝ ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ (ኤጭ) አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡ 📒ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ኢስራእ (23)
إظهار الكل...
💚ኸሚስ ሙባረክ💚 Watch "||"ናፍቆቱ" ..||አዲስ ምርጥ ጥምረት|| ነሽዳ,እንጉርጉሮ, የማሽ መንዙማ || አስማማው አህመድ( ደረሴ) @MEDINA tube" on YouTube https://youtu.be/wbkyl40ETJY
إظهار الكل...
||"ናፍቆቱ" ..||አዲስ ምርጥ ጥምረት|| ነሽዳ,እንጉርጉሮ, የማሽ መንዙማ || አስማማው አህመድ( ደረሴ) @MEDINA tube

‍ #_አትዘን! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞ዱንያብትጠብብህ ብትጨልምብህ መንገድህ በእንቅፋት ሞልቶ ቢያስቸግርህ ☞ሂዎትን መወጣት ማሸነፍ ቢያቅትህ ነገሮች ከብደውህ መወጣት ቢሳንህ ☞እዳ በእዳ ላይ ቢከማመርብህ ጎዳና ብትወጣ ላንተ ግድ ሁኖብህ ☞ከምትወደው አንዱ በሞት ቢነጠልህ ወይንም ታሞብህ ማሳከም ቢያቅትህ ☞ያመንከው ቢከዳህ አንተን ቢያታልልህ ወይም ምትወደው ሰው ስሜትክን ቢጎዳህ ☞ዱንያ እንደኮሶ ላንተ ብትመርብህ ችግር በችግር ላይ ቢደራረብብህ ☞ከቶም እንዳይከፋህ ፍፁም ቅር እንዳይልህ ከችግር በኋላ ደስታ ስላለልህ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞ከለሊት በኋላ ቀን እንደሚመጣው ከክረምት በኋላ በጋ እንደሚሆነው ☞እንዲሁ ችግርህ በደስታ ይተካል ያላህ ቃል ነውና ቃሉ እውን ይሆናል ☞ባንተ ጌታኮነው ኢብራሂም የዳነው የሚያቃጥለውን እሳት ሰላም ያደረገው ☞እሱ ኮነው ከእስር ዩሱፍን ያወጣው ከባርነት ቀንበር ንጉስ ያደረገው ☞እንዲህ ያሉትን ታሪክ መለስ ብለህ ካየህ መጨነቅን ትተህ ባላህ ትመካለህ ☞እጅህን አንሳና አላህን ተማፀን ቃል ገብቷልናሱ ላይነፍግ ለማኙን
إظهار الكل...
#season_1=Episode 11 📝ርዕስ፦የትም ብትሆን አላህን ፍራ ( A ) 🎙ዝግጅት፦በኡስታዝ ያሲን ኑሩ @onestreete @onestreete
إظهار الكل...
Yetem bitihon Allahn fira A.mp319.02 MB
#የትም_ብትሆን_አላህን_ፍራ ( B )
إظهار الكل...
Yetem bitihon Allahn fira B.mp319.14 MB
አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ @onestreete
إظهار الكل...
Watch "ሙሀመድዬ(በግጥም)ዋሪዳ 2 muhamedeye lyrics warida 2" on YouTube https://youtu.be/sIlD1XzCXco
إظهار الكل...
ሙሀመድዬ(በግጥም)ዋሪዳ 2 muhamedeye lyrics warida 2

Please don't forget to like share and subscribe our channel አሰላሙ አለይኩም ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች በየሳምንቱ አዳዲስና የቆዩ ነሺዳና መንዙማዎችን ላይሪክስ(በግጥም) በቻናላችን እንለቃለን። ላይክ ማድረግ እንዲሁም ሀሳብ እና አስተያየታችን በኮመንቱ መስጠታችሁን አትርሱ #muhammedye#ሙሀመድዬ#warida

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.