cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Global Bank Ethiopia

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
51 919
المشتركون
-724 ساعات
-3497 أيام
+1 52330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለልጅዎ የነገ ተስፋ! ብልህ ወላጅ የልጆቹን ነገ ዛሬ ላይ ይሰራል፤ ለልጆችዎ የነገ ተስፋ ይቆጥቡ!! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE#Childrensavingaccount
إظهار الكل...
👍 26🔥 1🤩 1🙏 1
إظهار الكل...
የደንበኞች የሥራ እንቅስቃሴ ጉብኝት | ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

👍 5😁 5🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለክቡራን ደንበኞቹ  በሙሉ  እንኳን ለ1499ኛው  የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል ፡፡ ባንካችን በሁሉም ቅርንጫፎቹ በሚሰጠው ፈጣንና ቀልጣፋ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ ሲጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው ፡፡ መልካም በዓል !! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን !!
إظهار الكل...
👍 35🥰 3👌 1
إظهار الكل...
ጉዞ መቄዶኒያ | ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

ይፋዉ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

🙏 19👍 6👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ መስከረም 03 ቀን 2016 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE September 13, 2024 #globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange
إظهار الكل...
👍 15🔥 3🤔 2
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከ150 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች የማዕድ ማጋራት መርሃ- ግብር አካሄደ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች እና በዓሉን በራሳችው አቅም ለመዋል ለሚቸገሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጳጉሜን 05 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ እንደሚገኝ በማዕድ ማጋራት መርሃ ግብሩ ወቅት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽንስ መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ፍቃዱ፤ ይህን ዕሴት በቀጣይም ባንኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡ የማዕድ ማጋራት ተጠቃሚ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
إظهار الكل...
👍 55🙏 12🥰 5🤩 4🫡 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ ዓመት ለጋራ ስኬታችን የምንተጋበት ዓመት ያድርግልን፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #newyear #ethiopiannewyear #2017newyear #GBE #globalbankethiopia
إظهار الكل...
👍 25🥰 6😁 1
إظهار الكل...
Global Bank Ethiopia on LinkedIn: EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (September 9, 2024)) Global Bank Ethiopia…

EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (September 9, 2024)) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals; Job Title:            Branch Manager…

👍 20🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!” https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 በሚል መሪ ቃል በቴሌግራም ቻናላችን ባካሄድነው የሰባተኛ ዙር መርሃ- ግብር ላይ ተሳታፊ በመሆን ላሸነፋችሁ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን፡፡ በቀጣይም ስምንተኛ ዙር ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ከ1ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ይቀበሉ፡፡ እናመሰግናለን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist
إظهار الكل...
🤔 30👍 22🤩 4👏 3🔥 1
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ባዘጋጀው የውጪ ምንዛሬ አስተዳደር መመሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዓውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ‹‹ ደቦ›› በተሰኘ ስያሜ አዲስ የወጣውን የውጪ ምንዛሪ መመሪያ አስመልክቶ ለስድስት ወር የሚቆይ የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃ ግብር ያስጀመረ ሲሆን በውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምቹ ፤ ቀልጣፋና አስተማማኝ የሐዋላ አገልግሎት ባሉበት ቦታ ሆነው የሚያገኙበት ዩናይት ዶት ኢቲ(unite.et) የተሰኘ መተግበሪያ ( PlatForm ) ስራ ላይ በማዋል በሚኖሩበት ሃገር ሆነው የውጪ ምንዛሪ አካውንት መክፈት እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ በመርሃ ግብር ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል ፡፡ ዓውደ ርዕዩ ላይ የብሔራዊ ባንክ ገዢ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የተለያዩ የባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቦታው ላይ በመገኘት የሚሰጠውን ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገልግሎት ለገብኝዎች የማስተዋወቅ ሥራ አከናውኗል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE
إظهار الكل...
👍 45🙏 4👌 4🔥 2🤩 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.