cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Vintage psychology ✨✨

💡Daily dose of psychology tricks, Tips and fact related to our Emotions Feelings, Attitudes and daily activities of our life. Join us and read our interesting posts 🔗share and support us❣ For admin x or cross " @Twinkle_via"

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 739
المشتركون
-124 ساعات
-137 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🚨 Who’s better at keeping secrets, men or women?Anonymous voting
  • Men
  • Women
0 votes
Repost from The Bored Therapist
ጥያቄ አለኝ፣ ሙሉ ኃላፊነት እወስዳለሁ በቅርቡ የተሰማው ጉድ ሁሉን አስቆጥቷል። ሊያስቆጣም ይገባል። የሀገራችን ሕዝብ ለሕጻናት ይሳሳል። ስለ ሕጻናት ይቆጣል። ደግ! አንድ ሰው ነበር በፌስቡክ አጉል አስተያየት በዚህ ጉዳይ የሰጠ። በሱም ብዙዎች ተቆጥተዋል። የአዲስ አበባ ወጣቶች ፈልገው ካለበት አግኝተው ቀጥተውታል። በሕጻናት፣ በሴቶች፣ በልጆቻችን፣ በሚስቶቻችን፣ በእናቶቻችን የመጣ ሰው ዋጋውን ያገኛል ብለው ብዙዎችን ያረካ ሥራ ሠርተዋል። ሶሻል ሚድያ ነው ተብሎ አፍ ያመጣው ሁሉ እንደማይለፈለፍ አሳይተዋል። ልጁ እያለቀሰ ደም እየተፋ የኢትዮጵያን ሕዝብ እና ሴቶች በሙሉ ይቅርታ ጠይቋል። አንድ ጥያቄ አለኝ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የትኛዋ ናት? ስለ ሕጻናት እንዲህ ተንሰፍሳፊ? የሀገራችን ኢትዮጵያ ወጣቶች የትኞቹ ናቸው? በእህታቸው፣ በልጃቸው፣ በሚስታቸው፣ በእናታቸው በሴት ልጅ ሲመጣ የማይወዱ? ሴት እዚህ ሀገር ብቻዋን መራመድ ትችላለች ወይ? ሩቅ ሳትሄድ እዚያው ሰፈሯ ላይ ብትንቀሳቀስ እሷን ማሸማቀቅ ደንብ አይደለም ወይ? ለከፋ ወግ አይደለም ወይ? ጠለፋ ዛሬም ድረስ ስርዓት አይደለም ወይ? ተደፋሪ ሴት ምትጠየቀው የለበሰችውን ቀሚስ አይነት ነው። ልጆች የሚሠሩት ከአቅማቸው በላይ አይደለም ወይ? ብዙ ጣጣ የሚያስከትለው እና አላስፈላጊነቱ ብቻ ሳይሆን ጉዳቱ የተመሰከረለት ግርዛት አሁንም ባህል አይደለም ወይ? ቀድሞ አፋችን የሚመጣው ትልቁ ስድባችን ሴትን ብቻ ሳይሆን አምጣ የወለደች የተሰቃየች እናትን የሚያስነውር አይደለም ወይ? ሠራተኛ መተናኮስና መደብደብ መብት አይደለም ወይ? በየቤቱስ ስንት ጉድ ነው ያለው? ጓዳ የተደበቀ እልፍ ጉዳት አለ። ያልተነገረ ያልተሰፈረ ብዙ ዕንባና ሰቆቃ መኖሩ ሳይታለም የተፈታ ነው። ሀገሬን እወዳለሁ። በጥሩ ባህል አምናለሁ። እንዲያውም ወግ አጥባቂ ነኝ። ሴት ረዘም አድርጋ ስትለብስ ደስ ይለኛል። ጨዋ እመቤት ሳገኝ እኮራለሁ። የሥራ እና የትምህርት የፖለቲካም ሜዳው እንዲፎካከሩበት ለሁሉም መከፈቱ ግልጽ ነው። ጥሩ ነገር አለ። የሀገራችን ወጣት በሴት ሲመጡበት አይወድም። መልካም። ብዙ ሥራ ግን ይቀራል። የባህል እርሻ ውስጥ የተዘራ ብዙ እንክርዳድ አለ። የመጨረሻ መዳረሻው ሲታይ ሁሉን የሚያስጮህ ወደዚያ የሚወስድ ብዙ አውራ ጎዳና አለ። መንገዱን ወዶና ለምዶ በመድረሻው መጮህ ይቻላል? መጮሀችን መልካም ነው። እዚያ አለመድረስ ግን ይቻላል። ጥያቄ አለኝ። ለጥያቄዬ ተጠያቂ ነኝ። ሀገራችን የትኛዋ ናት? አሳቢ ለመሆን እየሞከርኩ አይደለም። እኔም የራሴ ድርሻ አለኝ። 😊 #ለከፋይብቃ! #ኖርማልአይደለም! #የጓዳግፍይቁም! #የእህቴጠባቂነኝ!
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👏 10👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
Morning pps☀️ #share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
8
Photo unavailableShow in Telegram
Trust the process!! #share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
11👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🫶 #share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
12👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
Love yourself 🤎 Good morning #share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤍 #share    @vintage_psycology
إظهار الكل...
8👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
11
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.