cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Werabe university selefy muslim student official channel

የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓህ የቴሌግራም አድራሻዎች 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏖 https://t.me/wru_selefy_official_chanel 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 🏝 https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents ለአካዳሚክ ጉዳዮች https://t.me/wruacademic

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 378
المشتركون
-324 ساعات
-17 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

~ስንፅፍ ትኩረት እንስጥ 👇👇👇👇👇
إنتبهوا عند كتابة هذه الكلمات :
~ إنشاء الله ❌ إن شاء الله​ ✔ لأن إنشاء اللَّهَ تعني تأسيس اللَّهَ وَبنيانه لَكِنْ إن شاء اللَّهَ تعني إِذَا أراد اللَّهَ ~ الله وأكبر ❌ الله أكبر ✔ لأن اللَّهَ وأكبر تعني اللَّهَ وَشخص اسمه أكبر لأن الواو حرف عطف لَكِنْ اللَّهَ أكبر تعني ٱلله أكبَر مِنْ كُل شيء . ~~ ����​‏​‏​‏​‏​‏​‏​‏​​​​​​اللهم صلي على محمد ❌ ‏​‏​‏​‏​‏​‏​‏​‏​​​​​​اللهم صلِّ على محمد ✔ لأن صلي فيها الياء والياء ياء تأنيث وَاللَّهَ لَيْسَ مؤنث . ~~ فاعفوا عنا ❌ فاعفُ عنا ✔ لأن الواو واو جماعة ، وَاللَّهَ وَاحِد أحد . ~ ي رب - ي ربي ❌ يَاَ رب -  يَاَ ربي ✔ لأن الياء ياء نداء ، فَإِذَا تم اختصارها لَايصبح هناك نداء ~ جزاك الله ألف خير ❌ جزاك الله خير ✔ لأن جزاك اللَّهَ خير مَنْ قالها فقد أبلغ فِيْ الثناء ، وَالخير يشمل كُل شيء وكلمة ألف فيها تحجير لخير الله .  ~~~~ اللهم أمين يارب ❌ آمين يَاَ رب ✔ مِنْ سلامة الصياغة أَنْ تقول فقَطْ .. آمين يَاَ رب ~ الحمد الله ❌ الحمد لله ✔ لأن الحمد اللَّهَ تعني أَنْ الحمد هُوَ اللَّهَ ، لَكِنْ الحمد لله تعني الحمد وَالشكر لله تعالى . ~~~~ عبارة خطيرة قد تؤدي الى الشرك والعياذ بالله وهي ان  تقول 👈 [ بكرة يحلها ألف حلال ] والصح [ يحلها الله سبحانه ] فقول " ألف حلال "تعني أن هناك ألف رب "لااله الا الله " " انشرها لعل الذكرى تنفع المؤمنين. ( فمن كتم علماً لجمّ بلجام من نآر) https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents
إظهار الكل...
Werabe university selefy muslim student official page

ይህ ግሩፕ የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ነው። በግሩፑ፦ ➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ ➩ የዳዕዋ ፕሮግራም ➪ የቂርአት እንቅስቃሴ ➩ ልዩ ዝግጅቶች ➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል። ሊንኩን Join በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ!!! ለሌሎችም ያጋሩ!

👍 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👌ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፊይ ወንድም እና እህቶች አላህ በያላቹበት ይጠብቃችሁ❗️ 👌ኢንሻ አላህ አላህ ካለ ዛሬ ማለትም እሁድ -መስከረም - ቀን- 10-2017 EC ከምሽቱ 3:00 የሚጀመር የኒያ እና የገቢ መሰባሰቢያ ፕሮግራም ዪኖረናል  ስለዝህ ሁላችንም ላልሰሙትም አሰምተን ሁላችንም የበኩላችንን ሀላፍትናችንን በቻልነው ያክል አንወጣ እንንቀሳቀስ ❗️ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ኢንሻአላህ ከአሆን ቦሀላ በአላህ ፍቃድ የማያቋርጥ ፕሮግራም በሳምንት ሁለት ቀን ማለትም ☘☘☘☘☘☘☘☘ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺☘ 🌺1,ጁምዓ       🌺🌺☘ 🌺እና               🌺🌺☘ 🌺2,ማክሰኞ    🌺🌺☘ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺☘ 👌ሞቅ የለ የገቢ እና የመሰባሰቢየ ፕሮግራም ይኖረናል አብሽሩ ነቃ አንበል❗️ ስለዚህ 👉አድድ እያረግን እንጠብቅ ባረከላሁ ፊኩም ኣድ ➴ ኣድድ ➴➴ ኣድድድ ➴➴➴ ኣድድድድ ➴➴➴➴ ኣድድድድድድ ➴➴➴➴➴ አድድድድድድድ ➴➴➴➴➴➴ ኣድድድድድድድድድድድድድድድ ➴➴➴➴➴➴ ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር       ⬇️⬇️⬇️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ       ➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ      ➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!! የቴሌግራም ማሰባሰቢያ ጉሩፕ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/WRU_Selefy_Students
إظهار الكل...
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። (1000626029373)

ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር ➷➷➘➘➘➴➴➘➘➘➘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!

03:59
Video unavailableShow in Telegram
🎧የሙሀደራ ግብዣ ከታላቁ ከሼክ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው ግብዣ⤴️ ➖➖➖➖➖➖➖ 🌺አድድድድ      🌺አድድድድ        🌺  አድድድድ              🌺 አድድድድ                     🌺አድድድድ     ኢያረገች ባረከሏሁ ፊኩም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/WRU_Selefy_Students
إظهار الكل...
3.64 MB
የሀሚድ ሙሳ ዘግናኝ ንግግር መጅሊሱ እዚህ ደረጃ ላይ ነው ያለው ይሄዉ የምስክር ቃል
እሚገርመው ግን
መጅሊስ ላይ ተደምረው መፍትሄ እናመጣለን ስትሉ የነበራቹ የታለ መፍትሄው⁉️ የኢብን መስዑድ ሙሪዶች አሁንስ አትነቁም
መጅሊሱ
ላይ ያሉ ሰዎች እንደኛ ወጣት አደሉም በእድሜ የበሰሉ ናቸው። እንዲ ነው መብሰል⁉️ እኛ ሀቅን እንጂ ሰውን አንከተልም ኩን ሰለፊይ https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
VID_20240918_165504_457_high_quality.mp37.78 KB
🟢“ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈው የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው። 👉አሳዛኙ በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል። እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ። “ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል። 👉አስተማሪው 1️⃣አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል። عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ". أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።” 2️⃣ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል። ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው ⁉️ ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Photo unavailableShow in Telegram
ከፈሳም ቤት ቅዘናም ገባበት ‼ ~ ነሲሃ የተመዩዝን አህለል,ቢድዓን የማግለል መንሀጅን ስታሟሟ በአህለል ቢድዓ አይን በዚህ ልክ አቅልሎ ማየት ጀመሩዋት ። ምናልባት እዚህ ላይ ደብዳቤ መላኩ ብቻ እነሱን አያስወቅስም እነሱ እስከልተቀበሉት ድረስ ይባል ይሆናል! አዎ በመላኩ ብቻ አንወቅስም ነበር ግን ይህንን ችግራቸውን እያወቁ ወደእኽዋን እግር ስርስር ወዳጅነታቸውን ከነሱ በማጠናከር በተላያዩ ነገሮች ላይ አብሮ መገባበዝ አልፎ ተቃቅፎ በመሄድ ለዘመናት ሲሰሩበት የቁዩበትን ተመዩዝ አፈር ሲያበሉት ዛሬ ተመልከት መንሀጃቸው አፈር እየበላ ነው ‼ ነገሩስ እንዲህ ነው ፣አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረጋግጡሽ አይክፋሽ ‼ እነሱስ ዛሬ ማን ናቸው? ተው ይቅር ከኢኽዋን ጋር ጉዞ ሲባል በሰለፊዮች ላይ ዘመቻቸው የሚተየው ነው ። (ለጎሌ እቀናው ባት እንጨረቤ ጬኜት) አለ ስልጤ ክብር ለማይሰጠው ክበር መስጠት ይሄነው ትርፉ አሁንም ቢመለሱ ወደጌታቸው አሏህ ተውበት ቢያደርጉ ለነሱ በላጭ ነው ። በተመዪዝ ለይ በተሰራ ዘመን ወደታች ለመሳብ 30 ምክሮች መጣች ለመጨመላለቅ ግዜስ የት አለች የለም 30 ዝምታዎች ‼ አሏሁል ሙስተዓን https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰባቱ ስመጥር የሆኑ የሐዲስ ዘጋቢዎች: """"""""
[1]: በ-59ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ አቡ ሑረይራህ (ዐብዱር-ረሕማን ቢን ሰኽር አድ-ደውሲ) ረዲየላሁ ዐንሁ 5347 ሐዲሶችን ዘግቧልተ [2]: በ-73ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ  ዐብዱሏህ ቢን ዑመር ቢን አል-ኸጧብ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) 2630 ሐዲሶችን ዘግቧል። [3]: በ-93ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ አነስ ቢን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) 2286 ሐዲሶችን ዘግቧል። [4]: በ-58ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተችው ታላቋ ሶሃቢያት ዓኢሻህ ቢንት አቢበክር አስ-ሲዲቅ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) 2210 ሐዲሶችን ዘግባለች። [5]: በ-68ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ ዐብዱሏህ አብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) 1660 ሐዲሶችን ዘግቧል። [6]: በ-78ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ ጃቢር ቢን ዐብዲላህ አል-አንሳሪ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) 1540 ሐዲሶችን ዘግቧል። [7]: በ-74ኛው ዓመተ ሒጅራ የሞተው ታላቁ ሶሃባ አቡ ሰዒድ አል ኹድሪ (ሰ'ዐድ ቢን ማሊክ ቢን ሲናን (ረዲየላሁ ዐንሁ) 1170 ሐዲሶችን ዘግቧል። ✍ Translated By: Abu Hafsah @semirEnglish
إظهار الكل...
👍 1
ብልሆች አራት ናቸው...!! -ዱኒያ ሳትተወው ቀድሞ የተዋት! -ማቃብሩን ከመግባቱ በፊት የገነባው! -ጌታውን ከመገናኘቱ በፊት ያስወደደው -ሳይሰገድበት የሰገደ! @Abdul_halim_ibnu_shayk
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስትወርድ ግብዣ ከየት እንደሚመጣልህ ልብ በል ከሁሉ በላይ የሚገርመው የነ ለሰለፍያ ነው የሚሰሩት ባይ ሞጋቾች እና አጨብጫቢዎች ናቸው‼️
إظهار الكل...
🤔 1
❁ طلب العـلم للمــرأة المسلمـة!  «ينبغي على النساء المسلمات أن يكن أشد حرصا وأكثر تحملا وأطلب للعلم من الرجال، فلا بأس أن تعمل المرأة في بيتها، وتحفظ القرآن والمتون، وتحضر الدروس. واعلم أنّه لا فرق في العلم بين الرجل والمرأة، واعلم أنّ الله ينفع بالمرأة كما ينفع بالرجل، حتى إن لم تستطع أن تحدِّث من دونها من النساء وتعلمهم؛ فإنها تُعلِّم صِبيانها في بيتها، وقد يكون منهم واحد ينفع الله به الأمة فأن تكون المرأة المسلمة؛ زوجة، وأُمًّا، وربة بيت، وطالبة علم: ليس أمرًا مستحِيلا، لكنها الإرادة والعزيمة، والتوفيق من الله سبحانه.»🌱
📚[ابن الجوزي رحمه الله | أحكام النساء]
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.